ethio zetewahedo ez tube

ethio zetewahedo ez tube

Welcome To ethio zetewahedo ez tube
This channel is about Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket and Ethiopian orthodox tehawedo Mezmur and reaction vedios of ethiopian orthodox religios based educational vedios ( eotc reaction) and spritual events and information.
We have 3 vedios in a week.
dont forget to subscribe and hit the bell.

በዚህ ቻናል የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮን የጠበቁ ስብከቶች : መዝሙር : የማህበር ዝማሬ : ክብረ በዓላት እና አስተማሪ የ ሪአክሽን ቪድዮ ታገኛላችው

በሳምንት 2 ቪድዮ ወደናንተ ይደርሳል።

ሰኞ እና አርብ 11 ሰዓት ቪድዮ ይለቀቃል።

ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ

ለሀሳብ አስተያየት
በ ቴሌግራም @henokezt


Пікірлер

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr5 сағат бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድመችን በእወነት እኔ የተወልደኩት ሰፋሬ ገብርኤል ነዉ እኔም እሱን ሰልጣረዉ ሀል ዉልም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TitanicCell-gv1rn
    @TitanicCell-gv1rn6 сағат бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለናንተ የደረሰላቹ ለኔም ልጅ ደርሶ አደበቷን ከፍቶ ለመመስከር ያብቃኝ😭😭😭🙏🙏🙏

  • @Ayano100Abate
    @Ayano100Abate7 сағат бұрын

    1

  • @genetayele990
    @genetayele9907 сағат бұрын

    Kedus geberhel ametawey kibere bale aderesachu aderesen

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene57309 сағат бұрын

    መምህር ግርማን በተነቀፉ ቁጥር ፅጋወን እግዚአብሔር እያበዛላቸው የሃው ዘመናት አልፉ ሰይጣን አይደክምም መምህር ግርማንም የሚጠብቀው አምላክ አይተኛም አያቀላፋም 🤲ሰዉ እየተስቃየ ነው በደበተራው ብጠንቅዋዩ በመተተኛው በዛሩ እያያቹ እንዴት አታዝኑም እስቲ መምህር ተስፋዬ ይምያክርባችወን በአንደበታቸው የሚመስክሩ ለጨሌው ለዛሩ እንዴት እንደሚገብሩ አሁን ደሞ በሳቸው ተምህረት ተፈውሰዉ ልሰጋው ደሙ የበቁ ስንት ናቸው ወይስ ይሄ ለእናንተ አይሰማማም እግዝአብሔር ልቦና የስጦት አባገበረኪዳን

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w10 сағат бұрын

    አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ኢትዮጵያን አስባት

  • @henokezt
    @henokezt8 сағат бұрын

    ❤️

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w10 сағат бұрын

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @henokezt
    @henokezt8 сағат бұрын

    ❤️

  • @alembekru2048
    @alembekru204810 сағат бұрын

    St. Gebreal yemsrach yzo ketef ylal hulem asdesach mlekt ke St. Gebreal newu. St. Gebreal ymsgen Amen.

  • @henokezt
    @henokezt8 сағат бұрын

    አሜን❤

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel149111 сағат бұрын

    መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ።እየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @henokezt
    @henokezt8 сағат бұрын

    ኢየሱስ ያድናል። መላእክትንም ወደኛ ይልካል ክብር ለሚገባቸው ሁሉ ክብርን እንሰጣለን

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie786912 сағат бұрын

    ለእግዚአብሔርም የሚሳነዉ የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokezt
    @henokezt8 сағат бұрын

    አሜን

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie786912 сағат бұрын

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @henokezt
    @henokezt8 сағат бұрын

    👍❤👍

  • @AsterKiyaa-rj4ry
    @AsterKiyaa-rj4ry13 сағат бұрын

    ❤❤❤

  • @henokezt
    @henokezt8 сағат бұрын

  • @tsigeadem8201
    @tsigeadem820113 сағат бұрын

    ደስታን አብሳሪ መላእክት ነው ።

  • @henokezt
    @henokezt8 сағат бұрын

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya14 сағат бұрын

    የኔ አባት ቅዱስገብርኤል ሁሌም ደራሼነው ስጠራው በጭንቄ ስአት ፈጥኖ እሚደርስልኝ ከአምላኩ እሚማልድልኝ ዘውትር መልኩን ጠዋት 3ስአት አደርሳለሁ ተአምሩ ብእር። አይበቃውም በአጠቃላይ ሙሉ ቤተስቤን ሁሌ በበለተቀኑ ችግር ከደረስባቸው ክዛ ችግር መንጥቆ ያውጣቸዋ በየወሩ እንዘክረዋለን

  • @henokezt
    @henokezt8 сағат бұрын

    ❤👍❤

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw580614 сағат бұрын

    🙏🌹❤️👏🙏🌹❤️👏🙏🌹❤️👏🙏🌹❤️👏🙏🌹❤️🙏🌹❤️👏🙏🌹❤️👏🙏🌹❤️👏🙏🌹❤️👏🙏🌹❤️👏🙏🌹❤️👏🙏🌹❤️👏🙏🌹❤️👏🙏🌹❤️👏 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @henokezt
    @henokezt8 сағат бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @yewuderbekele
    @yewuderbekele14 сағат бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @henokezt
    @henokezt8 сағат бұрын

  • @user-qy4rs8xu4l
    @user-qy4rs8xu4l22 сағат бұрын

    Wonkeshet geberel hasaben amaletkelegn le seleteh abekagn

  • @henokezt
    @henokezt8 сағат бұрын

  • @user-kc3gc6te5d
    @user-kc3gc6te5dКүн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @user-zm7de2pv9c
    @user-zm7de2pv9cКүн бұрын

    አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን እሳቸው ናቻው የቀነሩን ያስተማሩን

  • @meseretmezgebu4415
    @meseretmezgebu4415Күн бұрын

    እልልልልልል፣፣!

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    👍❤️👍

  • @user-cc4lr5yd3s
    @user-cc4lr5yd3sКүн бұрын

    አጥማቂያን ነን አላሉም። ወንጌላውያንም ናቸው። አባቶችም ናቸው። ካህናትም ናቸው።

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2xКүн бұрын

    🙏🙏🤲ሲዴትላይናኝ፡እሱያውቃል፣😍

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    እሱ ይጠብቅሽ ባለሽበት

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2xКүн бұрын

    🙏🙏🤲ሲዴትላይናኝ፡እሱያውቃል፣😍

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qnКүн бұрын

    ❤❤❤

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2hКүн бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2hКүн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለናተ የደረሠ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ይድረስልኝ ከሆድ ህመም ይፈውሰኝ አረ እየተሰቃየሁ ነው በስደት ይድረስልሽ በሉኝ ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ እንዴው ስለ ቅዱስ ገብሮኤል ብላችሁ 😢😢😢😢

  • @user-xl6lr5hz5f
    @user-xl6lr5hz5fКүн бұрын

    የራማዉ ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ምህረቱን ይላክልሽ

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ምህረቱን ይላክሽ

  • @tekdemtekdem
    @tekdemtekdemКүн бұрын

    Amen amen. Amen

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️👍❤️

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5djКүн бұрын

    ቅዱስ ገብርኤልያደረገልኝ ከብዙዎቹ አንዷን ልናገር 2013 ሐምሌ 19 ታናሽ ወንድሜን ከእሳት አውጥቶልኛል በጣም ድንቅ ታእምር እንዴት ሆነ ሁሉ በእግዚአብሔር ሆነ የእሱ ታእምር ብዙ ነው

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    አሜን ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም

  • @bedilishhailemariam5277
    @bedilishhailemariam5277Күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ ደረሰን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128Күн бұрын

    እረ የቅድስ ገብሬልን ነገር ተናግሬ አልጨርሰውም በጣም ብዙ ነው የቱን ብዬ ልናገር 🟢🟡🔴🤲🤲🤲

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️👍❤️

  • @kalkidanmasresha6793
    @kalkidanmasresha6793Күн бұрын

    አሜንአሜን

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️👍❤️

  • @janiangelo3246
    @janiangelo3246Күн бұрын

    ቅዱሰ ገብሬኤል ችግሬን አንተ ታውቃለህ እባክህ ድረስልኝ ለስለት አብቃኝ

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    አሜን

  • @yesharegkefalew3066
    @yesharegkefalew3066Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yesharegkefalew3066
    @yesharegkefalew3066Күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️

  • @EvanaBiruk
    @EvanaBirukКүн бұрын

    እርስ በርስ tifajalachihu የማንን እንመን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283Күн бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️

  • @user-dg2hg8ux2y
    @user-dg2hg8ux2yКүн бұрын

    የሰሻይን. ባለቤት. ሁሌ. ማየት. እመኝነበር. እኮን. አየውት. ለዛውም. በትልቅ ክብር ላይ አየውክ

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️👍❤️

  • @user-dg2hg8ux2y
    @user-dg2hg8ux2yКүн бұрын

    ገብርኤልአባቴ. ለኔም. ድረስልኝ.

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️

  • @senaitedo7804
    @senaitedo7804Күн бұрын

    ጎጆዬን ስትሞይዉ ባዶ የሆነዉን

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️👍👍❤️

  • @hibestwolde4188
    @hibestwolde41882 күн бұрын

    ፓስተር:ቸሬ:ቅድስ:ገብርኤል:ይጠብቅህ:ከነ:ቤተሰብህ:ቃለህይወት:ያሰማህ::🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    👍❤️👍

  • @Selam-i5e
    @Selam-i5e2 күн бұрын

    Amen.amen❤❤❤❤

  • @henokezt
    @henokeztКүн бұрын

    ❤️

  • @MekanetDawet
    @MekanetDawet2 күн бұрын

    ለኔም ይድርሰልኝ❤

  • @henokezt
    @henokezt2 күн бұрын

    ❤️👍❤️

  • @MekanetDawet
    @MekanetDawet2 күн бұрын

    ቸሪ wow

  • @henokezt
    @henokezt2 күн бұрын

    ❤️👍❤️

  • @saraabi7780
    @saraabi77802 күн бұрын

    Egziyabeher yemsgen

  • @henokezt
    @henokezt2 күн бұрын

    Amen