ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

Welcome to nsebho Tube,
nesibho Tube, aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally
ስለ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን እንማማር! Let's learn about our Holy Orthodox Tewahedo faith!

ንሴብሆ ቲዮብ ቤተሰብ በመሆን ስለቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ለሁሉ ማዳረስ አብረውን ይቆሙ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

ንሴብሆ ቲዮብ nesibho Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ንሴብሆ ቲዮብ nesibho Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250Сағат бұрын

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልን ሁሉም ዴስ ይላል እግዝአቤሔረ ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono82503 сағат бұрын

    ቃሌ ሕይወት ያሰማልንፀጋውነ ያብዛልን እግዝአቤሔር

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p4 сағат бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono82504 сағат бұрын

    ወርቅ የምወዱት ይነቄሉ የምሌው ቃል ከእግዝአቤሔር ተሴቶናል ወርቅ የምትወዱት ሆይ እንዳትነቄሉ ተጠንቄቁ ይነቄል ብሌዋላ

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke7 сағат бұрын

    በምርቃና ነው የሚያወራው እግዚሐብኤር ልብ ይሰጠው

  • @AyfokruChalnew
    @AyfokruChalnew9 сағат бұрын

    ኸረ ማዉገዝ የአንድ የፈራጅ የእግዚአብሔር ነዉ እኛ ሰዎች ጎዶሏችን ብዙ ነዉና ንሥሀ መግባት ብቻ

  • @wesenMesfen
    @wesenMesfen9 сағат бұрын

    አባቴ በዘመኔ እርሶን እንደሙሴ አስነስቶ ላስተማረን አምላክ ክበር ምስጋና ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YoniYoni-mj7rz
    @YoniYoni-mj7rz12 сағат бұрын

    አባ የኛ ባይሆኑ ይቆጨኝ ነበር !የኛ እንቁ አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ቃለ ህወት ያሰማልን!! እንዲሁም ከቤቱ አይለይብን አሜን !!!

  • @elizabethyohannes1243
    @elizabethyohannes124316 сағат бұрын

    እነ አቡነ አብርሐም ወደው ሳይሆን ተገደው ነው ውሳኔ ያሳለፉት::

  • @belaygebresilasiege8028
    @belaygebresilasiege802815 сағат бұрын

    ይህ የምትደራደርበት ወይም የምትመሳሰልበት የፓለቲካ ጨዋታ አይደለ እውነቱን እውነት ሀሰቱን ሀስት ወይም ነጭ ወይም ጥቁር ብርህን ወይም ጨለማ አንዱን ብቻ ነው በሀይማናት ሥርአት ካለን ግን እኛ የምንመርጠው ያልተሰጠንን የምንመርጠው እንግዲህ ሁሉም ለራሱ ይወቅ በጨለማ የሚፈርድ በጨለማ ይፈረድበታል

  • @elizabethyohannes1243
    @elizabethyohannes124316 сағат бұрын

    አቡነ ሉቃስ ትክክል ናቸው::የቤተክርስቲያን ጠላት የሆነ መሪ ነኝ ባይ ፋሺስት ሊረገምም ሊወገዝም ይገባዋል::የስንቱን ካህናት ህይወት ያሳረደ ያስደፈረ ባለጌ ዘረኛ መሪ የፈርኦንን እጣ ፈንታ በቅርቡ ያገኛል::

  • @ketibedada
    @ketibedada22 сағат бұрын

    eghi abher yikir yebelegn ena yhe eko slesltan,slezer,slezmdna...aydelem eko slenefs new abetu getahoy ferag atargegn libonachnn yabraln😂😂😂😂😂

  • @zemlakemulat-vm5yx
    @zemlakemulat-vm5yxКүн бұрын

    የእውነት አምላክ ይመዝነው።

  • @okom6307
    @okom6307Күн бұрын

    ሰላም ላንተይሁን ወንድም ዐለም 🙏🙏🙏👍🌹🌹🌹

  • @okom6307
    @okom6307Күн бұрын

    ወድም እባክህ ልጅን አስተምሩልኚ ዬመምህር ዬወርዳኖስ አበበ ንገርልኚ ክአረብአገር በእኔሞት መለስልኚ ይቅርታ 💒💒💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nsiebho
    @nsiebhoКүн бұрын

    ዉድ ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁሉ አግዚአብሔር ያክብርልን ሰብስክራይብ ማድረገን አትርሱ ቪዲዮን Like ያድርጉ

  • @user-sw9hj5wb1k
    @user-sw9hj5wb1kКүн бұрын

    ❤ Emabetschin barkat erdoto ayelyan.hulgizi Amen Amen Amen

  • @user-mi6xr1gh6g
    @user-mi6xr1gh6gКүн бұрын

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ይደርብን

  • @ash4805
    @ash4805Күн бұрын

    Enddy ewinetm endafu sifat new miyaweraw 😂😂😂Yehen menafik b 17 merfe neber megdel.afer yasbelak.ziyt tetito new yasabedew😂😂

  • @user-wr8tq8rg9q
    @user-wr8tq8rg9qКүн бұрын

    እመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን❤❤❤

  • @tewabechtadesse7156
    @tewabechtadesse7156Күн бұрын

    Emebete mariam kibrish ke kalim belay new!!!

  • @zedyaaberalij8305
    @zedyaaberalij8305Күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @TezeruDesta
    @TezeruDestaКүн бұрын

    Kedrbo masttemar newu enji yihen yahel be média layi mabeteltel tegebi ayidelem

  • @TezeruDesta
    @TezeruDestaКүн бұрын

    Keft aff selehon newu

  • @tedirosgebremeskel865
    @tedirosgebremeskel865Күн бұрын

    አባ በርገር አንድኛ ቢሔርተኛ ናችዉ ለሰባት ሀገር ሰብክት መወክል እይድልም ራሳችዉ የማይወኩሉ ናችዉ በፍፁም ጵጳስ መሆነ የለባቸዉም ልቦና ይስጣቸዉ

  • @zewdieaniley5748
    @zewdieaniley5748Күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @tedirosgebremeskel865
    @tedirosgebremeskel865Күн бұрын

    ደደብ ቆሻሽ ሰለ ሰማእት ቅድስት አርሴማ ምን ታቃልህ

  • @WerkeGeberew
    @WerkeGeberewКүн бұрын

    እግዚአብሔር ልብን ይስጠን ማርያም እናቴ❤❤❤

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614Күн бұрын

    በአዶስ አበባ ያሉ ቤተክርስቲያኖች የእቃ ግምጃቦቶች የተከማቹ። ልብሰተክህኖዎች ተርፈው የሚሽጡ ጧፍ እና እጣኖች ምነው ለሌላቸው የገጠር ቦተክርስቲያን ቢሰጡ ገንዘቡን ቢሰስቱም ?

  • @marde684
    @marde684Күн бұрын

    መጡ አልመጡ ምን ሊፈይዱ ፤የግለሰብ ጉዳይ ሳይሆን አጠቃላይ የቤተክርስቲያን ህልውና በመንግሥት ቁጥጥር መውደቁን ያሳያል ፤ሲኖዶሱን ሸጠውታል ።በመንፈስ ቅዱስ ሳይሆን በካድሬዎች የሚመራ ሲኖዶስ

  • @nsiebho
    @nsiebho2 күн бұрын

    ዉድ ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁሉ አግዚአብሔር ያክብርልን ሰብስክራይብ ማድረገን አትርሱ ቪዲዮን Like ያድርጉ

  • @user-ok5vt7op5q
    @user-ok5vt7op5q2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @itsmeseret101
    @itsmeseret1012 күн бұрын

    እውነት ነው

  • @itsmeseret22
    @itsmeseret222 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @gent6654
    @gent66542 күн бұрын

    አት ሰጣን መገደል አለበክ

  • @Hirhh
    @Hirhh3 күн бұрын

    በናታችሁ በድንግል ማርያም መገኛቸውን ቁጥር ንገሩኝ😢😢😢😢😢😢ፈልጌአቸውነው😢😢😢😢😢

  • @ayana9852
    @ayana98523 күн бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፍቅር በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @HelenHelenyetan
    @HelenHelenyetan3 күн бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባታችን ❤

  • @EliyasGetachew-ri6nz
    @EliyasGetachew-ri6nz3 күн бұрын

    😅😅😅

  • @GgHg-mn7rq
    @GgHg-mn7rq4 күн бұрын

    አባ እድሜወያድልልን

  • @Niguse-sq2ix
    @Niguse-sq2ix4 күн бұрын

    እኔ በሱ አላዝንም እሱ አንዴ አብዶል ከሱ ምንም ልንማር አንፈልግም እሱ ሴጣንጋር በሼር የሚሰራ አጋንንት ነው

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww31935 күн бұрын

    በብጹህ አቡነ ሉቃስ ላይ ፍርድ ሰጭው ማነው ምን አገባው ።መንግስትና ፍርድ ቤት ከተባለ ኢትዮጵያ መንግስት ቢኖራት ዜጎጎች በግፍ ጀኖሳይድ ሲፈጸምባቸው ፍትሕ ይሰጥ ነበር። ገዳይ ቆሞ እየበላ ብጹሃን አባቶችን ለምን ይህንን ጀኖሳይድ አቁም አሉኝ ከሆነ ናቡከደነጾራውያን እርም አውጡ። ጫፋቸውን አትነኩም አለበለዚያ አስከፊ ዋጋ ያስፈላችሁል።

  • @routeantenhe5789
    @routeantenhe57895 күн бұрын

    በመጀመሪያ ይቅርታ እየጠየቅኩ አቡነ ገብርኤል የተናገሩት ከዚህ በፊት በሲኖዶሱ ቀርቦ ተነጋግረውበታል ፣አሁን በዚህ ላይ መቅረቡ ከጀርባው ሌላ ነገር ያለ ይመስለኛል ፣ ራሳቸው እንዴት እንደተሾሙ ያውቁታል መጀመሪያ በዚህ ልክ ራሳቸውን መውቀስ ይገባቸው ነበር፣ ለምን ትግሉ እውነተኛ ትግል እንዲሆን ራሳቸው ምን ያህል ብር ለአቡነ ገብርኤል እንደሰጡ ማጋለጥ ይገባ ነበር

  • @abge5258
    @abge52585 күн бұрын

    አይ ፍርድ ቤት ህዝቤ ለምን ይጎዳል መንግስት ሰላም አላስከበረም ብለው ቆጣቸው በመንግስት ገለፅ አባታችን ፍርድ ቤት ለምን ይህ አባት የህዝብ አባት ናቸውና ተማረዋል ፍርድ ቤት ለምን ይናገራሉ ፈረደ አሁን ፍርድ ቤት እረ ተስተካከሉ ተቋም ማትሆኑ ከሆነ ግን ዋጋ አይኖራቹህም እና መንግስት ከፍርድ ቤት በታች ነው መንግስት ፈርታችህ የህዝብ አባት ግን ማንም አይፈራቸውም ይህ ልክ አይዴለም እላለህ

  • @user-nw9dh8cf4r
    @user-nw9dh8cf4r5 күн бұрын

    Kl tre i ju tm k C xylpproct huj❤åhå oi I

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus90545 күн бұрын

    ሌባ ሁላ ድምጽ አይቀረጽ እየተባለ እኮ ነው የወሰጣቸውን ገበና ህዝብ እንዳይሰማ የሚደረግበት ምክንያት ምንድነው ያው ውስጥ ለውሰጥ ጉቦኘነቱና ዝርፍያው ይሰፋፋ ነው የምትሉት ምን ክብር አላችሁ ስተሰርቁ ፈጣሪን ያላፈራችሁ ምድረ ዘረኛ እውቀት የሌለው

  • @taytuetege342
    @taytuetege3425 күн бұрын

    የዛሬ ሰምንት አመት የሚለው ሰውየ ወያኔ ድምፅ በጠፋ ሲሰተም ሲጠቀም የነበረት አካሄድ የባሰ ነበር ወያኔ የዘረጋው መንገድ ነው

  • @kidusgirum818
    @kidusgirum8186 күн бұрын

    Bitaserum leshachew tsedenew menagerie Semana yenesh nat

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem74746 күн бұрын

    ይሄ ገመድ አፍ የመንግስት ቅጥረኛ፣ ነገ ወጣቱ መቶ የሚያረገውን እናያለን የሚለው፣ ከመንግስት ጋር ያሴሩትን ነዋ፣ እግዚአብሔር ሴራችሁን ያፍርሰው፣ የንጹሃን አባቶች አምላክ ቁዋንቁዋችሁን ይደባልቀው

  • @MotumaAlemu-vk3eq
    @MotumaAlemu-vk3eq6 күн бұрын

    Edme ystlegn amen