የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት / Bible Study in Amharic

የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት / Bible Study in Amharic

ይህ ቻናል የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያን አስተምህሮ ላይ የተመሠረተ የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ሲሆን የወንጌል አማኙን ማህበረሰብ ለማነጽ ጠለቅ ባለ ዝግጅት ተዘጋጅቷል።
ሰምተው ይታነጹበት :: ጌታ ይባርክዎ!

This channel presents Bible lessons based on the teachings of the Evangelical Church and has been prepared in depth to build up the community of the Gospel believers.
Listen and learn from it. May Lord Bless You!

Пікірлер

  • @user-rk4vg1sd1k
    @user-rk4vg1sd1k17 күн бұрын

    Wendme tebarekln 🙏🏼🙏🏼❤️

  • @GirmaEdward
    @GirmaEdward18 күн бұрын

    ቀጥልበት ተባረክ❤❤❤

  • @mohamadharb2895
    @mohamadharb289528 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fdАй бұрын

    Kale heyiwet yasemalen ❤❤❤❤

  • @user-qh5qx2ll1b
    @user-qh5qx2ll1b5 ай бұрын

    Wow

  • @amsalbirhanu2438
    @amsalbirhanu24385 ай бұрын

    WOW You Did Good!

  • @user-ub6uz2li8d
    @user-ub6uz2li8d5 ай бұрын

    Keep it up Tedela

  • @sharewdemise1619
    @sharewdemise16195 ай бұрын

    በምታስተምራቸው የእግዚአብሄር ቃል ትምህርቶች የጠለለ የህይወት ቃል እግኝቼበታለሁ። ጌታ በንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ጸጋ ጌታን አከብረለሁ ። " አንተ ግን በርታ ቃሉን ስበክ በጊዜውም ያለጊዜውም " ጸጋ ይብዛልህ ለበረከት ሁን !

  • @genetessayas6021
    @genetessayas60215 ай бұрын

    ወንድሜ ተድላ ይህ የእኔ ምኞት ነው ለእግዚ/ር ህዝብ ሁሉ የማይገኝ ዕድል ነው ጌታ ይባረክ።

  • @tirulegesse8207
    @tirulegesse82075 ай бұрын

    ተ ድላ ወደዚ ሰፊ እርሻ ያመጣህ ጌታ ይባረክ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ

  • @pastoreshetuargawofficialp8700
    @pastoreshetuargawofficialp87005 ай бұрын

    It is presented with a lot of preparation and dedication. thank you for sharing.