zinabu girma

zinabu girma

የማማከር አገልግሎት የምትፈልጉ በየትኛውም አለም ምትገኙ እህቶች እና ወንድሞች መስመሩ ክፍት ነው፡፡ በስልኬ ደውሉልኝ በተጨማሪም የማህበራዊ ሚድያ መንገዶችን በመጠቀም ልንገኛኝ እንችላለን፡፡
ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉን ስብስክራይብ ስታደርጉ የደውል ምልክቷን ነካ አድርጉ አዲስ ቪድዮዎች ስስራ ማሳወቅያ ይደርሳችኋል፤ላይክ ማድረጋችሁን፡አስተያት መፃፋችሁን እንዳትረሱ፡አብረን እንለወጥ አብረን እንደግ፤ የሁል ጊዜ መልዕክቴ ነው መልካም ቆይታን ተመኘሁላችሁ ስላም ሁኑልኝ፡፡

Пікірлер

  • @hailetsegay7140
    @hailetsegay71405 күн бұрын

    IQ tilk yehone ... conscious mind tilk selhone new

  • @mesereteshetu7553
    @mesereteshetu755321 күн бұрын

    Thank you

  • @ayana9852
    @ayana985223 күн бұрын

    Thank You

  • @AoiEoi
    @AoiEoiАй бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ ዝናቡ በጣም ቆንጆ ትምርት ነው በስራወችሁ በጣም ተቀይሬለሁ አመሰግናለሁ

  • @hewanbelayneh6699
    @hewanbelayneh6699Ай бұрын

    Egzyabher yestelen good 💯

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096Ай бұрын

    Thank you brother geata Eyesus abzetto yebarekeh

  • @user-wq4cb2bn5i
    @user-wq4cb2bn5iАй бұрын

    Thank you very much, grma❤

  • @doitright593
    @doitright593Ай бұрын

    God bless you 🙏🏽

  • @gebregziabher-yu7lu
    @gebregziabher-yu7luАй бұрын

    ኣሪፍ ነው ግን ወንድሜ ኣትለፍልፉ መፅሃፉ በሙሉ ስሩ ከኛ የሚጠበቅ ሁሉ ናረጋለን ግን እየቆራረጣቹ ኣታዝጉን

  • @user-vf3uy3nn4u
    @user-vf3uy3nn4u2 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነዉ ቀጥለዉ የኔ ቆንጆ ❤😊

  • @washintentertainment1321
    @washintentertainment13212 ай бұрын

  • @alegawbanchialelign
    @alegawbanchialelign2 ай бұрын

    Great, keep it to the top

  • @FifiFifi-vr2jb
    @FifiFifi-vr2jb2 ай бұрын

    ከረጅም ጊዜ ቦሀላ ሰላየውህ ደሰ ብሎኛል

  • @dagnetamiru1347
    @dagnetamiru13472 ай бұрын

    Nice nesh !!!

  • @abebechbest
    @abebechbest2 ай бұрын

    Enamseganaln berta❤❤❤

  • @mhmadadwen8051
    @mhmadadwen80512 ай бұрын

    ኣድናቂህ ነኝ

  • @EliasDebebe-yz8xe
    @EliasDebebe-yz8xe2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @getgezu-zk1jo
    @getgezu-zk1jo2 ай бұрын

    fetari yibarkih betam dess ymil aqerareb nw

  • @AoiEoi
    @AoiEoi2 ай бұрын

    ዝቡ የውነት ትምርቶችክ በጣም በጣም ድቅ ናቸው❤

  • @AoiEoi
    @AoiEoi2 ай бұрын

    የውነት ዝናቡ ያንተ ትምህርቶች ይለያሉ በውነት አንተን እያዳመጥኩ እራሴን እያገናዘብኩ ነበር ክበርልኝ ወድሜ

  • @AoiEoi
    @AoiEoi2 ай бұрын

    የውነት የምትገር ልጅ ነክ እኔ ውስጤን ይነካኛል የምታደርጋቸው የመሰራልን ቢደዎች

  • @user-wq4cb2bn5i
    @user-wq4cb2bn5i2 ай бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ግርማ

  • @AoiEoi
    @AoiEoi2 ай бұрын

    ወንድሜ እኔ በጣም እገዛ ያስፈልገኛል ወድሜ ሂወት አስጠልቶኛል በጣም ያስፈልገኛል ግን በስለረክህ ወይም ማግኘት ከቻለሁ እባክህ እንዳየሀከው አሳውቀኝ በጣም ከባድ ከባድ ችግር ውስጥ ነኝ

  • @zinabugirma
    @zinabugirma2 ай бұрын

    0916548774 dewlelegn

  • @mengehabtube
    @mengehabtube2 ай бұрын

    እናመሠግናለን

  • @user-xd7dz2zv1p
    @user-xd7dz2zv1p2 ай бұрын

    ❤❤

  • @temesgenergetie7930
    @temesgenergetie79302 ай бұрын

    wow! really amazing !

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts1802 ай бұрын

    በርታ ዘኔ ጥሩ ነዉ።

  • @user-wq4cb2bn5i
    @user-wq4cb2bn5i2 ай бұрын

    Thanks ❤ znbuye

  • @banch2948
    @banch29482 ай бұрын

    omg this is my history 💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-qq3oe9bu2d
    @user-qq3oe9bu2d2 ай бұрын

    ተደምራለሁ አመሰግናለሁ🎉

  • @user-qq3oe9bu2d
    @user-qq3oe9bu2d2 ай бұрын

    የታሪክ መፅሐፍ ያስፈልገኝ ነበረ

  • @user-qq3oe9bu2d
    @user-qq3oe9bu2d2 ай бұрын

    አናመሰግናለን ወድሜ😮

  • @user-wq4cb2bn5i
    @user-wq4cb2bn5i2 ай бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ያንተ ጭንቅላት ይገርማል እባካቹ ሰዎች እናበረታታው❤

  • @eliasabdureuf9105
    @eliasabdureuf91052 ай бұрын

    ተመቸኝ

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts1802 ай бұрын

    አቅም አለህ በርታልን ጥሩ እያተማርከን ነዉ። እናመሰግናለን።

  • @user-xs8nl3xn8k
    @user-xs8nl3xn8k2 ай бұрын

    Keep it up

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts1802 ай бұрын

    ዘኔ ምርጥ ወጣት በርታልን አያያዝህ ይጠቁማል ብዙ ማድግ ትችላለህ።

  • @zewditutefera8280
    @zewditutefera82802 ай бұрын

    Thank you for your good experience and sharing for us. But please change your background it is very light and white so can't see properly.

  • @zinabugirma
    @zinabugirma2 ай бұрын

    i will my dear thankyou for your compliment and comment!

  • @user-wq4cb2bn5i
    @user-wq4cb2bn5i2 ай бұрын

    ❤❤❤እናመሰግናለን ዝናቡየ

  • @EshetuMamo-md5kw
    @EshetuMamo-md5kw3 ай бұрын

    ena video dekikaw biyans ena be part bihon arif yimeslegnal kante balawkm

  • @EshetuMamo-md5kw
    @EshetuMamo-md5kw3 ай бұрын

    BETAM ARIF CONTETNT Nw ye yazkew gn ke mejemeria maletm psychologyn ke mejemeriyaw jemreh btjemr tru yimeslegnal

  • @zinabugirma
    @zinabugirma2 ай бұрын

    kelb amsegnalehu eshe eski hasbhen be telegram share adrgen 0916548774

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku71603 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነው ወንድሜ

  • @mengehabtube
    @mengehabtube3 ай бұрын

    Berta Zenabu Girma thNk you

  • @LemlemAsrate
    @LemlemAsrate3 ай бұрын

    አንተ ቅዱስ ሰው አለህ 11:18 ሠላምህ ይብዛ እኔን ለው ጠህኛል

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku71603 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ወንድሜ በረታ እኔ በጣም ችግር የነበረው ነገር ሰው ምን ይለኛል ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእናንተ ትምህረት ለውጥ እያመጣው ነው

  • @zinabugirma
    @zinabugirma3 ай бұрын

    ሃሳቦችን፤ተግባሩን፤የእለት ተዕለት ልማዱን መለየትና ውቅሩን መቀየር ለቻለ ስው በራሱ ቢያደርገው ጊዜ ይወስድበታል እንጂ መቀየር ይችላል፡፡ ግን እገዛ ወይም ስልጠና የሚያጎለብተው የተረጋገጡ ሳይንሳዊ ልምምዶችን ስለሚስጥና በንግግር ኡደት ውስጥ አስልጣኙ ለስልጣኙ የሚስጣቸው መለማመጃ ሳይንሳዊ ወርክቡኮችና በንግግር መሃከል የሚያስገነዝበው ግንዛቤ ሁኔታውን ቀላልና ምቹ ብሎም የመለወጥ ጊዜውን ደግሞ አጭር ያደርገዋል ስልጠና ካስፈለገ በዚህ ስልክ መደወል ይቻላል 0931056843

  • @mhmadadwen8051
    @mhmadadwen8051Ай бұрын

    ኣምላክ የላከህ መልክተኛው ነህ

  • @user-ir3oz9lw2w
    @user-ir3oz9lw2w3 ай бұрын

    Thankyou

  • @zinabugirma
    @zinabugirma3 ай бұрын

    You’re welcome 😊

  • @wondyetariku
    @wondyetariku3 ай бұрын

    ልዩ ጥልቀት ያለው እውቀት አቦ አላህ ይጨምርልህ

  • @dahlaksamry138
    @dahlaksamry1383 ай бұрын

    Berta❤❤