Balbola Tube

Balbola Tube

ባልቦላ ተከታታይ አስቂኝ ድራማ በባልቦላ ቲዩብ በየሳምንቱ ይለቀቃል ከእርሶ የሚጠበቀው ሰብስክራይብ ማድረግ እና የደውል ምልክትዋን መጫን ነው።

Пікірлер

  • @semeregebrehiwot1811
    @semeregebrehiwot181116 сағат бұрын

    ደሬን ሣየው የእውነት ሣቄ ይመጣል ረጅም እድሜ እና ጤና ለደሬ

  • @fantutadese1418
    @fantutadese14183 күн бұрын

    ቀጣዩ ባልቦላ አለማየሁ ጸጉረ ሉጫው ወይም ማንዴላ ካሳሁን ቢሆኑ

  • @helenasolo3157
    @helenasolo315711 күн бұрын

    Iskis😂

  • @Gashaw-rx3gl
    @Gashaw-rx3gl13 күн бұрын

    ዋው እጨራረሱ በጣም ያስቃል እነሱ ውርስ ስጠብቁ😂😂😂😂 ፍቅር ነው ውርሱ

  • @lamlamlamlam273
    @lamlamlamlam27317 күн бұрын

    ልጆቹ ለድራማ ቢሆንም በጣም ነው የሚያሳፊርው የተበላሸ ትወልዴ እሽ

  • @yosephhiruy5151
    @yosephhiruy515117 күн бұрын

    ደረጄ እራሱ !!!

  • @antenehmamila
    @antenehmamila18 күн бұрын

    Mirx nw

  • @shegamengesha170
    @shegamengesha17020 күн бұрын

    alemeketelu desta setonal bdesta wedeadissu balbola

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove568324 күн бұрын

    ባልቦሌዬ የት ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WorknehAbiyu
    @WorknehAbiyu29 күн бұрын

    ሞኬ ይሁንልን

  • @EjegayehuTadesse-up8tg
    @EjegayehuTadesse-up8tg29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TrengoTamra-sn8fg
    @TrengoTamra-sn8fgАй бұрын

    ፖሊስ

  • @user-cm3sl7bi6o
    @user-cm3sl7bi6oАй бұрын

    ባለቦላ ማኞ

  • @Gashaw-rx3gl
    @Gashaw-rx3glАй бұрын

    ድሬ ምርጥ እባት ሌላዎቹ እንድተዋወኑ በማድረግህ በጣም እናመሰግናለን

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede547Ай бұрын

    መሳደብ ግን አቁሙ የኛ ባህል አይደለም

  • @YitagesHailu-pd1bn
    @YitagesHailu-pd1bnАй бұрын

    ቴድሮስ ፍቃዲ (አሼ) በጣም የምወድህና የማክብርህ ምርጥ ሰዉ ነህ። በእዉነት ባልቦላ ሲትኮምህ እጅግ በጣም ተወዳጅና ተናፋቂ ነዉ። ደረጀ ን መቀየር ግን የማይታሰብ ነዉ። ድምቀት አይኖረዉም።

  • @user-jr8jd6zv7n
    @user-jr8jd6zv7nАй бұрын

    ❤❤❤❤ደሬነው እምፈልገው

  • @tsegahaile5468
    @tsegahaile5468Ай бұрын

    12:55 12:57

  • @user-hd4wz3hv1w
    @user-hd4wz3hv1wАй бұрын

    Dereje kalele Alemayehu Tadese

  • @WeynaregAshenafi
    @WeynaregAshenafiАй бұрын

    Ene

  • @yaredamare787
    @yaredamare787Ай бұрын

    ለምን ቴዲ ራሱ አይተውነውም?

  • @user-dp3iy4vn3f
    @user-dp3iy4vn3fАй бұрын

    ዋው ያበደነው ደሥይላል በርቱ😂😂😂😂❤❤

  • @user-qz5is3gl7g
    @user-qz5is3gl7gАй бұрын

    Use the edit icon to pin, add or delete clips.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @user-xz5nd4wy1m
    @user-xz5nd4wy1mАй бұрын

    በጣም የማደንቃቸው 3 ተዋናዮች 1 ደረጄ 2 ፍቃዱ 3 ጠጆ ከጠጆ እና ከፍቄ ምረጡ

  • @tekalignesuyawkal6554
    @tekalignesuyawkal6554Ай бұрын

    ደረጄ ሀይሌ

  • @user-qz5is3gl7g
    @user-qz5is3gl7g2 ай бұрын

    ,❤

  • @KahisayGebrehawaryat
    @KahisayGebrehawaryat2 ай бұрын

    Rereje rasu kalhone kezih behuala balbola mayet lakom new.aykeyer rasu yhun

  • @hiwottsegaye4073
    @hiwottsegaye40732 ай бұрын

    እራሱ ይሁንልን ፣ ደሬ ምን ሆንክብን? አሳውቁን please!!!

  • @SionT45
    @SionT452 ай бұрын

    ሽሮ 😋😋🤤

  • @amanuelAsfaw-nl5yb
    @amanuelAsfaw-nl5yb2 ай бұрын

    መኮንን ላከ ይሁን

  • @belachewnegasi8819
    @belachewnegasi88192 ай бұрын

    መኮንን ላዕከ

  • @ilovemom1712
    @ilovemom17122 ай бұрын

    አበዛቹት አሁንስ ሌላ ሰዉ አንፈልግም ላትጨርሱት አትጀምሩት አናይም በቃ እኛም ከባልቦላ መጨረሻችን ነዉ

  • @girmademissie2063
    @girmademissie20632 ай бұрын

    ደሬ ባልቦላ

  • @zemantubeephrem1193
    @zemantubeephrem11932 ай бұрын

    yale dereje ayihonim

  • @MohammedAbdurahman-mp1wx
    @MohammedAbdurahman-mp1wx2 ай бұрын

    ባልቦላ ከሀላ በርታል

  • @user-hp1dh8un1u
    @user-hp1dh8un1u2 ай бұрын

    tik toker bertemios

  • @adisalem1777
    @adisalem17772 ай бұрын

    ድንቅ አቀራረብ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን እርስ በእርስ ለምንባላ ለእኛ ጥሩ መልዕክት አለው።

  • @HirutTeklu-dz6hf
    @HirutTeklu-dz6hf2 ай бұрын

    Betam deneqe❤❤❤

  • @JohnSemart
    @JohnSemart2 ай бұрын

    አቦ ደሬ ትችላለህ በነካ እጀህ ሌሎቹንም አስታርቅ

  • @ShalomBegeta-kx2xo
    @ShalomBegeta-kx2xo2 ай бұрын

    Dere merti artist

  • @sundryman2123
    @sundryman21232 ай бұрын

    ersu derjen nw yemnefelgwe

  • @mkb-fg6ok
    @mkb-fg6ok2 ай бұрын

    ይህ ድራማ የለ ደሬ ማየት አይቻልም፤ ስለዚህ ደሬ ይቀጥል

  • @Gujita.FeteneGechate
    @Gujita.FeteneGechate2 ай бұрын

    Thanks for your time to time

  • @Gujita.FeteneGechate
    @Gujita.FeteneGechate2 ай бұрын

    Thanks for all your

  • @Gujita.FeteneGechate
    @Gujita.FeteneGechate2 ай бұрын

    Thanks so much for your email and delete this communication in a few weeks back and I have a good time and I will send a private room for a couple of weeks ago but I am going to the inbox by Gmail team have to be in a few weeks ago I was thinking of the time to do it in the past two years of experience with this one is the best way to do it for a couple of days ago but never got a few weeks hand and I will have to do it is a few weeks ago I have a good time and I am not able I am going on with these are all the way to go to a new one and I have

  • @ilovemom1712
    @ilovemom17122 ай бұрын

    ዉይ የቤቲንጉ ልጅ ደስ ሲል😂😂😂

  • @ruthzelalem
    @ruthzelalem2 ай бұрын

    Hana Yohans yemtlu

  • @mekamuteki9192
    @mekamuteki91922 ай бұрын

    Becherash mekeyer yelebetem

  • @Gujita.FeteneGechate
    @Gujita.FeteneGechate2 ай бұрын

    Thanks

  • @filimonfeseha518
    @filimonfeseha5182 ай бұрын

    በማርያም ደሬ በፍጹም አይለወጥ ባልቦላ ያለ ደሬ....... ደሬ ደሞ ያለ ባልቦላ የማይሆን ነገር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏