ላሊበላ 24 - lalibela 24

ላሊበላ 24 - lalibela 24

👉 ላሊበላ 24 | Lalibela 24 ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ላሊበላ 24 | Lalibela 24 ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
👉 ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችን ካለችበት ወቅታዊ ችግር በቅርብ እንድትላቀቅ ሁላችንም ሀላፊነት ስላለብን የምናስተላልፋቸው መልዕክቶችና መረጃዎች ሀላፊነት የሚሰማን እንደሆንን የሚመሰክሩ ሊሆኑ ይገባል ፈጣሪ ደግ ዘመን ያምጣልን !!!
👉 LALIBELA Is Ethiopian multi-platform entertainment and media company ,Powered by its own proprietary technology. Lalibela is the go-to source for tech, digital culture and entertainment content for its dedicated and influential audience around the nation as well for the globe.

Пікірлер

  • @user-ee7ey9ke6p
    @user-ee7ey9ke6p10 сағат бұрын

    Egzabihir yemesgn batey bewnt kefuwn arkiwe

  • @adanechtekle7636
    @adanechtekle76362 күн бұрын

    አቤቱ ሕዝብህን አድን ይቅርም በለን

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx2 күн бұрын

    አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን የምህረት እጆችህን ላክልን አባት ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p2 күн бұрын

    😢😢😢አቤቱ እምላክ ሆይ😢ያባቶቻችን ፅሎት ስማ

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew67522 күн бұрын

    አቤቱ ጌታህይ እንደበደላችን ሳይሆን ማረንም ይቅርበለን

  • @hanakebede282
    @hanakebede2822 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔ማረን ማረን ከማለት በቀር ምን እንበል ያማል ያማል ወገኖቻችን ጌታ በቃ ብል ቤታችሑን እንባችሑን ያብሠው ኡፍ በሥንቱ እናልቅሥ

  • @MinaleBezie
    @MinaleBezie3 күн бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ተደስተናል ለመላው ገዳማት ሱባኤ ሰለስጡ ። በተመሳሳይ መንገድ ሁሉም ህዝብ ክርስቲያን እንባ በማልቀስ ስለ ሀጢያትችን እና ስለ ስላም እንለምን እንፀልይ ዘንድ አባታዊ ትእዛዝ በ ቡራኬ ይስጠን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።

  • @ElnatanHabtamu-xz9zb
    @ElnatanHabtamu-xz9zb5 күн бұрын

    መግለጫዉን መስማት አልቻልንም መዝሙሩን ቀንሡት

  • @shimzewge1195
    @shimzewge11955 күн бұрын

    ቀባጣሪ ! የሀሰት መልእክተኛ!

  • @zeynebaidris6690
    @zeynebaidris66906 күн бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ🎉🎉🎉

  • @biniyamtesfaya9838
    @biniyamtesfaya98386 күн бұрын

    ከአብይ የበለጠ አንተ ነበርክ ጦርነቱን ስትመራው የነበረው ትግራይን ለማጥፍት . አፍህን ዘግተህ ብትደበቅ ይሻልሀል ግብረ ሰዶም ጋር ስትሻፍድ የተቀዳ ቪዲዮ አለ . ለሀይማኖታችን ክብር ብዬ ነው ማለቀው አንተ ቡሽቲ

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru62156 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Really very prauid to have a father like Aba Abreham ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g7 күн бұрын

    አባታቸን በረቱልን የድንግል ማርያም ልጅ በቃ ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6338 күн бұрын

    Amen amen amen Abatachin God bless you

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu23118 күн бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያሰባት በአምላኬ በመድኃኒቴ መቼም ተሰፍ አልቆርጥም ኢትዮጵያን ይጎበኛታል ይህ ሁሉ መከራ ከዘምን ወደ ዘመን የኢትዮጵያ መከራ ማብቂያ የለው ነው አምላኬ ሆይ ዛሬም ተመሰገን😢

  • @user-np8wm7he5x
    @user-np8wm7he5x9 күн бұрын

    የመቤታችን ታምርነው

  • @user-fo3rf9iq5y
    @user-fo3rf9iq5y9 күн бұрын

    አሜን በሠላም ያድርሰን፡፡

  • @user-fo3rf9iq5y
    @user-fo3rf9iq5y9 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በሠላም ያድርሰን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono825010 күн бұрын

    እግዝአቤሔር ይጤብቄን ከኔ ኃጥያታችን የቴሼኬመው ነገም ይሼኬም ቼርነትህን አብዛልንአሜን

  • @KakuJajjo
    @KakuJajjo11 күн бұрын

    Shallow idea covered up with big voice and song!

  • @marde684
    @marde68412 күн бұрын

    እውነተኛ አባቶች ተጠይቀው እራሱ አኔ ምኑን አውቄ ነው የሚሉት ፤እኒህ ሰውየ ግን ሁሌ ከእግዚአብሔር መልዕክት የሚቀበሉ ሙሴ ናቸው ወይስ ዳዊት

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos943713 күн бұрын

    አይይይ የዚ ዘመን ተንባዮች ጉድ ነው

  • @tigistkebede-mj5zw
    @tigistkebede-mj5zw13 күн бұрын

    እግዚአብሔር እንደ በደላችንን ሰይሆን እንደቸሪቱ ይቅር ይበለን ።

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x13 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meleseyeseraw2999
    @meleseyeseraw299913 күн бұрын

    ሀሀሀሀሀሀ የዩቲዩብ ነብይ

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia77713 күн бұрын

    እሺ አባታችን የዛሰው ይበለን::

  • @AlmazWamanuel
    @AlmazWamanuel14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!! ፈጣሪ ለዚያ ቀን በሰላም ያድርሰን።

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat720414 күн бұрын

    Are you trying to sell a book

  • @yohannesamenshunka4537
    @yohannesamenshunka453714 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kebedebekele6973
    @kebedebekele697314 күн бұрын

    ቃለ ሒዎት ያሰማልን አባታችን።

  • @hagarinashG
    @hagarinashG14 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mintabelanator2252
    @mintabelanator225214 күн бұрын

    አሜን : አሜን እግዚአብሔር አስጀምሮ ያስጨርሰን : ፇሎታችንን : ምህላችንን እግዚአብሔር ይስማን : ይቀበለን::

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p14 күн бұрын

    አሚን አሚን አሚን እባታችን ቃለህውት ያስማልን

  • @TadealDesta
    @TadealDesta14 күн бұрын

    ምንድነው ወይ ዘርዝሩት

  • @user-mv7uz6wu1l
    @user-mv7uz6wu1l15 күн бұрын

    አሜን አባቴ

  • @selammulugeta3701
    @selammulugeta370115 күн бұрын

    አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ሀጢያተኛ ነኝና እንደምህረትህ ብዛት ይቅር በለኝ

  • @Minilk1216
    @Minilk121615 күн бұрын

    Like share subscribe 😂😂😂😂አርጉለት አጭበርባሪ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa820015 күн бұрын

    HEYAWE EGZIABHER AMELAKE ESU YE TEBAREKE YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AWONE YE TELANETU ENA YE WEKETU YE ORTHODOX HAYEMANOTACEN SEREAT EWNET KE HONE MELA KETU YETEFABETE YEMESELALE:WEKETUNE WEYEME GIZEWEN YE WAJE SENEL!HAYEMANOTACENEN AYEDELEM ENA ARATE NETEBE::MEKENEYATUM ABATOCIACEN YASETEMARUNE HULU DENKE TEMEHERET NEWENA TELEKE KEBERENE LE BETEKERESETYANACENE LE GEDAMATE,LE HULUME YE HAYEMANOTE ABATOCIACIN !MEKENEYATUME YE TENTOCU FETARIN KE MENEM BELAY YAKEBERALUNA :ESKE MOTEME DERESE! LE FETARIYACEWE YETAMENU NEBERUNA:ENESUN BE GEDAME HEDO MANEGAGERE MALETE TEBAREKO MEMELESE NEBERENA:ZARE YEMENAYEW YE MENESEMAWE GUDE YEMIYASEBELE NEWENA:HULACENEM BE ELETE ELETE TEGEBARE WEYEM LELA GUDAY TEWETERENE YE HAYMANOTE BETACENEN TESEWEREWE YEMINORUTENE YE GEDAMATE SEGAWOCACENEN ZENGETENE !BETE YE MENEGEGYA BETE HONE YALEWEN YE FETARIN KALE ESKIGESEME DERESE TEGNETENE NEBERENA!BE ANDEME BE BEZU MEKENEYAT::HONOME ZARE YEHENEN MADREGU YEHUNELEN ESEYEW NEWENA:YEHEME MALETE GEDAMATE ENA SEWERANU BE EWNETEGNA KEBERE LITEBEKU LIKEBERU BE NESANETACEW LINORU YE GEDE YELALENA::YEHECIN ALEME NEKEWE NEWENA LE FETARI EYADERU YALUTE SELEMENESE ENEREBESCACEWALENE?BE ENESU SELOTE NEWENA YEHECI MEDERE YALECEWE::ENDE EGNA TENKOLE!ENDESEWE MESERINETE BIHON NORO:ESTI TEMELEKETUTE MENE YALETESCEREBEBATE GUDAY ALENA ETHIOPIA?HONME HAYALU GETA YE MISANEWE ANDACE YELEMENA:ALENE BE GETA HULUNEM CELENE::HAYALU GETA FESUMAWEWEN SELAME ANDENET ENA YE METESASEBENE YE MEKEBABERENE SEATUNE KEREB YADREGELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa820015 күн бұрын

    DENKE ABATE DENKE TARIK NEWENA BEREJETACEWE YEDEREBEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca442218 күн бұрын

    ወታደሮች ስለሆንን ማንም እኔን በመፈንቅለ መንግሥት አያወርደኝም እያለ -በትምክህት ይናገራል ይሔ የበሻሻው ከንቱና -ውሸታም-አጭበርባሪ -አታላይ ኦሮሞው የፋሺቱ የኦሮሞው መንግስት አለቃውና አቀናባሪ -የአሸባሪዎቹ -የሽፍቶቹ አደራጅ የገዳይ የእስኩዋድ -አለቃው የሕዝብን ደሕንነት በቁጥጥሩ ስር ያደረገው አምባገነኑ የአብይ መንግስት ነው።

  • @isamtatu7313
    @isamtatu731319 күн бұрын

    በምን መመዘኛ ነው ሀገር በቤተ ክርስትያን ላይ የምትንጠለጠለው? አሁንም ይኩኖ አምላካዊ ተረታችሁን አልረሳችሁም?

  • @almazwlane1522
    @almazwlane152220 күн бұрын

    Akokolw,aliksa,,,,astlek,p

  • @genetdubei9894
    @genetdubei989422 күн бұрын

    😅😅😅😅ደግዘመን አምጣልን

  • @user-kj4hj8gh2m
    @user-kj4hj8gh2m22 күн бұрын

    ምድነው ቪዲወው እረ በደብ መልቀቅ እደዚህ አይነት ቪዲወ ምድነው

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa776222 күн бұрын

    እውነት እታወሩም እግዚአብሄር ያላለውን መናገርአመላችሁ ነው 2015 ስላምይመጣልብላችሁ ነበር ምንም የተፈጠረይለም

  • @JosefBelay
    @JosefBelay27 күн бұрын

    Geta hoyi tolo na ,Maranata !!!

  • @sileshiayele1829
    @sileshiayele182927 күн бұрын

    ለምን ትደክማለህ ላይዋጣልህ

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit463228 күн бұрын

    ፍጹም መንፈሳዊነት የሌለው ቦርኮ