አንድ እውነት One Truth

አንድ እውነት One Truth

እንኳን ወደ ቻናላችን በሠላም መጣችሁ።በቻናሉ ትክክለኛ መረጃዎችን፣ታሪካዊ ፣ወቅታዊና አዝናኝ እና አስተማሪ ጉዳዮችን ይቀርቡበታል።
ሰብስክራይቭ፣ላይክ እና ኮሜንት ያድርጉ።ይወዳጁን❤

Пікірлер

  • @AlemuAyalew-q9k
    @AlemuAyalew-q9k8 сағат бұрын

    የመጀመሪያዉ ስለ አገዉ የተናገረዉ እዉነት ነዉ100%::

  • @AlemuAyalew-q9k
    @AlemuAyalew-q9k9 сағат бұрын

    ክቡር ተክላይ ሚኒስተር በአገዉ ህዝብ ላይ ያለዉ ስቃይ ሰቆካ አንድ አማራ እየተባለ አማራ ዉስጥ ያለዉ ብሔር ህገ መንግስታዊ መብቱን እንዳይጠይቅ ብዙ አፈና እየተረገ መሆኑን ከፌድራል ብልፅግና ሰዉ እስከ ቦታዉ በመላክ እዉነታዉ ቢረጋግት የተሻለ ነዉ!

  • @almaznigatu3967
    @almaznigatu39672 күн бұрын

    እመኑኝ ማስቲሽ ይስባል ልጁን እዳያስለምደው አት ወሮበላ ለእተ ቃላት አጣው እርዱኝ ምልበለው መሲኮፈውስ ናት በማርያም ስም አትነግድ በቃ ተበላህ ወደነበርክበት ተመለ ቄርቆዳ ቢች

  • @almaznigatu3967
    @almaznigatu39672 күн бұрын

    አት ባለጌ ሚዲያ ላይ በአለም የተክበረችን ስው ልታዋርድ ማንም አይስማህም ለነገሩ ሚስትህን ብትበድላት ነው ተመልሳ አይንህን ማየት ያልፈለግችሁ አተለማኝ ባለጌ ከዋንትያ የባስክ የኢትዮጵያ ህዝብ ስትቸገር ቁርስ ምሳ እራት የማተቀውን ሶስግዜ መብላት አሳየ አሁን በአፍህ ምርት ማቀርሽት ጀመርክ አተ መሲን ታያለህ ጅብ አፍ ሽቀጥ።

  • @user-xv7nt3db5j
    @user-xv7nt3db5j2 күн бұрын

    ማሚ ናፍቃኛለች ያለው መሰረት በዙ ነች በላ እሷ እኮ እናት ስለሆነች ነው ይሄን የተናገረችው እናቱን አለች እንጂ ምን አጠፋች ይቅር ይበልህ።

  • @meronmeron9834
    @meronmeron98343 күн бұрын

    ሲጀመር ክብር አታቅም ባለጌ ሰካራም ስራ ስራ ልጁን ድህነት አታውርሰው እናተ አረብ ያላቹ ሴቶች ገዘብ አትስጡት

  • @meronmeron9834
    @meronmeron98343 күн бұрын

    ስድ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie2593 күн бұрын

    ወይኔ ተሣሥተሀል ሰውን መዝለው ብልግና ነው🤔

  • @sabalegesse2959
    @sabalegesse29593 күн бұрын

    ኧረ ጨዋታ ቀይር እናቴ ናፈቀችኝ ብሏል በል መሰረትን ይቅርታ ጠይቅ

  • @yeromneshyemane6720
    @yeromneshyemane67203 күн бұрын

    ስህተቱ የልጁ ነው ታረቁ የሚለውን ለምን ቆርጦ ለቀቀ ልጁ ባለጌ ነው ብር ሰብስቦ ጠግቦ ነው ምንም ብትል እንደዚህ ማለት አይገባም ለሱ ብላ ነው ወረኛ ነው ትልቅ ስህተት ሰራ ልጁ

  • @user-ip2un7fx6n
    @user-ip2un7fx6n3 күн бұрын

    አተላ

  • @user-jp6ks2ym8x
    @user-jp6ks2ym8x3 күн бұрын

    Menabah ezawe tagalawe Teddy afro menabah yaregehe.

  • @kingcell4953
    @kingcell49533 күн бұрын

    Esko yntu nfkot enjie slhager cheger mnykle wyi gud klju atshalm

  • @kingcell4953
    @kingcell49533 күн бұрын

    Fnhen ytfaw lmne ersha alalkem wrea mbzat mndnew

  • @liyademeke6073
    @liyademeke60733 күн бұрын

    አረ የሠው ውርደት እሧ ምንታርግክ ሢጀመር ይሄ ህፃን ሥለ ፓለቲካ ያቃል አረእፈፈር 🤑

  • @ethioamericann
    @ethioamericann3 күн бұрын

    በግድ ልግዛችሁ የሚል የለየለት ዘረኛ ደንቆሮ ነው.........ንፁሀን ዜጎች ሲያልቁና እና በየግዜው ሲታገዱ እንደትንኝ እንኳን አይቆጥራቸውም 😱

  • @abnet9461
    @abnet94613 күн бұрын

    ደደብ ውሸትህ አያልቅ አንተን ብሎ መሪ ችግኝ ልትመራ ትችላለህ ሰው መምራት አትችልም ቅቤው አራዳ ብቶሆን ስልጣንህን ትለቅ ነበር በሻሻ

  • @bbhh211
    @bbhh2113 күн бұрын

    ደም ጠጪ ሳጥናኤል

  • @DinaRidwan-cy8zu
    @DinaRidwan-cy8zu3 күн бұрын

    Debeb neh

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh3 күн бұрын

    ቴዲ አፍሮ ዛሬ ለምን እዚህ ላይ ሳትዘፍን ቀረሕ ታድያ ጀግና ከሆንክ እውነት አም ባደረገው ራ ከሆንክ

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh3 күн бұрын

    ፍኖ ውደ ቤት ግቡ ጦርነቱ ዛሬ አብቅቷል ጎርጎራ ላይ አበቃ አብይ አቨንፏችዃል

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo74833 күн бұрын

    ምን አደረገች መሢ የሆንክ ባለጌ ምላስህ የሆንክ ደደብ መንደሬ

  • @tkyohanes
    @tkyohanes3 күн бұрын

    Stupid

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete44773 күн бұрын

    ምን ያደርጋል ህዝብ በረሀብ እያለቀ አንተና ቡችሎችህ ልትዝናኑበትና በገቢውም ጦር መሳሪያ በመግዛት አማራን ለማጥፋት መሆኑ ያሳዝናል፣ አንተ ባትልም ማንም ቢሆን ልማትን የሚጠላ እንደሌለ ይታወቃል፣ የሚያሳዝነው ይህ መያዣ መጨበጫ የሌለውና ትላንት የተናገርከውን ዛሬ መድገም የማይችለውን ውሸታም አንደበትህና የንቀት ንግግርህን ቆም ብለህ አለመመርመርህን ነው ማወቅ ያለብህ፣ አማራን አጠፋለሁ ባልክበት ወራዳ አንደበትህና በዘረኝነትና በስልጣን ጥማት በሰከረው ማንነትህ እየተናገርክ ላለውም አጸያፊ ስርአትህ መቆጠብ እንዳለብህ ማወቅም ግዴታህ መሆኑን መገንዘብ ይኖርብሀል፣ ዛሬ አጠገብህ የነበሩትን ለሀገሪቱ ትልቅ ስራ መስራት የሚችሉትን ምሁራንን እያሳደድክና እያስገደልክ እውነት የሚናገሩህን እያሳስርክ ሀገር አለማለሁ እያልክ ልክ ከኪስህ አውጥተህ ያሰራህ ይመስል በሌሎች ጭንቅላት የተሰራውን በአንተ እንደተሰራና የተሰራውም ለህዝብ ጥቅም ነው ብሐህ ስትለፍፍ መስማትና የልብህን ክፋት ህዝብ እያወቀው መልካም ሰው ለመምሰል የምታደርገውን ጥረት ሁሉ ተላላኪህ ሽመልስ መሰሪነትህን እየገለጠው አዮደለምን? በተራበ ህዝብ ላይ የምታላግጥ መሆንህን እረስተህ ውሸታም ስለሆንክ የኮሪደር ልማት ብለህ በጀመርከው አማራንና ጉራጌን ተወልዶ ባደገበትና እትብቱ ከተቀበርክበት ቀነው መንደሩ ማፈናቀል ምን የማሉትስ ልማት ነው? በኑሮ ውድነት ለደቀቀ ህዝብ ሳር መትከልና መዝናኛ ምን ያደርግለታል የሚበላው ሳይኖረው... ብዙ ማሐት ይቻላል።።

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale29723 күн бұрын

    አንተ በጣም ከባድ ሰው ነህ ወላሂ

  • @KaBeye
    @KaBeye3 күн бұрын

    ተግባር በስራቸው የሚታወቅ ታላቁ መሪያችን አብይ አህመድ ረዥም እድሜ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @gocowboys4281
    @gocowboys42813 күн бұрын

    መንደርተኛ ሁላ እስኪ ከዛ ባሻገር ኣስቡ ደነዝ ትውልድ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir35023 күн бұрын

    👎👎👎👎👎👎

  • @adisfikir3502
    @adisfikir35023 күн бұрын

    ምሀይም

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe53084 күн бұрын

    I don't know why our peoples special the people In the parliament Trust Abye this person he came to Power to destroy all of us don't be decived by Abye and narrow Minded satanic etnic groups they are the root problems don't expect any things Postive we know Thinking pattern .

  • @endrismohamed-nq8yk
    @endrismohamed-nq8yk4 күн бұрын

    አጭበርባሪ

  • @andewnet
    @andewnet4 күн бұрын

    በአንድ እጅ ውጊያ በአንድ እጅ ልማት እውን ሆኗል????

  • @KaleMulu-r3b
    @KaleMulu-r3b4 күн бұрын

    ቂም ያለብህ ትመስላለህ ከጋዜጠኛዋጋ አነጋገርህ

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh60524 күн бұрын

    አንተ ይህንን የአራት አማት ልጅ ስለ ፓለቲካ ማስተማር አግባብ አይደለም ነገር ግን መስየየየየን መናገር በመድፈርክ በጣም ታሳዝናለህ እሽ ስለዚህ አንተ ልጅ የነበርክበትን አስብ እሽ

  • @GedSmmon
    @GedSmmon4 күн бұрын

    Youti 💚💛❤️ we love U.

  • @hannakonjo48
    @hannakonjo484 күн бұрын

    ሀበሽ. ምንም ምስጋና የለውም.

  • @hannakonjo48
    @hannakonjo484 күн бұрын

    እተ ቆሻሻ አሁን ሰው ሆክና. የሚዳያ ሰው እኮነው ያተን ችግር ተረድቶ. ለህዝብ አቅርቦ. የተረዳህው. እደታለህ ባለጌ ወራዳ ነህ መስረት በዙን እምትናገር. ባለጌ. ደደምነህ.

  • @user-rl1mi4mi1l
    @user-rl1mi4mi1l4 күн бұрын

    ደደብ ቦርኮ ነህ

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay71994 күн бұрын

    እርጉዝ ናት ብር ላኩለት ልመጣ ነዉ ባለቤቴን አገኘዋት ሥትል አምበር ምን አይነቱ ነሕ 😮😮😮😮😮😮

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay71994 күн бұрын

    በጣምም ባለጌ ነሕ እርግጠኛኛ ነኝ ተከታይ ለማፍራት እጅ ታገኛታለሕ ምዉሸታም እሧን የመናገር ሞራን የለሕ

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen19364 күн бұрын

    ምን ችግር አለው እናቱ ነይ ብትል ቅድሚያ ለልጅህ ስትል ታረቁ እኔ ጋዜጠኛዋ ላይ መጥፎ ነገር የለምል አጠገብህ እያለ ለልጄ መጣላታችንን አልነገርኩም እያልክ ነው ተረጋጋ

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay71994 күн бұрын

    አተ ለሕፃን ይኸን ምን አሥወራሕ እወ የልጆች እናት ሥለሖነች ሕፃኑን አይታአዝና ነዉ እርግጠኛ ነገ በልጅሕ ቢዝነሥ እየሠራሕበት ነዉ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc4 күн бұрын

    ቆይ መሲ ምን አጠፋች እኛም የተረዳነው መሲ እንደተረዳችው ነው ምን አይነት ባለጌ ነክ አንተ ግን

  • @yirgalemkassa3993
    @yirgalemkassa39934 күн бұрын

    ያምሀል እንዴ መለስ ብለኸ የምጁን ያለዉን ተመልክተዉ ልታብድነዉ ሲጀምር እንዲኸነዉ የሚያረገዉ ትንሽ እናቱ እስትመጣ እራሰኸን ተቆጣጠር ባለጌ

  • @genetghebre8790
    @genetghebre87904 күн бұрын

    Ante bagei sed bemenahak moraleh newo eswan yemtesadebewo antedegay eras lgunmelemegai newo eyaderkyalehewo balegei yebebagei mecheresa wusetaem leba.gazetegawa seraengei eyeseraeh yaleheqo.leba yewotaleh leba kefetaem kfetnech serekehewum yehuobal lemelemega tadeyalemen ateseraem meneyasetemarkewo newo .gazetegawan enkaen endate aynet keftaef manem tehetat atawukem yemetakerbewun yemeteserawun tenkeka tawukalech.

  • @elsabetkidane2687
    @elsabetkidane26874 күн бұрын

    መሲ የላይክ ችግር የለባትም መልካም ሰው ናት በዚ ልክ መናገር አችልም

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel35564 күн бұрын

    he is very young for politics

  • @TeddyDawit-bh3qv
    @TeddyDawit-bh3qv4 күн бұрын

    አንተ መጀመርያ ከሚስት ሳትታረቅ ስለሀገር ታስባል አንተ መጀመርያ ከናቱ ታረቅ መስ ባንተ አፍ እንዲ አትባልም አለም የሚያቃት የሚወዳት ጋዜጠኛ ናት ተው እንዲ አይባልም

  • @user-sq7up5hz5k
    @user-sq7up5hz5k4 күн бұрын

    ግም ነገር ነህ የሰው ገንዘበ አጠገበሀ ወሬኛ ነህ

  • @woinshetyeneneh
    @woinshetyeneneh4 күн бұрын

    ባለጌ አንተ እሷን መናገር አትችልም