አሐዱ ሚዲያ - ahadu media

አሐዱ ሚዲያ - ahadu media

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

የቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ዶግማ ፣ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ
መንፈሳዊ ትምህርቶችን
መዝሙሮችን
አጫጭር ስብከቶች
ወረቦችን
የበአላት ምስባካትን
እንዲሁም ልዩ ልዩ መንፈሳዊ መርሀግብሮችን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ሚዲያ
አሐዱ ሚዲያ - Ahadu Media

Subscribe እና Like በማድረግ አገልገሎቱን ያበረታቱ በየጊዜው የምንለቃቸው
ቪዲዮዎች እንዲደርሳችሁ የደወል ምልክቱን ይጫኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ Share በማድረግ መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ!

Пікірлер

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s4 күн бұрын

    ኣሜን❤❤❤

  • @RTcapcan1392
    @RTcapcan13925 күн бұрын

    🥰🥰🥰

  • @besufkad2378
    @besufkad23785 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia15 күн бұрын

    አሜን

  • @Fikretech
    @Fikretech6 күн бұрын

    Elllllll❤

  • @user-wi5ym4pb7p
    @user-wi5ym4pb7p9 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsionsintayehu5393
    @tsionsintayehu539310 күн бұрын

    Zemare melakten yasemalen wendemachen lelam zemare entebekalen

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia110 күн бұрын

    Egzer yakbrligh 🙏

  • @Fikretech
    @Fikretech11 күн бұрын

    Zimare melaekt yasemalin

  • @leb887
    @leb88711 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ጠንክሩልን።

  • @ancro30
    @ancro3011 күн бұрын

    ሥላሴ ይጠብቁን ፯

  • @tirumarabate6573
    @tirumarabate657311 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የኔንና የእርሷን የሚገልፅ መዝሙር ስለሆነ በእንባ እየታጠብኩ አብሬው ዘመርኩ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta814612 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድግል ማርያም ወላዲት አምላክ አብዝታ አብዝታ ፀጋውን ታጎናፅፍልን አሜን!

  • @KelakedanDesat
    @KelakedanDesat13 күн бұрын

    ሙሉውን

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia113 күн бұрын

    እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እናዘጋጃለን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA14 күн бұрын

    አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን፡

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s17 күн бұрын

    😢😢😢ዝማሬ❤መላእክት❤ያሰማልን❤ኣሜን😢ኣሜን❤ኣሜን❤

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia116 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @shnetmedia
    @shnetmedia17 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሳማልንyoutube.com/@shnetmedia?si=xnERsslR_AScNHdp

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia116 күн бұрын

    አሜን

  • @fantayegutema3912
    @fantayegutema391217 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነፂዬ።

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia116 күн бұрын

    አሜን 🙏

  • @salamabebe1008
    @salamabebe100817 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን አቤት የተዋህዶ ውበት ደሰ ሰንል እኮ እግዝሀብሄር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fikretech
    @Fikretech17 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @eteneshgerma8510
    @eteneshgerma851017 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ....የአዳም ልጆች ሁሉ ሲወቅሱ እንዳልኖሩ ዛሬ ትውልድ ሁሉ በአዲስ ኪዳን ድንግል ማርያምን ማመስገኑ እግዚአብሔር ከፍቅሩ የተነሳ የሰጠንን ምህረት ማሳያ ነው። ሔዋን ሔዋን.......ምን አደረግንሽ ስለምን አምላክነትን ተመኝተሽ ሞትን ሸጠሽን እንዳላልን ዛሬ ቅድስት እናታችንን ..ድንግል ማርያም ሆይ መልአኩ" የአምላክ እናት "እያለሽ አንቺ ግን" እነሆኝ የጌታ ባርያው ነኝ "ብለሽ ህይወትን ወልደሽ ሰጠሽን .......... አንቺን ሰጥቶን ከሃዘናችን ላፅናናን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia117 күн бұрын

    አሜን እህታችን

  • @eteneshgerma8510
    @eteneshgerma851017 күн бұрын

    አቤት እንዴት ያለ ጥዑም ዝማሬ ነው .......ዝም ብለን እኮ አደለም ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰማያዊት ናት የምንለው

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube18 күн бұрын

    እልልል ዝማሪ መላክት ያሰማል ደስ ስትሉ የተዋህዶ ልጆች 😂😂😂 እልል እሰይ እሰይ እሰይ

  • @Lemlem-321
    @Lemlem-32118 күн бұрын

    አሜን በረከቱ ይደርብን።

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia118 күн бұрын

    አሜን በሁላችን ይደርብነ

  • @Fikretech
    @Fikretech19 күн бұрын

    Zimare melaekt yasemakin ellllll

  • @MemarMetalgn
    @MemarMetalgn20 күн бұрын

    Tewahdo emnete ewedshe alehugneskeletemote.

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia120 күн бұрын

    ❤❤🙏

  • @afomiyaassefa9819
    @afomiyaassefa981921 күн бұрын

    ሙሉውን

  • @MolaleshFitala
    @MolaleshFitala21 күн бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቆት

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia121 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @tsehaymndesil6036
    @tsehaymndesil603622 күн бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p26 күн бұрын

    ሙሉዉን

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia126 күн бұрын

    🙏🙏

  • @indexleo1282
    @indexleo128226 күн бұрын

    Kale hywet Yasemalen

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia126 күн бұрын

    Amen

  • @zinashkassim9776
    @zinashkassim977627 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DmewozDelelengn
    @DmewozDelelengn28 күн бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነይሑን አባታችንንያቆይልን እድሜ ፀጋ ያድልልን

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia128 күн бұрын

    Amen

  • @DmewozDelelengn
    @DmewozDelelengn28 күн бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነይሑን አባታችንንያቆይልን

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia128 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @Abraham-sr8zb
    @Abraham-sr8zb28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemayaGmeskel
    @AlemayaGmeskel28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaBeza-cs9lt
    @BezaBeza-cs9ltАй бұрын

    እረ ሙሉውን ስሩልን🙏

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia1Ай бұрын

    እሺ በቅርቡ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ

  • @Abraham-zi6ej
    @Abraham-zi6ejАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Kidist-je9qg
    @Kidist-je9qgАй бұрын

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤

  • @Abraham-qt4qg
    @Abraham-qt4qgАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahitote
    @mahitoteАй бұрын

    መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤

  • @success1school
    @success1schoolАй бұрын

    ❤❤❤❤kale howot yasemalen denk temhert nw

  • @onlyfootballtube
    @onlyfootballtubeАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @LominatGirmay
    @LominatGirmayАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BereketAyele-JESUS
    @BereketAyele-JESUSАй бұрын

    ተባረክ

  • @user-th3pe5io9s
    @user-th3pe5io9sАй бұрын

    ሙሉውን ይሰራልን

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia1Ай бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ 🙏

  • @user-ub4nn5jj9e
    @user-ub4nn5jj9eАй бұрын

    ሙሉውን አይሰራም እባካችሁ

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia1Ай бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንሞክራለን

  • @semuhaile-yu4pn
    @semuhaile-yu4pnАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-sk3fg4zf9o
    @user-sk3fg4zf9oАй бұрын

    በርቱ 🙏🙏🙏

  • @peg_tube
    @peg_tubeАй бұрын

    Amen amen amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤