Day 7 Tube

Day 7 Tube

#Day_7_Tube

ሰበር መረጃ

ሰበር መረጃ

ሰበር መረጃ

ሰበር መረጃ

Пікірлер

  • @eyeruszewde7949
    @eyeruszewde79497 минут бұрын

    Ayizoh wadme EGZIHABHERIN yeyaze afro ayawkim.digil kanelijiwa tetebkih!

  • @salamrita2646
    @salamrita26468 минут бұрын

    አይዞህ እግዚአብሔር አለ ሀይል ሁሉ የእግዚአብሔር ነው

  • @user-nv6qz9rs8c
    @user-nv6qz9rs8c10 минут бұрын

    ወንጀለኛውንም ለመለየት ይጠቅማል ሰው ገጭተው በመሳርያ የራይድ ሹፌሮች ላይ ወንጀል የሚፈጽሙ የተለያየ ዘረፋ የሚፈጽሙ ለመያዝም የሚሉ ጠቅማል

  • @user-nv6qz9rs8c
    @user-nv6qz9rs8c12 минут бұрын

    ከጊዜው ጋር ሂድ የኦሪትን ዘመን ፈለክ ገልቱ

  • @tsyonmaryam4708
    @tsyonmaryam470819 минут бұрын

    EGZIHABER ytebkh wendma EMEBRHAN tla kelela thunh..

  • @user-qg7yi8gv6g
    @user-qg7yi8gv6g22 минут бұрын

    አቤቱ አምላክ ሆይተነሥ አንተና የመቅደሥህ ታቦት እንዳለ ልብ አምላክ ዳዊት አንተም ተነስተህ እንደ ባቢሎን ግንብ ሳይቀድሙ ቀድመህ ፍርስርሱን አውጣው

  • @MuleChaka-cd8vi
    @MuleChaka-cd8vi34 минут бұрын

    ወረኛ ትኩረት ነው

  • @eliastsigemariam452
    @eliastsigemariam45254 минут бұрын

    Look at Ethiopian movie trailer called "Affini" there a scene showing meditation. kzread.info/dash/bejne/fpedtJuJhcbJltY.html

  • @user-br8yv5wr5s
    @user-br8yv5wr5sСағат бұрын

    አይዛክ እግዚአብሔር አለ

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953Сағат бұрын

    😢😢😢 አንድ ያለኸን አንተ ነህ ወጣቱን የምታነቃ😢😢😢 እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @SewunetAdamu
    @SewunetAdamuСағат бұрын

    Ere befetari yetemezegebin sewoch endet enadirg ebakachihu mefithe kalew nigerugn betam techenikiyalehu. Ethiotele temezigibiyalehu gin alawotahum mn ladirg be Egziabher yehone neger belugn

  • @nicolastesla8791
    @nicolastesla8791Сағат бұрын

    መጀመሪያ እስቲ መምምህር ያሉትን በቅጡ ለመረዳት ሞክር ዝምብልክ እንደመሰል እዚ አትቀደድ!!😏😏

  • @tirhashaile5766
    @tirhashaile5766Сағат бұрын

    ዳንኤልን ከአንበሳ መንጋጋ ያዳነ እግዚአብሔር ጠላቶችህ እጅ ላይ ፈፅሞ አይጥልህም።

  • @user-se2um6xr1j
    @user-se2um6xr1jСағат бұрын

    የአፄ ዘረያቆብ እመቤት ስውሯ ፅላት ደጓ እናቴ ፃድቃኒ ማርያም ትጠብቅህ አትለይህ ወንድሜ ።

  • @EthiopianFunnyShorts
    @EthiopianFunnyShortsСағат бұрын

    😂ያራዳ ልጅ ይመችሽ!! ኤዲተር ከፈለግሽ እስቲ ከካፊያው ይድረሰን

  • @Elias-tt8dw4ot3z
    @Elias-tt8dw4ot3zСағат бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @user-yw3pg8cv8g
    @user-yw3pg8cv8g2 сағат бұрын

    አግዚአብሔር ይጠብቀህ ወንድማችን ከባድ ሁኔታ ወስጥ አንደምትኖር ባትነግረነም አናውቃለን እኔ የቻልኩትን አረጋለሁ ሁላችሁም ደግፉት ወንደማችንን

  • @user-dv9qs6xb1k
    @user-dv9qs6xb1k2 сағат бұрын

    ወንድማችን አንተስ አያርግብህና ብትሞት ሰማዕትነት ነዉ ላንተ ይብላን ለእኛ ማን ያነቃናል ግን አይዞህ እኛ አለን ከእኛ በላይ እግዚአብሔር አለ now Go To Fund Me 👇

  • @Tube-pm3tk
    @Tube-pm3tk2 сағат бұрын

    Er mnem yegna hager sew ayaseram lijun alwedewm gn hulunm wede Illuminati mazor gn yastelal

  • @mulusew505
    @mulusew5052 сағат бұрын

    ቅዱስ ቁርባን ተቀብለሃል?? ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው ለሁሉም❤ ሁላችንም ሟች ነን እዚህ ያላችሁ ሁሉ ተቀበሉ የእውነት ዛሬ ነገ አትበሉ:: መጠሪያችን መች እንደሆነ አናውቅም

  • @LehulSeged
    @LehulSeged2 сағат бұрын

    አስመሳይ ብቻ

  • @TadiyosGirmay
    @TadiyosGirmay2 сағат бұрын

    እነሱ የታያቸው እኛ ያልታየን ምንድን ነው????

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy73812 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc2 сағат бұрын

    ሀገራችንንንን በጥሬ ገንዘቡን መገበያየት ማቆም የለባትም ሀፈታም ይጨነቅበት ደሀ ሀገራችንንን ሠላም ትሁንልን አቡይ ሥታችንንን አሰለቀሠን ሸገር ሲቲ ቡሎ አፈርሰቡንንን

  • @user-nj2jj5yb5z
    @user-nj2jj5yb5z2 сағат бұрын

    Birr yalew hulu yecelema mehabertegna nachew betselot kantegar nen

  • @user-wd9tr3io7y
    @user-wd9tr3io7y2 сағат бұрын

    የሚጠብቅህ አይተኛም እነሱ ጋር ካለው አንተ ጋር ያለው ይበልጣል ❤ አይዞህ የቅዱሳኑ አምላክ ይዋጋልሀል ❤❤❤ በተቻለ መጠን ከግዚያብሄር ጋር እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እመብርሀን ሽፍን ታርግህ ከክፉ ነገር ሁሉ❤❤❤❤

  • @ala9977
    @ala99773 сағат бұрын

    Emebate Maryam tetebekeh

  • @EtsubAddis-tg8hw
    @EtsubAddis-tg8hw3 сағат бұрын

    begenzeb linagizew akim yelelen sewoch andi genzeb gn alen biyans wedef fetari minirechew enba alenina hulachinm bealem lay kalut tikit ewunetegna sewoch mekakel yihin wendimachinin yaterfilin zend kelibachin honen enbachinin wede fetari enirichi kidus pawulos lene gn mot yishalegnal menore gn lenant tikim ne biluwalina yih wendimachin bimot enikuwan kezihich hasetegna alem tevelagilo kenekidis giyorgis ekif wus nw migebaw enga gn endekedemw mnum sayigeban beseyitan wetimed meyazachin ayikerimina aderachihun hulachinm betselot beenibachin enasibew

  • @TarikneshGirma
    @TarikneshGirma3 сағат бұрын

    ማንም ቢፎክር የአለሙን የሰማዩን ንጉስ ማሸነፍ አይችልም አንተ ደግሞ የንጉስ ልጅ ነህ እመቤቴ በወርቅ ቀሚሷ ትሸፍንህ

  • @mekdelawitsisaybelayneh1359
    @mekdelawitsisaybelayneh13593 сағат бұрын

    አይዞክ በርታ ጠባቂ እግዚአብሔር ነው ፀሎት እናረግልካለን

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd4 сағат бұрын

    🥺🥺Ayizoh wandime egizabiher kente ga yihun amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @letinahadgembes253
    @letinahadgembes2534 сағат бұрын

    Wendemi aizohi egzabhir yet ebakehe

  • @tigistbush8875
    @tigistbush88754 сағат бұрын

    እሱኮ ተሸውዶ ሸውዶን ነበር ግን እኛ እድሜ ለሰበን ደይስእና ለሌሎች አገር ወዳድ ኢትዮጵያ እየነቃን ነው ፈጣሪ ይመስገን

  • @selamyoutub
    @selamyoutub4 сағат бұрын

    እኛ አንፍልግም 😢😢 ሰይጣን

  • @dagnachewgebissa731
    @dagnachewgebissa7314 сағат бұрын

    ትክክል ነው አንተ ደደብ እንተ ነህ የምታውቀው ምን ለማስነሳትሳሳት የምትፈልገው

  • @nigistgtsadik65
    @nigistgtsadik654 сағат бұрын

    እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ። ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ትከልልህ ወንድሜ

  • @MichaelMichael-xv1mn
    @MichaelMichael-xv1mn4 сағат бұрын

    እስኪ በማስረጃ አሳምነን ብር ከመለመንህ በፊት

  • @mkwad2016ec
    @mkwad2016ec4 сағат бұрын

    "እኔ የሆነ ነገር ብሆን ለዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚዎች ምቹ ነው እሚሆነው ነገሩ????" አረ ወገን እያስተዋልን የዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚዎች አንተና ያንተ አይነት ስራ እሚሰሩ ሰዎች ስላላችሁ ብቻ ስራቸው ቢደናቀፍ ኖሮ ገና ድሮ ባረፍን ነበር። በዚህ መልኩ መታበይማ ዋጋ ያስከፍላል ወንድሜ። በነገራችን ላይ እኔ ያንተን መርሃግብር ትውልዱ እንዲከታተል እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥረት ሳደርግ የነበርኩ ሰው ነኝ አሁንም እጥራለሁ ግን እግዚአብሔር ትውልዱን እንድታነቃ እቃ አድርጎ መርጦህ እንጂ በራስህ ፈቃድ እስካሁን ያደረከውን ነገር አድርገሃል ብዬ አላምንም ስለዚህ አሁንም በቃ ካለ መርሃግብሩን እሚያስቆመውም ራሱ ፈጣሪ ነው ይቀጥልም ካለ ፈቃዱ የእርሱ እንጂ የኛ ወይም ያንተ አይደለም በቃ አንተ በእምነት ፀንተህ ቁም ሌላውን ለፈጣሪ ስጥ እንጂ የምር በሰውኛ ጥበብ ከዲያብሎስ ስራ አስፈፃሚዎች ዓይን መሰወር እምትችል መስሎህ ይሆን?? ተሳስተሃል ወንድሜ እንደውም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገለፅ ዘንድ የነሱን ማስፈራሪያ ትተህ ቀድሞም እውነትን ይዘህ ወደፊት እንደወጣህ አሁንም ይዘህ ፅና። እንኳን አንተን በአካል እማትታወቀው ይቅርና በእካልም በሚድያም በግልፅ ታውቀው፣ እድሜ ዘመናቸውን በቤተ መንግስትም ሆነ በቤተ ክህነት ተሰግስገው የገቡትን የዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚዎች ሲቃወሙ ሲገስፁ የኖሩት አለቃ አያሌው ራሱ በሰውኛ ሳይሆን በእግዚአብሔር ጥበቃ ጫፋቸው ሳይነካ በእድሚያቸው ወደ አምላካቸው እቅፍ እንዲሸኙ የሆኑት ከኅያላኑ አምላከ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ለሰከንድ እንኳን ሳይወጡ እርሱ ብቻ ለሚከብርበት እውነት በመቆማቸው ነው። ስለዚህ የእግዚአብሔርን ክብር ለራስህ አታድርግ ውድ ወንድሜ በተረፈ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜንንንንን

  • @abevaabeva5525
    @abevaabeva55254 сағат бұрын

    እማምላክ በደርባባ ቀሚሷ ትሸፍንክ አይዞክ

  • @MichaelMichael-xv1mn
    @MichaelMichael-xv1mn4 сағат бұрын

    ቻናልህን ማዘጋት እየቻሉ ለምን ያሳድዱሀል? ምንም እዉነት አይመስልም

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye68964 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይሁነን

  • @surafelshiferaw7743
    @surafelshiferaw77434 сағат бұрын

    Enath tebada mn agebah..

  • @tigistbush8875
    @tigistbush88754 сағат бұрын

    አሱኮ የታወቀ ነው አሁን ነቅተል ለማት ብታ እንዳ ልሆነ