ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው / Jesus Christ Is Lord  መንፈሳዊ ቻናል

ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው / Jesus Christ Is Lord መንፈሳዊ ቻናል

ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። ኢየሱስ ብቸኛ መንገድ፣ እውነትና ህይወት ነው ከሱ በቀር ወደ እግዚአብሔር አብ የሚመጣ የለም። ንስሀ ገብታችሁ አምናችሁ ዳኑ።

ይህ ቻናል የወንጌል አማኞችን አዳዲስ መዝሙሮችን፣ ቆየት ያሉ የድሮ መዝሙሮችን እና ስብከቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው።

የሰማነውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን እውነት ነው ወንጌሉ ኢየሱስ ያድናል ወዳችሁ ተቀበሉት ጌታ ይወዳችሗል!!!
የዚህ ቻናል አላማና ግብ የቆዩና የተረሱ መዝሙሮችን ማቅረብ : ማስታወስም እና በተጨማሪ አማኞች በፀሎት፣ በቃልና በሕብረት ወደ ክርስቶስ ሙላት እንዲያሳድጉና እግዚአብሔር በሚሰራበት በዚህ ሰአት በሀይልና በስልጣን ወንጌልን ለፍጥረት እንዲያደርሱ ለማገዝ ነው! በዚህም መንፈስ ቅዱስ እንደሚረዳን እምነት አለን!
📢ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ በክብር ይመጣል❗
አላማችን ወንጌል ማዳረስ እንጂ ሌላ አይደለም፣ እንዲሁም ህያው ቃሉን እንዲያሰላስሉ መርዳትም ነው።
ስለዚህም ማንኛውንም ቪዲዮ remove ለማድረግ ቢያሳውቀን ከቻናላችን ሪሙቭ እንደምናደርግና ልንመልስ / መልሰን ልንልክ እንደምንችልም ለማሳወቅ እንወዳለን! ጌታ ይባርካችሁ❗
Copy right issue? Let us know!

Related channels: AmlekoTube, FikerTube.com, MARDA TUBE, SongTube (ሶንግ ቲዩብ), Mezmur Tube, Mezmur Bet
And So Forth



ሰምታችሁ ተባረኩበት

Aka (Also Known As) Eyesus Tube

Repent and Believe in the Gospel of Jesus Christ

Yared Maru

Yared Maru

Kaleab Tsegaye

Kaleab Tsegaye

Alemneh Jenberu

Alemneh Jenberu

Wengelawi Alemneh

Wengelawi Alemneh

Megersa Bekele

Megersa Bekele

Ephrem Alemu

Ephrem Alemu

Yosef Kasa

Yosef Kasa

Пікірлер

  • @nebiyukebede4046
    @nebiyukebede40466 сағат бұрын

    Medgan melkam mew zemare.... tebareku .. MKC

  • @Philippaelias
    @Philippaelias8 сағат бұрын

    የዛሬ 16 እንዴት ሙዚቃችን እንዴት እዚህ ደረጃ ላይ ደረሰ ቅንብሩን ማን ብሠራው ነው ❤❤

  • @gediongetachew-s3f
    @gediongetachew-s3fКүн бұрын

    Ameeeeeen kalat yelagnm silamihiratih 😢😢😢😢😢😢

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel2 күн бұрын

    UPDATE: Henok Addis VCD (2011) አይኔ አይቶሀል 2003 ዓ.ም.

  • @RahelGebru-p1r
    @RahelGebru-p1r2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤enwedehalene,❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ru3cq5fw9q
    @user-ru3cq5fw9q2 күн бұрын

    Betam teru new ende ye efrem alemu ke yosef kidane gar new ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ru3cq5fw9q
    @user-ru3cq5fw9q2 күн бұрын

    Thanks for posting this Prophet Yosef Kidane Old Backstory Video In Ephrem Alemu VCD 2009 Just Like Yosef Bekele With Pastor Mesfin Mulugeta ❤❤🎉🎉🎉

  • @solomonlonsako9544
    @solomonlonsako95442 күн бұрын

    ❤❤

  • @marthaayele1470
    @marthaayele14703 күн бұрын

    ወንድም ዮኒ ይህን መገርሳ በቀለ ቪሲዲ (2007) ስለለጠፍክ አመሰግናለሁ እና የ vcd kasset ሽፋን አለኝ! 😊😊😊❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel3 күн бұрын

    ቀፎ

  • @MaseyAsefew
    @MaseyAsefew3 күн бұрын

    አሜን

  • @asratkesho3742
    @asratkesho37423 күн бұрын

    ye geta tsega yibizalish.....geta ategebe kalew sew hulu yikerbegnal,,,,ayichewalew

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia85574 күн бұрын

    የድሮ ፔንጤዎች የምር ምንም ከዘንድሮች ጋ አይገናኙም ድሮ የምር የጌታ ፍቅር ነበራቸው የዘንድሮዎች ግን የሚራክል ፍቅር አላቸው

  • @AbenaMekura
    @AbenaMekura4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @zufanwondrad8254
    @zufanwondrad82544 күн бұрын

    Getayawkal Girmay And Biruktawit Assefa VCD Full Video (Fetari Endale Semahugn Yebelay)

  • @abenatube2160
    @abenatube21605 күн бұрын

    እሰይ እልልልልልልልልልልል🤲 ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን🤲

  • @angelroy7749
    @angelroy77495 күн бұрын

    Jesus Christ is the life, the way and the truth. Wonderful songs....encouraging and comforting...meaningful lyrics...The Lord bless you and your ministry...be a blessing for many...The Lord's presence should be glorified through music...that's the real purpose...The Lord is faithful

  • @biniamgeday3519
    @biniamgeday35195 күн бұрын

    0:33

  • @HawaaWaa-o3t
    @HawaaWaa-o3t5 күн бұрын

    👏🤲🤲❤❤❤❤❤❤

  • @adutesfaye1637
    @adutesfaye16375 күн бұрын

    ዘማሪ ተሜ ይህን ያነትን ቨሲዲ ያየዉት ፣ ገና በጣዋት በልጅነቴ ነበር ፣ ገና ምንም ሳላወቅ እንባዬ እየፈስስ እየደጋገመኩ ነበር መሰማዉ ፣ በዛ ወቅት ነዉ የጌታ ፍቅር ወሰጤ ሰምጦ የገባዉ፣ አገልጋይ ነኝ አሁን ፣ ሌላ ነገር መሆን አልቻልኩም፣ ዛሬም ሰሰማ ወሰጤ ይታደሳል ፣ አሁን እንኳን ይህን ጹፍ ሰጰፍ እንባዬ ይመጣል፣ ጌታን ፍቅር ተካፈያለዉ ሰላንት ጌታ የተመሰገን ይሁን ፣ ዘመንህ ሁሉ የበረከት ይሁን ተምዬ ❤

  • @KedirAli-h4e
    @KedirAli-h4e6 күн бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @argawabili6171
    @argawabili61716 күн бұрын

    አቤት ጌታ ሆይ የፀሎት ሰዎች አድርገን። ክብርህ በእኛ ላይ ይሁን።

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel6 күн бұрын

    Amen

  • @user-fq1rn1yx8w
    @user-fq1rn1yx8w6 күн бұрын

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ አሜንንንንን❤❤❤😢😢😢

  • @noahtheodros5587
    @noahtheodros55877 күн бұрын

    @eyesusgetanewmezmurchannel Hallelujah Amen ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @noahtheodros5587
    @noahtheodros55877 күн бұрын

    @eyesusgetanewmezmurchannel Hallelujah Amen ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @YoosanTafarii
    @YoosanTafarii7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BehailuSime-kf4xc
    @BehailuSime-kf4xc7 күн бұрын

    The blessing❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @biniamgeday3519
    @biniamgeday35198 күн бұрын

    3:40

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa9 күн бұрын

    የቅባት መንገድ አንድ ብቻ ነው😊

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa9 күн бұрын

    የቅባት መንገድ አንድ ብቻ ነው😊

  • @Joseph-788
    @Joseph-7889 күн бұрын

    እንዴት የሚገርም የ እግዚአብሔር ክብር ነዉ ።

  • @user-qh9ll1xu2c
    @user-qh9ll1xu2c10 күн бұрын

    እልልልልልልል!!! ተባረኩልኝ

  • @zinutesfaye
    @zinutesfaye10 күн бұрын

    😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @ermiyasgizachew8139
    @ermiyasgizachew813911 күн бұрын

    ምን አይነት ጊዜ ነበር ዋዋ😱😱 እግዚአብሔር ሁለም ለምጠሩት ቅርብ ነው wow ተባረኩ🙏🙏

  • @MetiMekonnen-j7k
    @MetiMekonnen-j7k11 күн бұрын

    😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tf6tx4xq5c
    @user-tf6tx4xq5c12 күн бұрын

    Amen amen ❤❤❤❤❤

  • @ashenafigebre-w9h
    @ashenafigebre-w9h13 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ashenafigebre-w9h
    @ashenafigebre-w9h13 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😂😂🎉😂🎉😂

  • @BoniTila
    @BoniTila13 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮❤❤❤❤❤

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga889313 күн бұрын

    👍👍👍👍👍📖📖📖📖📖📖❤️

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga889313 күн бұрын

    Amen amen

  • @AbenezerEshetu-ie7pw
    @AbenezerEshetu-ie7pw13 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wo8mm4xj2u
    @user-wo8mm4xj2u14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤😊

  • @AdanechYohaness
    @AdanechYohaness14 күн бұрын

    Amen

  • @AdanechYohaness
    @AdanechYohaness14 күн бұрын

    Amen

  • @AdanechYohaness
    @AdanechYohaness14 күн бұрын

    ❤❤

  • @SamiJoni-bm8fs
    @SamiJoni-bm8fs14 күн бұрын

    Sile enante ye egziabiher sim yetebareke yihun.

  • @jerryfekede828
    @jerryfekede82814 күн бұрын

    Bezu zemn😢❤❤❤❤

  • @user-fz9om6hd5c
    @user-fz9om6hd5c14 күн бұрын

    ይህ ግለሰብ በመኪና አደጋ በአሰቃቂ አደጋና ሁኔታ ከነቤተሰቡ የተፌጨ ፧ ሥጋቸውን እንኳን ለመለያዬት እሲኪያስቸገር ድረስ በመቅሠፍት ፦ ከምድር ገጽ የተወገዴ አይደለምን ??? ? ??? ኤሬ ምን እየሆንን ነው ??? ? ??? 7 ወደ ዓዕምሯችን እንመለስ ። እግዚአብሔር ፍጹም ጠባቂና ፥ እውነተኛው እረኛ ስለ ምን ጥበቃውን አነሣበት ??? ? ??? 7