ኢትዮ አዲስ ቲቪ / Ethio-Addis-TV

ኢትዮ አዲስ ቲቪ / Ethio-Addis-TV

News, Media, Documentary, Information, Trusted TV channel.

fun music dance

fun music dance

what a dance 🩰

what a dance 🩰

Women Run Fun

Women Run Fun

FUN FUN FUN

FUN FUN FUN

Fun run celebrate

Fun run celebrate

Fun run celebrate

Fun run celebrate

FUN FUN FUN

FUN FUN FUN

Celebration fun music RUN

Celebration fun music RUN

Пікірлер

  • @user-zi5zk9wh5t
    @user-zi5zk9wh5t17 күн бұрын

    Nice foto

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui23 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FirehiwotTibebu-ob2ye
    @FirehiwotTibebu-ob2yeАй бұрын

    ቀድሞ ጌታ አቅም ሆነሽ (አኩዋንም ቀድመሄኝ ተገኘህ ከደጅ aster abebe )አቅም ሆኖሻል ጌታ ለማፅናናት እ ሱ በቂ ነው በርቺ 😔.

  • @jeyrusalemwondemu2112
    @jeyrusalemwondemu2112Ай бұрын

    abateyew betam tegodetwal fetari stenatun yesetw siyasazen

  • @Ethiopia-Addis-Ababa
    @Ethiopia-Addis-AbabaАй бұрын

    Amen

  • @user-lh5rh4kr2y
    @user-lh5rh4kr2yАй бұрын

    ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሺ ይቆጭሻል

  • @user-ox6ih3iz4w
    @user-ox6ih3iz4wАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Jonwin121
    @Jonwin121Ай бұрын

    ጥሩ ነው ሲዳማ የለቅሶ ስርአት አለው ከሱ ጋር አብሮ ቢሆን ባህሉንም ቢመስል ጥሩ ነው

  • @yaecobtsehay3116
    @yaecobtsehay3116Ай бұрын

    "ኢየሱስም እርስዋ ስታለቅስ ከእርስዋም ጋር የመጡት አይሁድ ሲያለቅሱ አይቶ በመንፈሱ አዘነ በራሱም ታወከ፤ወዴት አኖራችሁት? አለም። እነርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ መጥተህ እይ አሉት። ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።"(ዮሐንስ 11 ÷33-35) ግን ክርስቶስ ፈጣሪ ሆኖ ለምን አለቀሰ ?

  • @Lena-wi9zu
    @Lena-wi9zuАй бұрын

    😭😭😭😭💔🖤💔💔🖤🖤😭😭

  • @eplov101
    @eplov101Ай бұрын

    ቀብር ላይ የሚስቁ ሰዎችን ቀርጾ ማሳየት ነውርና ጸያፍ ነው ታረም

  • @BiruktawitDemelash
    @BiruktawitDemelashАй бұрын

    ኢትዮጽያዊ ሱነማዊቷ ❤

  • @WarkinehLenjisa
    @WarkinehLenjisaАй бұрын

    Afl fqr

  • @ManamamaKalilus
    @ManamamaKalilusАй бұрын

    እግዛብሄር ያፅናሽ 😢

  • @TigistBelete-hm4wn
    @TigistBelete-hm4wnАй бұрын

    ወላድ በልጅ አትፈተን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @gemetemame7280
    @gemetemame7280Ай бұрын

    ጥሩ ነት ለራስ ነው ሁሌ ጥሩ ሁን

  • @segisegi1914
    @segisegi1914Ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-vd8jo3mp8l
    @user-vd8jo3mp8lАй бұрын

    Was waw waw endezi lijua yet endehede yegebat enat tetenabalech yebelage lalemenew esat lemibelaw

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345Ай бұрын

    የሞተው አበሻ ሽኝቱ የፈረንጂ - በምድር ለቀረው ሙሾ ይውረድ እንጂ

  • @user-qr4no4yr6d
    @user-qr4no4yr6dАй бұрын

    ፈጣሪያፅናሽ ዬኔእናት

  • @realitymedia9115
    @realitymedia9115Ай бұрын

    ልጁ እረፍት አጣ። የዘፋኝ ልጅ መሆን በጣም ከባድ መሆኑን የምንረዳው ይህ ምንም የማያውቅ ልጅ ሞቶሞ እረፍት ሲያጣ ነው። የተራ ሰው ልጅ ቢሆን ማን አጀንዴ ያደርገው ነበር

  • @MintesnotAdesu
    @MintesnotAdesuАй бұрын

    ayzon😭🤣

  • @tigistgetto4165
    @tigistgetto4165Ай бұрын

    ታድላ ጽናትዋ ወይኔ እኔ አመመኝ ሲሉኝ ምድር ነዉ የሚጠበኝ እንኳንም አጥቸዉ ጀግና እናትነሸ እመቤቴ ታጽናሸ

  • @bzuwerkgadissa1483
    @bzuwerkgadissa1483Ай бұрын

    ነፍስ ይማር !

  • @hyper-novaa
    @hyper-novaaАй бұрын

    ምን ሆኖ ነው የሞተው?

  • @user-ew8ix9yr6v
    @user-ew8ix9yr6vАй бұрын

    ይሄንም ስልጣኔ ነው ሊሉን ነው ይሄ የኛ ባህል አይደለም ቀብር ሳይሆን ሰርግ የሚያጅቡ ነው የሚመስሉት :: ነብስ ይማር😢

  • @tsegayfishatsion285
    @tsegayfishatsion285Ай бұрын

    ተውውውዋት.....አታቁስልዋት! በአለም በሰው ልጅ ታሪክ፣ የህይወት ምእራፎች ከባድና መራራ ፈተናዎች ሆነው በሁለት ጎራ የተከፈሉ ተፃራሪ ባላንጣዎች ፍቅርና ሞት ናቸው። ፍቅር እንደ ሞት የበረታች ናትና፥ - መኃልየ. 8፥6 ይላል የእግዚአብሄር ቃል ሲያስረግጥልን። በሰው አቅም የሞትና የፍቅር ብርታት መቋቋም ፍፁም ከባድ እንደሆነ በተግባር ሁላችንም እናውቀዋለን።ስብራቱ እጅግ ሃይለኛና በቀላሉ የሚሽር ስላልሆነ።ምናልባትም የእድሜ ልክ ስቃይ ነው።የእናትና ልጅ ሲሆን ደግሞ ፍቅሩም ሃዘኑም ከሚባለው በላይ ነው። እግዚአብሄር ስለ እናት ፍቅር ብርታትና ሃይለኝነት ሲያስረዳ ከእሳትም፣ከማእበልም ሳይሆን ከራሱ ፍቅር ጋር በማነፃፀር ነው ያስረዳው፤ከሌላው አይነት ፍቅርም አይደለም። “በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም።” - ኢሳይያስ 49፥15 እህታችን ዘሪቱም እናት እንደመሆንዋ ከባድ የልብ ስብራት እና ጥልቅ ሃዘን እንደ ደረሰባት ግልፅ ነው። ያውም የበኩር ልጇ፣አብሮ አደግዋ፣ጓደኛዋ ማጣቷ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ መገመት አያዳግትም። ታዲያ በልጇ የቀብር ስነስርአት ላይ ቆማ ከዓይኖቿ ስር የእምባ ዘለላ ሳይታይ በመልካምና የምስጋና ንግግር ልጇ መሸኘቷ ግማቹ ግራ ሲገባው፥ከፊሉ ሲፈርድባት የማህበራዊ ሚድያ የሳምንቱ የወሬ ርእስ ሆኗ መሰንበቷ ሳያስገርመኝ አልቀረም። ሲጀመር ማዘን፣ያውም የልጅ ሃዘን ሃጥያት አይደለም። እየሱስ አልአዛር በሞተ ግዜ ሃዘንተኞች ወዳጀቹ ለማፅናናት በሄደ ግዜ ሲያለቅሱ አይቶ ሃዘናቸው ተጋብቶበት እሱም አብሯቸው አልቅሰዋል። ዮሐንስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³³ ኢየሱስም እርስዋ ስታለቅስ ከእርስዋም ጋር የመጡት አይሁድ ሲያለቅሱ አይቶ በመንፈሱ አዘነ በራሱም ታወከ፤ ³⁴ ወዴት አኖራችሁት? አለም። እነርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ መጥተህ እይ አሉት። ³⁵ ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ። እየሱስ አዝኖ ያለቀሰው መጀመሪያውኑ ለእግዚአብር ክብር እንዲሞት ለወሰነበትና ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ ከሞት ለሚያስነሳው አልአዛር ሳይሆን የአልአዛር ቤተሰቦች የልብ ስብራትና ሃዘን ልቡ ስለነካው መሆኑ ግልፅ ነው። የሚያዝንልን አፅናኝና ርህሩህ እንጂ በሃዘናችን፣ በውድቀታችንና በስብራታችን እንዲሁ የሚተወን አምላክ አይደለም ያለን። “እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።” - ዕብራውያን 2፥18 የእግዚአብሄር ልጆች ስናዝንና ልባችን ሲሰበር አባታችን ፍፁም አይወድም፤ ስለዚህ ሃዘን ሲያጋጥመን መጀመሪያ ያ አፅናኙ በውስጣችን ያለው የአባታችን መንፈስ እንድንፅናና ስለሚያደርገን ነው፤ከሌላው የሚለየን። ምእራባዊ ስታይል ለመከተል አይደለም። ሁለተኛው ምክንያት የስጋ ህልፈት በተመለከተ ያለን ግንዛቤ የተለየ ስለሆነ ነው።እግዚአብሄር የሰጠን ነገር መልሶ ቢወስድብን የራሱ ወደ ራሱ መመለሱ የፈቀደው የማድረግ ስልጣኑ መቀበል እንዳለብን ያመንን ሰዎች በመሆናችን ነው። የምንወደው ሰው ሲለየን ማዘናችን ተፈጥራዊ ቢሆንም በወደ ተሻለው ወደ አባቱ እቅፍ በምንሸኘው ሰው ቀብር ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ተገቢ አይደለም፤ከዘላለም ሞት ማምለጣችን፣መዳናችን ረስተን በማጉረምረም እግዚአብሄር ለምን እናሳዝናለን?...እንደ እዮብ እና እንደ ዳዊት" እግዚአብሄር የወደደው አደረገ፤እግዚአብሄር ሰጠ እግዚአብሄር ነሳ "ማለት ለምደናልና። ኢዮብ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ እንዲህም አለ፦ ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን። ²² በዚህ ሁሉ ኢዮብ አልበደለም፥ ለእግዚአብሔርም ስንፍናን አልሰጠም። ስለዚህ የእህታችን ዘሪቱ ፅናትና ብርታትም ከሰዋዊ ተፈጥሮ የወጣ ማንነት ስላላት ወይም የምእራባዊያን የሃዘን ስታይል ለመከተል ብላ ያደረገችው ሳይሆን ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ መፅናናትና ብርታት እንዲሁም " ፈቃድህ ይሁን ብለን ዝም አልን" እንዳሉት የእግዚአብሄር ባርያዎች ከመንፈሳዊ ብስለትና ለእግዚአብሄር ፈቃድ ፍፁም ከመገዛት የመነጨ የእግዚአብር ፀጋ መሆኑ መረዳት አለብን። ይልቁንስ ፣የስንት ፓስተሮችና ታላላቅ ነብያቶች ልጆች በአለማዊ ወጀብ ተጠልፈው "ድራጊስትና ጌይ" በሆኑበት በዚህ አስፈሪና አደገኛ ዘመን የዘሪቱ ክርስትያን ሁለንተናው ለአምላኩ አስገዝቶ በፈሪሃ እግዚአብሄር በመመላለስ በሰውና በእግዚአብሄር ዘንድ ሞገስ ያገኘና የተመሰገነ መሆኑ እጅግ ያስደንቃል። ክርስትያን የዚህ አለም ቆይታው አጭር ቢሆንም ለትውልዱ አርአያ በመሆን ያሳየው ትጋትና መልካምነት "በዘመኑ ሁሉ እግዚአብሄርን ያገለገለ" ተብሎ የክብር አክሊል የሚያሸልም ስራ ሰርቶ አልፎዋል።ጓደኞቹ፣ መሪዎቹ፣ አገልጋዮቹም የመሰከሩለት እውነታ እሱ ነውና።እህቴ በዚህ ነገር ነው እግዚአብሄር ማመስን ያለብሽ። በምድር ላይ ሺ አመት ኖሮ ማደሪያው ገሃነም የሆነ ትውልድ ማሳደግ ምን ፋይዳ አለውና። ሉቃስ 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ ዋይ ዋይ ከሚሉና ሙሾ ከሚያወጡ ሴቶችና ከሕዝቡ እጅግ ብዙዎች ተከተሉት። ²⁸-²⁹ ኢየሱስ ግን ወደ እነርሱ ዘወር ብሎ እንዲህ አለ፦ እናንተ የኢየሩሳሌም ልጆች፥ ለእኔስ አታልቅሱልኝ፤ ዳሩ ግን፦ መካኖችና ያልወለዱ ማኅፀኖች ያላጠቡ ጡቶችም ብፁዓን ናቸው የሚሉበት ጊዜ እነሆ ይመጣልና ለራሳችሁና ለልጆቻችሁ አልቅሱ። በመልካም ጅማሬና ፍፃሜ የትውልዱ ምሳሌ ሆኖ ስላለፈው ብላቴናው ክርስትያን ሙሾ ካላወረድሽ እያላቹ እህታችን ዘሪቱን እባካቹ አታቁስሏት፤እሷስ የተሻለውን መርጣለችና።ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን።ኣሜን በሆነው በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ።

  • @geteneshwerkye8275
    @geteneshwerkye8275Ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ያጽናናሽ እሱንም ነፍሱን ይማረው የልጅ ሃዘን ከባድ ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3iАй бұрын

    ቆይ ግን አባቱን እግዚአብሔር ያፅናህ እሚል የለም ኮመቱ ውስጥ ? አባቱ ሆይ እግዚአብሔር ያፅናህ ዘሪቱ በርች አልቅሰሽ ቢወጣልሽ ጥሩ ነበር የፈረንጆች ልቅሶ እንደዚህ ነው

  • @EtiyaEnata11
    @EtiyaEnata11Ай бұрын

    Egizhiyabihare yastinash ehita,,, 😭😭😭 Weyna enam enata sata alasebikum alamnkum derka Naber, liktlat felga beka koy yeswa kebrwa endalabelash sile koy 40wan lasalif sil ametwa meta gin hulam dem new malksew ebidm tabyalew, beka egnam eskinhad zemita bicha,,,,

  • @wubalemteshome8427
    @wubalemteshome8427Ай бұрын

    kirstos le alazar enikuan alikisual minale lelijua bitalekis alemalikes ayasigerimim

  • @beezatujo338
    @beezatujo338Ай бұрын

    Uuuuuuuuuuuufffffffffeeeeee 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @segenet-pv1py
    @segenet-pv1pyАй бұрын

    getachen kersetose enkuwan kemote lasenesaw alazare alekesuwale mene ayenete hayemanote new yalachehu befetarey, lekeberu enkuwan betalekesu nefes yemare seysazen

  • @LaweJebo-hv1hq
    @LaweJebo-hv1hqАй бұрын

    Hay

  • @tsehayTeferi
    @tsehayTeferiАй бұрын

    ምን ይባላል ዝም ነው

  • @MeryMery-he7cs
    @MeryMery-he7csАй бұрын

    Qoy gin yen yaqel xenqare min🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭😭🤤🤤

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852Ай бұрын

    የልጅ ነገር 💔💔💔💔

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3jАй бұрын

    ነብስ ይማር ኡፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yl3oh9bn3m
    @user-yl3oh9bn3mАй бұрын

    ነብሰ ይማር

  • @user-mt8mu7dz1g
    @user-mt8mu7dz1gАй бұрын

    ለአባቱ ፅናቱን ይስጠው

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jmАй бұрын

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542Ай бұрын

    ፀጉርውን እኮውን ጥቁር ሻ የሚይጠመጥም ዘመድ ይጥፍ😭😭

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542Ай бұрын

    አሆን ከሰው ጋር አልቅሳ ቢይወጣላት ይሻል ነበር ግን ደንዝዛለች😭😭😭💔

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uzАй бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @Makdas1224
    @Makdas1224Ай бұрын

    አይይ ኢትዮጵያ ነጠላው ጠፋና ጥቁር በጥቁር አረጋችሁን 😭😭

  • @user-mq5yo8mn3p
    @user-mq5yo8mn3pАй бұрын

    እህቴ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ😭😭😭😭😭

  • @user-xv6ci7dk4x
    @user-xv6ci7dk4xАй бұрын

    ይገርማል የሰው ልጅ ልዩነት ልጇ የሞተባት እኮ አትመስልም 😢እኔ ብሆን መቋቋም አልችልም እንኳን ልጄ የልጅነት ጓደኛዬ ሙታብኝ አስክሬኑን እስከማይ ድረስ አላምንም ብዬ እንደ እንጨት ድርቅ ብዬ ለብዙ ስዓት የልጅነት ጊዜአችንን እያስታወስኩ ዝም አልኩ በኃላ አስከረኑ የነበረበትን ትንሽዬ አልጋ ሳብ አድርገው ሲያሳዩኝ ራሴን ስቼ ወድቄ ስንት ውሃ ተደፍቶብኝ ግን ያም ሁኖ እንደ ጅል ነበር ያረገኝ አሁንም ድረስ የሷን ሞት አላምንም 🥺💔🖤😢

  • @heavenheaven3746
    @heavenheaven3746Ай бұрын

    ምንም ብትሆኝም አይነሳማ ደግሞ እግዚአብሔር የወደደውን አደርገ እሷም አለች እኔ ከእግዚአብሔር በላይ አልወደውም አየሽ እግዚአብሔር በስራው ሁሉ እሱ ትክክል ነው ያጽናናትን ጌታ ክብሩ ለእርሱ ይሁን ክርስቲያን ከሆን እግዚአብሔር ትክክል ነው ባይ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wgАй бұрын

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6uАй бұрын

    ምን ነው ሰው አልቅሶ ቢወጣለት ኖሮ!? ለምንድን ነው እናትየው ማንም እንዳያለቅስያለችው? 😮😮ይህ ምንም ከእግዚአብሔር ጋር የሚያያዝ አይደለም. ጉድ እኮ ነው.

  • @AddisTesfa-mn9bp
    @AddisTesfa-mn9bpАй бұрын

    Yihenyahl. Metsinanat metafen. New aymeslm kehonesyew

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu8507Ай бұрын

    ተመስገን ፅናቱን ሰቶሻል በርቺ የኔ እናት የማን ሙሽራ መሆኑ ገብቶሻል እግዛቤር ያዝልቅልሽ🙏🏿