አብሮነት Tube Abronet Tube

አብሮነት Tube Abronet Tube

አብሮነት Tube 2.95M subscriberse






ኢንሻ አላህ በቅርቡ እገባለሁ

ከሚያቀርባቸው ዘርፈ ብዙ ስራዎች የተወሰኑትን ላሳውቃችሁ @ ምን ልስራ ብለው ለተቸገሩ እህት ወንድሞች የተለያዩ የስራ ጥቆማዎችን እንደዚሁም የቤት አሰራርና መረጃዎችን የቤት መስሪያ ማቴሪያል የዋጋ ዝርዝራቸውን ብሎም የተለያዩ ቢዝነስ ነክ መረጃዎችን አቀርብላችኋለሁ አሁኑኑ Subescrib በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳብ አስተያየትዎን በኮሜንት ያሳውቁን ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ቤተሰብ ስላደረጋችሁን ከልብ እናመሰግናለን

t.me/abronet_tube_kemise

Пікірлер

  • @shemelistube2174
    @shemelistube21746 минут бұрын

    ኧረ አትዋሽ ማንም ሰው እንደፈለገ ዶላር አይገዛም ከ ባንክ ገደብ እንደወጣለት አታውቅም እንዴ

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o12 минут бұрын

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉአለህ ካክፉ ይጠብቃቹሁ ደሚሩኝ

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari701317 минут бұрын

    አሜሪካ አና ኣኣውሮጳ ጎቦዞች ናቸው ኢትዮጵያ አየ ገዙ ነው ኤኾኖምያቸው ከፍ የምያረጉ! ብር ዋጋ የለዉም ከንግድህ አንደ ባቀላ አየተሸጠ ነው !!!

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari701321 минут бұрын

    ወይ ንሮ አለች ቀበሮ አይ ጨመረ ነው!!! በቓ አገሪትዋ ፈርሳለች

  • @wosenyelehwolde1041
    @wosenyelehwolde104132 минут бұрын

    አቡሽና ማሙሽ [ አብይ እና ማሞ] ======================= ምንድን ወሰናችሁ አቡሽና ማሙሽ ዶላርን ለማግኘት ብሪቱን ማደንብሽ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ወይስ ጦርነት ማቆያ በኑሮ ውድነት ደሃን የመግደያ ??? ከአንድ ክልል ሌላ ተዛውሮ መነገድ ብርቅ በሆነበት በብልፅግና መንገድ ወጥቶ ሰላም መግባት በሚናፈቅበት ያለሰላም ኢኮኖሚ ከቶ የሚይድግበት በሕልም ዓለም እንጂ አይታይ በመሬት ጦርነት ኢኮኖሚን ማድቀቁን አምናችሁ መታበይ ትታችሁ ሰላም ካመጣችሁ ለሃገር እድገት የማምጣቱ ሂደት ሊሳካ ይችላል ሕዝብ ካገኘ እረፍት በሕዝብ ከታመነ ያገሪቱ መንግሥት ምንድን ወሰናችሁ አቡሽና ማሙሽ ዶላርን ለማግኘት ብሪቱን ማደንብሽ እውነት ለመናገር በዓለም ተቋማት ዞሮ ከመለመን ከዲያስፖራው ጋር ቢኖር መተማመን ሊጎርፍ ይችል ነበር የጠየቁት ቢሊዮን ያለምንም ወለድ ለእድገት የሚሆን በብልፅግና ወንጌል ሃገር ባለችበት ችግረኛን ትቶ በልፅጎ መገኘት እውነታን ካክዶ በአየር መዋኘት ደሃ በሃገሩ በልቶ ለማደሩ ግድ ይላቸው ይሆን ጠቅላይ ሚንስትሩ ????? ገበሬው እንዳያርስ ጦርነት ተከፍቷል ለመሬቱ ይሆን ማዳበሪያም አጥቷል ያመረተውም ቢሆን በጥይት ይጋያል እንኳን ደስ አላችሁ ብለው ያሞኙናል ብር የመግዛት አቅሙ እጅጉን መንምኗል ገበያ ለመሄድ ብር በስልቻ ብር ለመጫን ለማውረድ ይከፍላሉ አቻ ደሞዝ መክፈል ሳይችል ብሪቱን ማኮስመን ብልፅግና ማለት ደሃን ማጥፋት ይሆን ????????????

  • @mekiaHassen-pr6pc
    @mekiaHassen-pr6pc42 минут бұрын

    ባለ 128 ጀቢ እፈልጋለሁ

  • @madeyahalid5684
    @madeyahalid5684Сағат бұрын

    ❤❤

  • @mr.t3165
    @mr.t3165Сағат бұрын

    እሄ ገበያ ትናንት ነበረ ውሸት ይቅርብሀሰ

  • @Chef_Tsega
    @Chef_TsegaСағат бұрын

    የባንክ ሀዋላ ሲጨምር የብላክ ማርኬቱም ይጨምራል ወይስ ይቀንሳል ? የምታውቁ ንገሩኝ

  • @AbidanTube
    @AbidanTube24 минут бұрын

    Black yichameral

  • @AsterAster-js5gt
    @AsterAster-js5gtСағат бұрын

    Banatachuuu.dubayi.yelaka.kalee.sitinew

  • @MskrmKk
    @MskrmKkСағат бұрын

    31:30

  • @selamlehulu2055
    @selamlehulu2055Сағат бұрын

    በደንብ ሰሙ እንጂ በድጋሚ ጨመረ ማለት ምን ማለት ነው ይግባን እንጂ አንዴ ይጨምራል ደግሞ ይቀንሳል ለምን ለሃሜት እንቸኩላለን ይልቅ በጥቁር ገበያ ባለመመንዘር እንተባበር

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9bСағат бұрын

    ይህ ሌባ መንግስት አገሪቷን ሸጣት፣ በብድር የተገኘው ገንዘብ ለቤተ መንግስት ግንባታ እና አማራን መጨፍጨፊያ የጦር መሳሪያ ግዢ ይውላል።

  • @EndaleAlemu-be4ym
    @EndaleAlemu-be4ymСағат бұрын

    እየገዛ ይሸጣል ይባላል አንድ ኢትዮጵያዊ ባንክ ከ500ሽህ ብር ያስቀመጠ ለምን ውጭ ሳይሄድ ብርን በዶላር መለወጥ አይችልም?ብታብራራልን

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935Сағат бұрын

    የሳኡዲ ሪያል አሁን ስንት ነው ? መላክ የምንፈልግ አሁን ብንልክ ይሻላል ወላ ትንሽ ብንጠብቅ ይሻላል የገባችሁ

  • @user-sp3zl7rb7e
    @user-sp3zl7rb7eСағат бұрын

    እኔ ግራ ገብቶኛል እማማክረውም ጠፍኝ 26 ሺ እሪያል ይዥ መላክ እየፈለኩኝ ዝም ብዬ ቁጭ ብያለሁ😢😢😢

  • @user-yh8kb3pk1r
    @user-yh8kb3pk1rСағат бұрын

    ኧረ እኔ ያስጨነቀኝ በኢስትሲ ነው የምናስተላልፈው እያሉ ነው ሰዎቸ ካሽ አይቻልም እያሉ ነው በበካክ ነው የሚላከው😢

  • @Samarand-fx3ow
    @Samarand-fx3ow2 сағат бұрын

    🎉❤❤❤❤

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat90932 сағат бұрын

    ዶላር ከጨመረ ባንክ ያለን ብር ይቀንሣል ይቀንሣል የተባለው ለምን ነው ማለቴ እሥከዛሬ ዶላር ሢጨምር ኑሮ ይወደዳል ከዚሕም ሥንልክ ሐዋላ። ይጨምራልጂ ባንክ ያለን ብር አይቀንሥም ነበር 3መቶሺ አለችኝ ተቀንሣ ባገኛት ከአብይ እራሥ ላይ አልወርድም

  • @user-qp8sy1yr2j
    @user-qp8sy1yr2jСағат бұрын

    ቁጥሩ አይቀንስም የሚቀንሰው ጥቅሙነው ምክንዪቱ ሁሉ ነገር ይወደዳል ለማለትነው

  • @samurisamuri4424
    @samurisamuri4424Сағат бұрын

    😂😂😂😂😂ከብሩሽ 0.5 ሳንቲም ኣትቀንስም ይጨምራል ባንኩ ይወልዳል💪

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie2602 сағат бұрын

    ወንድሜ ጥቁር (ትይዩ) ገበያ በምኞት አይቀርም። የውጭ አገር ገንዘብ በትክክለኛ ዋጋው እስከሚሸጥና እስከሚለወጥ ትይዩ ገበያ አይቀርም። አንድ ሳምንት ወይም አንድ ወር ዶላርህን አቆየውና ለውጡን ያኔ ታየዋለህ። ያኔ የገበያ ፍላጎት እና አቅርቦት ልዩነቱ ምን ያህል ሰፊ እንደሆነ ይገባሃል።

  • @jovaneabraham3371
    @jovaneabraham33712 сағат бұрын

    😂😂😂

  • @user-od1qi8lf4d
    @user-od1qi8lf4d2 сағат бұрын

    አሪፈነው

  • @KahaseGereziher
    @KahaseGereziher2 сағат бұрын

    ዋጋው ስንት ነው ባጃጁ ከጋምቤላ ነኝ

  • @fatmah1744
    @fatmah17442 сағат бұрын

    ዛሬ 10ሺ ሪያል 32, ካ40 ላኩኝ አሪፍ ነው እህቶቼ የምታቁ

  • @itsmydam5935
    @itsmydam59352 сағат бұрын

    የት ነሽ ውዴ እኔም ልልክ ነበር?

  • @user-yu8ls4bu6m
    @user-yu8ls4bu6m2 сағат бұрын

    ቆንጆ ነው እኔም በቀጣይ ሳምንት እልካለሁ ኢንሻአላህ​@@itsmydam5935

  • @user-qp8sy1yr2j
    @user-qp8sy1yr2jСағат бұрын

    አሪፍ ነው❤

  • @shshsmashaallaha3927
    @shshsmashaallaha3927Сағат бұрын

    ሰንቴ,ነው,ይለከው,ወይም,የለኪሽው,ሁላት,ኮ🙄😎🤔🤔መቲ,አይሁ32,50,ወይጉዲ32,40

  • @fatmah1744
    @fatmah174417 минут бұрын

    @@shshsmashaallaha3927 ዛሬ ነው 32.40 ነው የላኩት

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q2 сағат бұрын

    ዱባይ ዛሬ የላካቹ ንገሩኝ

  • @user-rd2zj9nu1q
    @user-rd2zj9nu1q2 сағат бұрын

    ለኔም ንገሩኝ😢

  • @SudiKadire
    @SudiKadireСағат бұрын

    32 Biir

  • @AsterAster-js5gt
    @AsterAster-js5gtСағат бұрын

    ​@@SudiKadiresiliki.kuturi.sichigni.yenee.ihiti.ebakishii.tababarigniii

  • @AsterAster-js5gt
    @AsterAster-js5gtСағат бұрын

    inemi.malaki.ifaligalew

  • @EdlawitKekeba
    @EdlawitKekebaСағат бұрын

    ባጭሩ ጥቁር ገበያ ቀረ ማለት ነው ?

  • @serien6170
    @serien61702 сағат бұрын

    Endyuuuu Maaa Khqexlheee Ethpyaaa magbtttttt yelmmmmm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @serien6170
    @serien61702 сағат бұрын

    Mashalaaaa ❤❤❤❤❤yalaaaa Qexlbhtttttttt

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube3 сағат бұрын

    ያእቲዮ ኑኖ ይቃናስን ያሚቲሉ

  • @Love-if4qj
    @Love-if4qjСағат бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤

  • @mryamhassan2390
    @mryamhassan2390Сағат бұрын

    ይቀንንንንስ

  • @user-rn1dp2ke9q
    @user-rn1dp2ke9q3 сағат бұрын

    ❤❤❤❤

  • @AbdullahAli-ry5ix
    @AbdullahAli-ry5ix4 сағат бұрын

    Weregna his wedezza ye mengst dellala neh

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum63045 сағат бұрын

    ምን ዋጋ አለዉ? ብር ካሽቆለቆለ ዋናዉ ነገር ሀገራችን ኑሮ ቢረክስ ነበር እንጂ ዶላር ቢጨምር ምንገበያየዉ በኢትዮጵያ ብር ነዉ so ምንም ለዉጥ የለዉም የልቁንም ህዝቡን በረሀብ ባይፈጁት ባይ ነኝ

  • @user-di3gn9ms7f
    @user-di3gn9ms7f5 сағат бұрын

    እረይኸምንደሥያላልያሥለቅሣልጂ😢😢😢

  • @Sanayit-tm7fu
    @Sanayit-tm7fu6 сағат бұрын

    Begeta Beyesusm ufffff dolar yelmm anilkim

  • @user-ni8ol3po3m
    @user-ni8ol3po3m6 сағат бұрын

    አድራሻው የት ነው መግዛት እፈልጋለሁ አይሩፍ

  • @MMd-o3q
    @MMd-o3q7 сағат бұрын

    ዶክተርአብይምንሙድህአልተመቸንምእኛኢትዮጲያእንንጅሁልጊዜአረብሀገርአንኖርም

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu7 сағат бұрын

    የአገሬ ህዝብ ወገኔ አላህ ይድረስልህ ህግ አወጣንእያለ የሚቀባጥረዉ ተወዉ ዋነዉ ሌባ ማን ሆኖ

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu7 сағат бұрын

    የነዳጂ,ታዳ የምነይግባ የየለትሪክማ ሀብተም,አሮችም ገና በብዛትአልገባም

  • @Habtam837
    @Habtam8378 сағат бұрын

    ምኑ ደስ ይላል ቤተሰብ የኑሮ ውድነት እያሰቃያቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NuredinHusen-n5p
    @NuredinHusen-n5p8 сағат бұрын

    የመቼ ነው የዛሬ ቀን 22/የሳውዲ ምንዛሬ ስንትገባ

  • @user-jf5pb7zf8b
    @user-jf5pb7zf8b8 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samurisamuri4424
    @samurisamuri442414 сағат бұрын

    አረ ሃገር ውስጥ ያለ ሰውስ እንዴት ይኗኗር እኛስ እስከ መቸ ነው ስደት የምኖረው😭

  • @zeynyazeain2128
    @zeynyazeain212815 сағат бұрын

    ምን አደሰታል አይ

  • @WubitWubit-pz6eg
    @WubitWubit-pz6eg15 сағат бұрын

    አር ምንም አያስደስትም ህዝባችን አለቀ

  • @jemilajemila3936
    @jemilajemila393616 сағат бұрын

    ብራችን እየወደቀ ምኑ ነው ደሥ እሚለው

  • @OmuMrad245
    @OmuMrad24516 сағат бұрын

    በዘመነ አብይ ምን ደስታ አለ ለቅሶና ኪሳራ ብቻ ያረብ በእዝነትህ በቃ በለን😢

  • @uaeuae9958
    @uaeuae995817 сағат бұрын

    እኔ 16 ግራም የዉጪ ወርቅ አለኝ መሸጥ እፈልጋለሐ እና እዴት ነዉ የማገኝሕ የምትገዛኝስ

  • @kemertube-cv6tp
    @kemertube-cv6tp17 сағат бұрын

    እነተ ጨመረ ትላላችሁ መዛሪወቹ ቀነሰ ሲሏቼውጅ ጨመረ ሲሏቼው ጆሯቼው አይሰማም የጆርዳን ድናር 164 ገባ ካላችሁ አመት ሊሆነው ነው መዛሪወቹ ግን ከ155 56 አሳልፈው አያቁም ዞሮ የብር መውዴቅ እኳን ደስ አላችሁ የሚያስብል ነገር የለውም

  • @emano5974
    @emano597418 сағат бұрын

    አይ አለመታደል ምን ደስ አላችሁ ትላለህ. ምስኪኑ እያለቀሰ😢

  • @ekramseid3825
    @ekramseid382519 сағат бұрын

    እውነቱነው ምንዛሬ ቢቀንስም የሀገራችን የኑሮ ውድነት መቼም አይስተካከልም በዚህ እንኳን እንታገዝ እንጅ ያጀመዓ😮

  • @user-tm3de4cm2m
    @user-tm3de4cm2m10 сағат бұрын

    ውደ ከነበረው በጣምነው እሚጨምረው ብራችን ዋጋአጣ

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p19 сағат бұрын

    Dollar siniti nwe

  • @HfhgNewcell
    @HfhgNewcell20 сағат бұрын

    😂❤👍

  • @Masai-r2d
    @Masai-r2d20 сағат бұрын

    በጣምአመሰግናለሁወንድሜ

  • @makdes
    @makdes21 сағат бұрын

    😢😢😢