mesi Tube

mesi Tube

#ስናፍቅህ #ግዜ

#ስናፍቅህ #ግዜ

ቃል ስጋ ሆነ :-

ቃል ስጋ ሆነ :-

Пікірлер

  • @Meka-m5k
    @Meka-m5k5 күн бұрын

    ኧረ ወድሜ ሰው አምላአይሁንም ኧረ ነብስ እወቅ

  • @bereketazazh123
    @bereketazazh12322 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባረክህ ልክ ነው ያልካዉ ትክክል ነው

  • @MhretAdneshwededea
    @MhretAdneshwededeaАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አባታችን ይህንን ጥያቄ ከእስልምና ተጠዬቄ ነበር አሁን ግን መልሱን አግኝቼዋለው

  • @meleket
    @meleketАй бұрын

    ድንግል ማሪያም ከዳዊት ቤት ከይሁዳ ነገድ አልነበረችም። ዘመዷ ኤልሳቤጥ ከሌዊ ነገድ ስለነበረች፣ ድንግል ማርያምም ምናልባት ከሌዊ ነገድ ልትሆን ትችላለች።

  • @chadichartouni7901
    @chadichartouni79013 ай бұрын

    የስላሴ ልዩነት ሶስትነት ምንድነው?

  • @sarh9074
    @sarh90743 ай бұрын

    እውነት ከሳምራዊታ ሴት የከፍ ህይወትን እየኔርኩኝነው አምላኬ ጎምኘኝ እባክህን😢😢😢😢😢😢

  • @user-iv5xl3cl2l
    @user-iv5xl3cl2l3 ай бұрын

    Lezih nw medan be lela be manem yelelew medan be Egzihaber beg Be Eyesus Christos nw amen

  • @user-tk5lp8bk4e
    @user-tk5lp8bk4e4 ай бұрын

    😮

  • @user-tk5lp8bk4e
    @user-tk5lp8bk4e4 ай бұрын

    😮

  • @user-bx1rt8ew6d
    @user-bx1rt8ew6d5 ай бұрын

    wow ጌታ ይባርኮት❤❤

  • @abirashrak3885
    @abirashrak38855 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ❤

  • @hayatabdi836
    @hayatabdi8365 ай бұрын

    አረ በአላህ ንፅፅር የምትሰራ ከሆነ የተቃራኒውን እምነት በደንብ አንብብም ወይም እወቅ

  • @official1sp
    @official1sp Жыл бұрын

    Definitely what KZread is missing, a true mantra that soothes the soul and speaks volumes to the spirit. Valuable video, I look forward to hearing more, I think that this one was over too fast.

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube Жыл бұрын

    ተባረኪ❤

  • @amiwe5532
    @amiwe5532 Жыл бұрын

    በጣም የገረመኝ ዲቃላ ሆኖ በመወለዱ የልጁ ጥፋት ምኑ ላይ ነው ብልቱ የተቆረጠ ሲልስ አረ አስተውሉ ቃለሂወት ያሰማህ ትለለቹ

  • @MhretAdneshwededea
    @MhretAdneshwededeaАй бұрын

    እግዚያብሔር የሠጠው ትዕዛዝ ነው ያኔ የመርገም ዘመን ነበር እያሉን ነው ለሁላችንም አሥተዋይ ልቦና ይሥጠን

  • @atumuhamed5710
    @atumuhamed5710 Жыл бұрын

    ዝበል ቀጣፊ በቻህን ለፍልፍ

  • @selamt8660
    @selamt8660 Жыл бұрын

    መሲ ካለሽ ብቂ በይ እባክሽ .....????

  • @fitsetube2112
    @fitsetube21122 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰላም ከዚህ ቤት ወደ ቤተዎ ጎራ ብያለሁ ቤተሰብ እንሁን በታማኝነት እንዛመድ

  • @birtkandessir5261
    @birtkandessir52612 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና

  • @gugyhhjhjhgh1506
    @gugyhhjhjhgh15062 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃላ ህይወት ያሣማልን

  • @official1sp
    @official1sp2 жыл бұрын

    Thumbs up number twelve my sister! This is a powerful lesson right here. Thank you for bringing us the truth again.

  • @official1sp
    @official1sp2 жыл бұрын

    Thumbs up number fifteen! This is a beautiful teaching. Thank you.

  • @salimali3164
    @salimali31642 жыл бұрын

    በግ

  • @jemalahmed319
    @jemalahmed3192 жыл бұрын

    Sleslase yh mn agenagnew

  • @jemalahmed319
    @jemalahmed3192 жыл бұрын

    Hadisu endesu aylm leba atall yemayakutn

  • @jemalahmed319
    @jemalahmed3192 жыл бұрын

    Eski teweyay

  • @jemalahmed319
    @jemalahmed3192 жыл бұрын

    Ketta atweyaym

  • @genet5562
    @genet55622 жыл бұрын

    ቃለሒወት ያሠማልን ቤተሠብእሁን እማ

  • @kiyafeyisa8622
    @kiyafeyisa86223 жыл бұрын

    amin amin

  • @serkalemtube3523
    @serkalemtube35233 жыл бұрын

    እልልልል

  • @serkalemtube3523
    @serkalemtube35233 жыл бұрын

    ብቅ በይ ውደ💚💛❤️

  • @user-ru1ju4re6s
    @user-ru1ju4re6s3 жыл бұрын

    ቃልህይወት ያሰማልን በርቺ እህቴ

  • @herantube7506
    @herantube75063 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @surafelhailay2683
    @surafelhailay26833 жыл бұрын

    አንተ ቀጣፊ 1ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 15 ብታነበውኮ የክርስትናህን እምነት ፍርስርስ ያረግልህ ነበርኮ በዚህ አንቀስኮ ክርስቶስ ለሁለተኛ ጊዜኮ ይሞታልኮ bro haaaaa

  • @babiletazer6943
    @babiletazer69433 жыл бұрын

    ay Mesi Yemachershiwn atjemri endew amno menor yshalal mels yelelew teyaqe wsit tgebiyalesh አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ

  • @ethioarif6968
    @ethioarif69683 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን , ወደ ቤተዎ ጎራ ብያለሁ ቤተሰብ እንሁን በታማኝነት እንዛመድ

  • @mesitube4054
    @mesitube40543 жыл бұрын

    እሽ

  • @omaryousuf1468
    @omaryousuf14683 жыл бұрын

    አንት መታወራው ሌላ

  • @user-gg6ek7hq3v
    @user-gg6ek7hq3v3 жыл бұрын

    አትዋሹ

  • @user-gg6ek7hq3v
    @user-gg6ek7hq3v3 жыл бұрын

    ዋሒድ ምርጥ ወንድማችን

  • @user-fu1sn9pq2k
    @user-fu1sn9pq2k3 жыл бұрын

    «እግዚአብሔር» «️አሁንም #እኔ_ብቻዬን እኔ እንደ ሆንሁ፥ #ከእኔም_በቀር_አምላክ #እንደሌለ እዩ፤ እኔ እገድላለሁ፥ አድንማለሁ፤ እኔ እመታለሁ፥ እፈውስማለሁ፤ ከእጄም የሚያድን የለም።» (ዘዳግም 32:39) «እኔ እግዚአብሔር ነኝ #ከእኔም_ሌላ_ማንም_የለም፤ #ከእኔም_በቀር_አምላክ_የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ #ከእኔም_ሌላ_ማንም_የለም።» (ኢሳያስ 45:5) -እንዲሁ በሕዝቡና ነብያቶቹም ምስክርነቶች «️አቤቱ፥ #እንዳንተ_ያለ_የለም፥ በጆሮአችንም እንደሰማን ሁሉ #ከአንተ_በቀር_አምላክ_የለም።» (2ኛ ዜና መዋዕል 17:20) «️የምድር አሕዛብ ሁሉ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ #ከእርሱም_በቀር_ሌላ_እንደሌለ ያውቅ ዘንድ።» (1ኛ ነገስታት 8:60) የቤተክርስቲያን ትምህርትና እና መፅሀፍ ቅድስ ላይ የተቀመጠው በፍጽም አይገናኝም ለክርስቲያን ወገኖቼ ማስተላለፍ የምፈልገው 1ኛ‚ #በጭፍን ከመመራት ይልቅ አንብቦ እውነቱ የቱ ጋር እንዳለ ለማወቅ ጣሩ 2, ኛ ለእስልምና ያለንን ድፍን ጥላቻ ትተን የማናውቀውን በመጠየቅና ማንበብ ብንችል 3, ,ባይብልን በትኩረት እንዳነቡት እና ቤቴክርስቲያን የምታስተምረው ት/ት እና ባይብል ላይ የተቀመጠው እውነታ ፈጽሞ እንደማይገናኝ አንብበው ቢያረጋግጡና ወደ እውነት እንድመሩ ብዙዎች ወደ እስልምና ከመግባታቸው በፊት በጭፍን እስልምናን ይጠሉና ያንቋሽሹ ነበር እውነታውን ሲያውቁና ሲገነዘቡ ግን ለእውነት እጂ ሰጡ አላህ ዘንድ የተወደደ ሃይማኖት እስልምና ብቻና ብቻ ነው፦ إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ ۗ وَمَا اخْتَلَفَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ إِلَّا مِن بَعْدِ مَا جَاءَهُمُ الْعِلْمُ بَغْيًا بَيْنَهُمْ ۗ وَمَن يَكْفُرْ بِآيَاتِ اللَّهِ فَإِنَّ اللَّهَ سَرِيعُ الْحِسَابِ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 19) አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፡፡ እነዚያም መጽሐፉን የተሰጡት ሰዎች በመካከላቸው ላለው ምቀኝነት ዕውቀቱ ከመጣላቸው በኋላ እንጅ አልተለያዩም፡፡ በአላህም አንቀጾች የሚክድ አላህ ምርመራው ፈጣን ነው፡፡

  • @user-fu1sn9pq2k
    @user-fu1sn9pq2k3 жыл бұрын

    ሱረቱል ኢኺላስ قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ اللَّهُ الصَّمَدُ «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» ➡አንዓም 6:102 ﺫَٰﻟِﻜُﻢُ اﻟﻠَّﻪُ ﺭَﺑُّﻜُﻢْ ۖ ﻻَ ﺇِﻟَٰﻪَ ﺇِﻻَّ ﻫُﻮَ ۖ ﺧَﺎﻟِﻖُ ﻛُﻞِّ ﺷَﻲْءٍ ﻓَﺎﻋْﺒُﺪُﻭﻩُ ۚ ﻭَﻫُﻮَ ﻋَﻠَﻰٰ ﻛُﻞِّ ﺷَﻲْءٍ ﻭَﻛِﻴﻞٌ ይህ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ #ነገርን_ሁሉ_ፈጣሪ_ነው፡፡ ስለዚህ ተገዙት፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው፡፡ ➡አንቢያ 21:30 ﺃَﻭَﻟَﻢْ ﻳَﺮَ اﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻛَﻔَﺮُﻭا ﺃَﻥَّ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَاﺕِ ﻭَاﻷَْﺭْﺽَ ﻛَﺎﻧَﺘَﺎ ﺭَﺗْﻘًﺎ ﻓَﻔَﺘَﻘْﻨَﺎﻫُﻤَﺎ ۖ ﻭَﺟَﻌَﻠْﻨَﺎ ﻣِﻦَ اﻟْﻤَﺎءِ ﻛُﻞَّ ﺷَﻲْءٍ ﺣَﻲٍّ ۖ ﺃَﻓَﻼَ ﻳُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ እነዚያም የካዱት #ሰማያትና_ምድር #የተጣበቁ_የነበሩና_የለያየናቸው #መኾናችንን_አያውቁምን ሕያው የኾነንም ነገር ሁሉ ከውሃ ፈጠርን፡፡ አያምኑምን ➡ሰጅዳህ 32:4 اﻟﻠَّﻪُ اﻟَّﺬِﻱ ﺧَﻠَﻖَ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَاﺕِ ﻭَاﻷَْﺭْﺽَ ﻭَﻣَﺎ ﺑَﻴْﻨَﻬُﻤَﺎ ﻓِﻲ ﺳِﺘَّﺔِ ﺃَﻳَّﺎﻡٍ ﺛُﻢَّ اﺳْﺘَﻮَﻯٰ ﻋَﻠَﻰ اﻟْﻌَﺮْﺵِ ۖ ﻣَﺎ ﻟَﻜُﻢ ﻣِّﻦ ﺩُﻭﻧِﻪِ ﻣِﻦ ﻭَﻟِﻲٍّ ﻭَﻻَ ﺷَﻔِﻴﻊٍ ۚ ﺃَﻓَﻼَ ﺗَﺘَﺬَﻛَّﺮُﻭﻥَ አላህ ያ ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸውም ያለውን ሁሉ በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ #ከዚያም_በዐርሹ_ላይ (ስልጣኑ) #የተደላደለ_ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ ለእናንተ ረዳትም አማላጅም ምንም የላችሁም፤ አትገሰጹምን? ➡ዩኑስ 10:3

  • @user-fu1sn9pq2k
    @user-fu1sn9pq2k3 жыл бұрын

    ኢየሱስ ፍፁም ሰው! ኢየሱስን «አምላክ» ፣ «ፈጣሪ»፣ «እግዚአብሔር»፣ «ጌታ» እንደሆነ መስበክ በፈጣሪ ታላቅነት ላይ ማሾፍ ብቻ ሳይሆን ወደ ክህደት የመጨረሻ እርከን የሚያሽቀናጥር ነው! የሰው ልጅንም የማመዛዘን ችሎታ የሚያረክስ እና የሚያኮስስ ስድብ ነው! ከዚህ በታች የሰፈሩት 57 ነጥቦች በተለያዩ ህጋዊና ይፋዊ ስርጭት ካለው መፅሐፍ ቅዱስ የተወጣጡ ጥቅሶች ታጅበው ይገኛሉ። በርዕሶቻችን እና በንዑስ ርእሶቻችን ውስጥ አምላክ የሚለው ቃል በትምህርተ-ጥቅስ አስቀምጠናል። ይህም «ኢየሱስ አምላክ ነዉ» የሚለዉን ጭፍን እምነት የማንቀበል መሆናችንን ለማስመልከት ነዉ። ኢየሱስ በሚለዉ ቦታ አምላክ የሚለዉን ቃል እየተካን ኢየሱስና አምላክ ተመሳሳይ መሆናቸዉን ወይም አለመሆናቸዉን እናመሳክር። 1 የ«አምላክ» ልደት! «አምላክ» ከዳዊት ዘር መፈጠሩን ለማመልከት፥ «በስጋ ከዳዊት ዘር ስለተወለደ» (ወደ ሮሜ ሰዎች 1፥3) «ነቢይ ስለሆነ፥ ከወገቡም ፍሬ በዙፋኑ ያስቀምጥ ዘንድ እግዚኣብሔር መሓላ እንደማለለት ስለ አወቀ፤» (የሐዋሪያት ስራ 2፥30) 2 የ«አምላክ» የዘር ሐረግ! «የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትዉልድ መፅሐፍ» (ማቴዎስ 1፥1) 3 የ«አምላክ» ፆታ! «ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ በማህፀን ሳይረገዝ በመልአኩ እንደተባለ፥ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ።» (ሉቃስ 2፥ 21)  4 ማሪያም «አምላክ»ን ስለመፀነሷና መዉለዷ! እንዴት ነዉ ማሪያም «አምላክ»ን አርግዛ የወለደችዉ፦ ማሪያም እንደማንኛዋም ሴት አርግዛ በቀኗ እንደወለደችዉ ለማመልከት፦ «በዚያም ሳሉ የመዉለጃዋ ወራት ደረሰ የበኩር ልጅዋንም ወለደች፥» (ሉቃስ 2፥6) ይህም ማለት ማሪያም ተፈጥሯዊ የፅንስ ወራቷን እንደማንኛዋም ሴት መፈፀሟን እንረዳለን። የአወላለዷም ሁኔታ በማንኛዉም መለኪያ ቢሆን ከመሰል ሴቶች የተለዬ አልነበረም፦ «እርሷም ፀንሳ ነበር ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጨንቃ ጮኸች» (የዮሐንስ ራዕይ 12፥ 2) 5 «አምላክ» የሴት ጡት ጠብቷል! «ይህንም ሲናገር፥ ከሕዝቡ አንዲት ሴት ድምፅዋን ከፍ አድርጋ። የተሸከመችህ ማኅፀንና የጠባሃቸው ጡቶች ብፁዓን ናቸው አለችው።» (ሉቃስ 11 ፥27) 6 የ«አምላክ» የትዉልድ መንደር! «እየሱስም በይሁዳ ቤተልሄም በንጉሱ በሔድሮስ ዘመን በተወለደ ጊዜ፥ (ማቴዎስ 2፥1) 7 የ«አምላክ» ሙያ! «ይህስ ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም የስምዖንም ወንድም አይደለምን?» (ማርቆስ 6፥3) «የፀራቢ ልጅ አይደለምን» (ማቴዎስ 13፥55) 8 የ«አምላክ» መጓጓዣ ዘዴ! «ለፅዮን ልጅ፦ እነሆ፥ ንጉስሽ የዋህ ሆኖ በአህያ ላይና በአህያይቱ ግልገል በዉርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል በሉአት» (ማቴዎስ፥ 21፥ 5) «ኢየሱስ ዉርንጫ አግኝቶ በእርሱ ተቀመጠ።» (ዮሐንስ 12፥15) 9 የ«አምላክ» ምግብና አስካሪ መጠጥ! «የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ መጣ፥ እነርሱም።እነሆ፥ በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጭ፥ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ ይሉታል።» (ማቴዎስ 11፥ 19) «የሰዉ ልጅ እየጠጣ መጥቶአልና፦ እነሆ፥ በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጭ፥ የቀራጮችና የሃጢአተኞች ወዳጅ» (ሉቃስ 7፥34) 10 የ«አምላክ» ድህነት! «ኢየሱስም፦ ለቀበሮዎች ጉድጓድ ለሰማይም ወፎች ማስፈሪያ አላቸዉ፤ ለሰዉ ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለዉም አለዉ።» (ማቴዎስ 8፥20) 11 የ«አምላክ» ቁሳቁሶች! «……የጫማዉ ጠፍር……» (ሉቃስ 3፥16) ጭፍሮቹም እየሱስን በሰቀሉት ጊዜ ልብሶቹን ወስደዉ ለእያንዳንዱ ጭፍራ አንድ ክፍል ሆኖ በአራት ከፋፈሉት እጀ ጠባቡንም ደግሞ ወሰዱት።» (ዮሐንስ 19፥23) 12 አማኝ ይሁዳዊ «አምላክ»! «ማለዳም ተነስቶ ገና ሌሊት ሳለ ወጣ፥ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ በዚያ ፀለዬ።» (ማርቆስ 1፥35) 13 መልካም ዜጋና ለቄሳርም ታማኝ «አምላክ»! «የቄሳርን ለቄሳር፥ የእግዚኣብሔርንም ለእግዚኣብሔር አስረክቡ አላቸው።» (ማቴዎስ 22፥21) 14 ግብር ከፋይ «አምላክ»! «ወደ ቅፍርናሆምም በመጡ ጊዜግብር የሚቀበሉ ሰዎች ወደ ጴጥሮስ ቀረቡና፦ መምህራችሁ ሁለቱን ዲናር አይገብርምን? አሉት። አዎን ይገብራል አለ።» (ማቴዎስ 17፥ 24-25) 15 የ«አምላክ» ቤተሰብ! «አምላክ» የዮሴፍ ልጅ ነበር፦ «ፊልጶስ ናትናኤልን አግኝቶ፦ ሙሴ በሕገ- ነቢያትም ስለ እርሱ የፃፉትን የዮሴፍን ልጅ የናዝሬቱን ኢየሱስን አግኝተነዋል አለዉ።» (ዮሐንስ 1፥46) 16 የ«አምላክ» ወንድሞች! «ወደ ገዛ አገሩም መጥቶ እስኪገረሙ ድረስ በምኩራባቸዉ ያስተምራቸዉ ነበር፤ እንዲህም አሉ፦ ይህን ጥበብና ተአምራት ይህ ከወዴት አገኘዉ? ይህ የፀራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ሰሞንም ይሁዳም አይደሉምን?» (ማቴዎስ 13፥ 54-56) 17 የ«አምላክ» መንፈሳዊ እድገት! «ህፃኑም ጥበብም ተሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፥» (ሉቃስ 2፥40) 18 የ«አምላክ» አእምሮኣዊ አካላዊና ባህሪኣዊ እድገት! «ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።» (ሉቃስ 2፥52) ወላጆቹ ወደ ኢየሩሳሌም ሲወስዱት «አምላክ» 12 አመት ሞልቶት ነበር። «ወላጆቹም በየአመቱ በፋሲካ በአል ወደ ኢየሩሳሌም ይወጡ ነበር። የአስራ ሁለት አመት ልጅ በሆነ ጊዜ እንደ በአሉ ስርአት ወደ ኢየሩሳሌም ወጡ፤» (ሉቃስ 2፥ 41-42) 19 አቅመ ቢሱ «አምላክ»! «እኔ ከእራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነዉ፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።» (ዮሐንስ 5፥30) 21 «አምላክ» ስለ ምፅአት አያዉቅም!! «ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰአት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያዉቅ የለም።» (ማርቆስ 13፥32) 22 «አምላክ» ወቅት መለየት አቃተዉ!! «ኢየሱስም ወደ እየሩሳሌም ወደ መቅደስ ገባ፤ ዘወር ብሎም ሁሉን ከተመለከተ በኋላ፥ ጊዜዉ መሽቶ ስለ ነበር ከአስራ ሁለቱ ጋር ወደ ቢታንያ መጣ። በማግስቱም ከቢታንያ ሲወጡ ተራበ። ቅጠልም ያላት በለስ ከሩቅ አይቶ ምናልባት አንዳች ይገኝባት እንደሆነ ብሎ መጣ። ነገር ግን የበለስ ወራት አልነበረምና መጥቶ ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም።» (ማርቆስ 11፥ 11-13) 23 «አምላክ» አልተማረም!! «አሁንም በበአሉ እኩሌታ እየሱስ ወደ መቅደስ ወጥቶ ያስተምር ነበር። አይሁድም፦ ይህ ሰዉ ሳይማር መፅሐፍትን እንዴት ያዉቃል? ብለዉ ይደነቁ ነበር።» (ዮሐንስ 7፥ 14-15) 24 «አምላክ» ከልምድ እዉቀት ገብይቷል!! «እግዚኣብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤ ምንም ልጁ ቢሆን፥ ከተቀበለዉ መከራ መታዘዝን ተማረ፤» (ወደ ዕብራዉያን 5፥8) 25 «አምላክ» በሰይጣን ተፈተነ!! «አምላክ» ለ አርባ ቀናት በሰይጣን ተፈተነ፦ «ወዲያዉም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አመጣዉ፤ በምድረ በዳም በሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ። ከአራዊትም ጋር ነበረ።» (ማርቆስ 12፥13) 26 «አምላክ» ሳያሰልስ በሰይጣን ተፈተነ፦ «ዲያቢሎስም ፈተናዉን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ እስከ ጊዜዉ ከእርሱ ተለየ። (ሉቃስ 4፥13) 27 «አምላክ» እንደ ሀጢኣን ሁሉ በሁሉም ይፈተናል፦ «ከሀጢኣን በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነዉ እንጂ» (ወደ እብራዉያን 4፥15) 28 እዉነተኛ «አምላክ» በእኩይ ነገሮች አይፈተንም፦ «ማንም ሲፈተን በእግዚኣብሔር እፈተናለሁ አይበል፤ እግዚኣብሔር በክፉ አይፈትንምና

  • @user-fu1sn9pq2k
    @user-fu1sn9pq2k3 жыл бұрын

    ሥላሴ ሲናድ! بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡ "ስላሴ" ማለት ሠለሰ ወይም ሶስት አደረገ ማለት ሲሆን ከግዕዝ ቃል የመጣ ነው። "trinity" ማለት ሶስትዮሽ ወይም "Triad" ማለት ሲሆን ከላቲኑ "trinus" ከሚለው ቃል የመጣ ነው።ይህም እምነት "Trinitarianism" ማለትም የስላሴ እምነት ይባላል።የአንፆኪያው ቴዎፍሎስ ስለ ስላሴ አስተምህሮ በ2ኛው ክፍለ ዘመን መጣጥፍ የጀመረ ሲሆን የስላሴ እምነት የተጀመረው ደግሞ ከሶስተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ነው።ከዛ በፊት አንድም የቸርች አባት ስለስላሴ የሰበከም ሆነ የሚያውቅ አልነበረም።እስኪ ዛሬ በአላህ ፍቃድ ነጥብ በነጥብ ጥርስና ምላሱን በመንቀስ መረጃና ማስረጃን በማጣቀስ እናያለን። ነጥብ አንድ "ወልድ" እንደ ስላሴ አማንያን እምነት ከሆነ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስም፣በአካል፣በግብር ሶስት ሲሆኑ ግን በህላዌ፣ በኑባሬ፣ በመለኮት አንድ ናቸው።ህላዌ ማለት "existence" ወይም ህይወት ማለት ነው።ለወልድ ህይወት የሰጠው ማን ነው?ሲባል አብ ነው የሰጠው።አብ ህይወት የሚሰጥ ፈጣሪ ሲሆን ህይወትን የተቀበለው ወልድ ደግሞ ፍጡር ይሰኛል። “*አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው* እንዲሁ ደግሞ *ለወልድ በራሱ ሕይወት* እንዲኖረው **ሰጥቶታልና*።” - ዮሐንስ 5፥26 ስለዚህ ኢየሱስ ህይወት የተሰጠው ፍጡር ነው ማለት ነው።በሌላ በኩል ደግሞ ኢየሱስ ከላይ ያስቀመጥኩት ጥቅስ ኢየሱስ ህይወት የተሰጠው ፍጡር እንደሆነ ቁልጭ አድርጎ ቢያሳይም እኔ ግን ሌላ ማስረጃ ላክላችሁ ፈለኩ። ኢየሱስ ክርስቶስ፦ ፍጡር፣መልክተኛ፣ነቢይ፣ሰው እና ባሪያ ነው። እስኪ ነጥብ በነጥብ እንየው። 1:ኢየሱስ ፍጡር “ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ *ወልጄሃለሁ*፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?” - ዕብራውያን 1፥5 እዚህ ጥቅስ ላይ እግዚአብሄር ኢየሱስን እኔ ዛሬ ወልጄሃለው ብሎታል ታዲይ መወለድ ማለት እንደ ባይብል እይታ ምን ማለት ነው ሲባል ፍካሪያዊ አነጋገር ሲሆን መፈጠር የሚለውን ትርጉም ይሰጠናል። ምክንያቱም ፈጣሪ ፆታ የለውማ! ለናሙና ያክል በማስረጃ ላሳያችሁ።እግዚአብሄር ተራሮችን የፈጠረና የሰራ ሆኖ ሳለ ተራሮች ሳይወለዱ ይለናል። አሞፅ 4:13 እነሆ፥ *”ተራሮችን የሠራ”*፥ “ተራሮች *ሳይወለዱ*፥ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ አንተ ነህ።” - መዝሙር 90፥2 የኛ ጥያቄ ተራራ ይወለዳል እንዴ? አይ አይወለድም ተራሮች ሳይወለዱ ማለት ሳይፈጡሩ ለማለት ነው ከተባለ ኢየሱስንም እኔ ዛሬ ወልጄሃለው የሚለው እኔ ዛሬ ፈጥሬሃለው የሚለውን ትርጉም ይይዛል ማለት ነው።እስኪ ሌላ ናሙና እንመልከት፦ዘዳግም 32 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ይሹሩን ወፈረ፥ ረገጠ፤ ወፈረ፥ ደነደነ፥ ሰባ፤ *የፈጠረውንም እግዚአብሔርን ተወ*፤ የመድኃኒቱንም አምላክ ናቀ። … ¹⁸ *የወለደህን አምላክ ተውህ*፥ ያሳደገህን እግዚአብሔርን ረሳህ። እዚህጋም በተመሳሳይ እንደምናየው ይሾሩ ማለት የእስራኤላውያን የቁልምጫ ስም ነው። እስራኤላውያኖችን እግዚአብሄር ወልዷል እንዳንል ፈጣሪ ፆታ የለውም።ታዲያ ምንድን ነው ከተባለ "ወለደ" ማለት በእማሪያዊ ፍች ሳይሆን በፍካሪያዊ ፍች ፈጠረ ማለት ነው።ስለዚህ ኢየሱስን እግዚአብሄር እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ ሲለው እኔ ዛሬ ፈጥሬሃለሁ ማለቱ ነው። 2:ኢየሱስ ነቢይ ነው፦ “*ኢየሱስም ነቢይ* ከገዛ ኣገሩና ከገዛ ዘመዶቹ ከገዛ ቤቱም በቀር ሳይከበር ኣይቀርም ኣላቸው”( ማርቆስ 6:4) “ኢየሱስ ግን *ነቢይ* ከገዛ ኣገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር ኣይቀርም ኣላቸው”( ማቴዎስ 13:57) “*ሕዝቡ እንደ ነቢይ* ስላዩት”( ማቴዎስ 14:5) “ሕዝቡም ይህ ከገሊላ ናዝሬት የመጣ ነቢዩ ኢዩሱስ ነው ኣሉ”( ማቴዎስ 21:11) ” ሊይዙትም ሲፈልጉት ሳሉ ሕዝቡ እንደ *ነቢይ* ስላዩት ፈሩአቸው”( ማቴዎስ 21:46) “ታላቅ *ነቢይ* በኛ መካከል ተነሦቶኣል”( ሉቃስ 7:16) ” በእግዚኣብሄርና በሕዝቡ ሁሉ ፊት በስራና በቃል ብርቱ *ነቢይ* ስለ ነበረው ስለ ናዝሬቱ ስለ ኢየየሱስ”( ሉቃስ 24:19) ” ከዚህ የተነሳ ሰዎቹ ኢየሱስ ያደረገውን ምልክት ባዩ ጊዜ ይህ በእውነት ወደ ኣለም የሚመጣው *ነቢይ* ነው ኣሉ”( የዬሐንስ ወንጌል 6:14) ” ሴቲቱ ጌታ ሆይ ኣንተ *ነቢይ* እንደ ሆንህ ኣያለሁ”(የዬሐንስ ወንጌል 4:19) ” በመካከላቸው መለያየት ሆነ ከዚህም የተነሳ ዕውሩን ኣንተ ዓይኖችህን ስለ ከፈተ ስለ እርሱ ምን ትላለህ? ደግሞ ኣሉት እርሱም *ነቢይ* ነው ኣለ”( የዬሐንስ ወንጌል 9:17) 3:ኢየሱስ መልእክተኛ ነው፦ የምትሰሙትም ቃል *የላከኝ* የኣብ ነው እንጂ የኔ ኣይደለም”( የዬሐንስ ወንጌል 14:24) ይህ የማደርገው ስራ ኣብ *እንደላከኝ* ስለኔ ይመሰክራልና”( የዬሐንስ ወንጌል 5:36) እኔ ከራሴ ኣልተናገርሁምና ነገር ግን *የላከኝ ኣብ* እርሱ የምለውን የምናገረውንም ትእዛዝ ሰጠኝ”( የዬሐንስ ወንጌል 12:49) እኔ ከራሴ ኣንዳች ላደርግ ኣይቻለኝም እንደሰማሁ እፈርዳሎ ፍርዴም ቅን ነው *የላከኝን* ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን ኣልሻምና”( የዬሐንስ ወንጌል 5:30)

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube983 жыл бұрын

    ሰላም ከዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @madesign21
    @madesign213 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል በርቺ

  • @madesign21
    @madesign213 жыл бұрын

    Keep it up እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @user-zp1wf3gk3e
    @user-zp1wf3gk3e3 жыл бұрын

    Waaaw twahdo lzelalm tnur

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary14803 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @user-ex9ye9hd1r
    @user-ex9ye9hd1r3 жыл бұрын

    Tbareki