ምግብ ከገጠር migib kege

ምግብ ከገጠር migib kege

Пікірлер

  • @user-xx7bm6fc9c
    @user-xx7bm6fc9cСағат бұрын

    በጣም ነው እሚያምረዉ

  • @genetrady2015
    @genetrady20159 сағат бұрын

    Men endmetchemre betenagere teru neber

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn334618 сағат бұрын

    በጣም ደስ ይላል እሞክረዋለሁ

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking17 сағат бұрын

    @@facikadessalgn3346 ameseginalew

  • @ZebibaAbdela-to5pi
    @ZebibaAbdela-to5pi18 сағат бұрын

    አሠራርሽን ሳላደንቅ አላልፍም ማራኪ ነው!

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking17 сағат бұрын

    @@ZebibaAbdela-to5pi ameseginalew

  • @Anumma572
    @Anumma5722 күн бұрын

    ትዝታ የሚቀሰቅስ ነው

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking2 күн бұрын

    @@Anumma572 ameseginalew

  • @ti_ti4647
    @ti_ti46472 күн бұрын

    ሺሮ ውስጥ የሚገባው ቅመምስ ጣዕሙ ግን ቅመም ገብቶበት እንደሚዘጋጀው አይሆንም አይደል

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking2 күн бұрын

    @@ti_ti4647 tiru new yefelegshiwn kimem masgebat yichalal

  • @mesaysisay404
    @mesaysisay4042 күн бұрын

    ጎበዝ ግን የምትሠሪባቸውን የግባአቱን መጠን ብትፆፉው ለምሣሌ ሁለት ድንች አንደዚ አያልሸ በርቺ 3:23

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking2 күн бұрын

    @@mesaysisay404 🙏

  • @MekdesAlemnew-ud7vm
    @MekdesAlemnew-ud7vm2 күн бұрын

    ምርጥ ሀበሻዊት ❤

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking2 күн бұрын

    @@MekdesAlemnew-ud7vm 🙏

  • @martagebre8318
    @martagebre83183 күн бұрын

    በጣም ደስ ሲል ምግብ አሰራርሽ ሁሉ ነገሩ አሚዚንግ ❤️❤️❤️💕💕💕💕👍👍

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking3 күн бұрын

    @@martagebre8318 አመሰግነዋለሁ 🙏

  • @tsedenyagetahun7493
    @tsedenyagetahun74933 күн бұрын

    አበሳሰሉ ሲያምር❤

  • @Beza-q2q
    @Beza-q2q3 күн бұрын

    ምግብ

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome73833 күн бұрын

    ጎበዝ በርቺ፡፡

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking3 күн бұрын

    @@ayelechteshome7383 🙏

  • @bethelhemb1659
    @bethelhemb16593 күн бұрын

    Wow girum new

  • @fkrteyesuf1297
    @fkrteyesuf12973 күн бұрын

    ወንድሜ ወፍራምና ክሽን ያለ ወጥኮ ብዙሰው ያስተ ናግዳል

  • @kushina7782
    @kushina77824 күн бұрын

    Wow❤❤❤❤❤

  • @misganabafa
    @misganabafa4 күн бұрын

    ዋዉ የምገር ሙያ ቀረፃዉ ዉብ ኢትዮጵያዊ ባህልን የምያሳይ እጅሽ ይባረክ

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking3 күн бұрын

    @@misganabafa ameseginalew

  • @ProMobile-k1c
    @ProMobile-k1c4 күн бұрын

    ፍልም መስሎእምታይ ነገር እሳ❤

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking4 күн бұрын

  • @astertube5406
    @astertube54064 күн бұрын

    ❤❤

  • @SofiSofi-bg7qn
    @SofiSofi-bg7qn5 күн бұрын

    የምታሣዝኝው አንቺነሽ መግዛት አቅጧት ሣይሆን የክፍል ሀገር በሕላችንን አያሣየች ነው አርሥቱን አታነቢም መሐይም

  • @SofiSofi-bg7qn
    @SofiSofi-bg7qn5 күн бұрын

    አቀራረብሽ ብቻ ይማርካል ጫጫታ የለ ምን የለ ተበረኪ

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking4 күн бұрын

    @@SofiSofi-bg7qn ameseginalew sofi

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu50765 күн бұрын

    መጣሽልን ተባረኪ !

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking5 күн бұрын

    @@abebaworkbirhanu5076 ameseginalew

  • @hdxz7664
    @hdxz76645 күн бұрын

    ማሻላህ ኣዳዲስ ነግር ነው ምትሰሪው ኣሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking5 күн бұрын

    @@hdxz7664 አመሰግናለው

  • @hdxz7664
    @hdxz76645 күн бұрын

    በሰላም ነው የጠፋሽው በርቺ

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking5 күн бұрын

    @@hdxz7664 አለው ውዴ

  • @user-zz2kr3vl6j
    @user-zz2kr3vl6j5 күн бұрын

    እማ ለምን ጠፍሽ ሰላም ነሽ

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking4 күн бұрын

    Alew alew❤

  • @awwalibraahim3067
    @awwalibraahim30675 күн бұрын

    እህታችን በሰለም ነው የጠፈሽው ?

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking5 күн бұрын

    @@awwalibraahim3067 alew wendime tinish guday sileneber

  • @elfenesheticha5230
    @elfenesheticha52305 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Yeshi_kitchen
    @Yeshi_kitchen5 күн бұрын

    ድንች በባቄላ 😮

  • @user-lh1zq3gy1f
    @user-lh1zq3gy1f5 күн бұрын

    ማሻአሏህ ይባረክ እጅሽ

  • @EndriasGebremichael
    @EndriasGebremichael6 күн бұрын

    ጎበዝ ነሽ በጣም 😊

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking6 күн бұрын

    @@EndriasGebremichael ameseginalew

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN7 күн бұрын

    Wowww 😋

  • @martagebre8318
    @martagebre83187 күн бұрын

    በጣም ደስሲል ሰላም የአይምሮ እረፍት የሆነስራ ነው የምሰሪው አቀራረፅሽ ሁሉ ነገሩ በጣም ደስይላል ስወድሽ 😍😍😍💕💕

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking7 күн бұрын

    @@martagebre8318 ameseginalew wude

  • @EkramSeid-kw1sf
    @EkramSeid-kw1sf7 күн бұрын

    ❤,🙏👍

  • @Mekdastesfya
    @Mekdastesfya7 күн бұрын

    Dorawach yamralu❤❤❤

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye57269 күн бұрын

    አዘርባጃንን ይመስላል የቦታው ሁኔታ እነሱን ታያለሽ በጣም ብዙ ተመልካች ያላቸው እንዳንቺ በፅሁፍ የሚያሳዩ ናችው ያገራቸው ለምለምነት ያስቀናል በርቺ

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking9 күн бұрын

    @@mekdestesfaye5726 ameseginalew wude

  • @nahomcj
    @nahomcj9 күн бұрын

    Weyne the Italians biyayush pasta sebresh sechemri 😂

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat41019 күн бұрын

    Thank you

  • @hdxz7664
    @hdxz766410 күн бұрын

    ኣረ ባክሽ ጠፋሽ በሰላም ነው

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking9 күн бұрын

    @@hdxz7664 alew alew bekirbu ekesetalew

  • @GenetBirhane-vu2lp
    @GenetBirhane-vu2lp10 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa10 күн бұрын

    Woww

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa10 күн бұрын

    Wowww👌👌👌👌

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking10 күн бұрын

    @@HiwoiSiSiyaa ❤

  • @FiyaMeta-rj9hw
    @FiyaMeta-rj9hw10 күн бұрын

    betem gobez

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking10 күн бұрын

    @@FiyaMeta-rj9hw ameseginalew

  • @imaneid3884
    @imaneid388410 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @AbikiAlemnur
    @AbikiAlemnur10 күн бұрын

    Arif new

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu507611 күн бұрын

    ኧረ ምነው ጠፋሽብን አዲስ ቪዲዮ የለም ?❤

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking10 күн бұрын

    @@abebaworkbirhanu5076 አለው አለው በቅርቡ ከች እላለው ❤❤❤

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu507610 күн бұрын

    እሽ ተባረኪ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid676311 күн бұрын

    ባለሙያ ከነባህላችን❤❤❤❤

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking11 күн бұрын

    @@saraamagreedavid6763 አመሰግናለው

  • @TekesteBerhe-h8o
    @TekesteBerhe-h8o11 күн бұрын

    አሰራርሽ በጣም ተመችቶኛል ጣትን ያስቆረጥማል ብቻ ሳይሆን እግርና እንጀራም ያስቆረጥማል ።

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking11 күн бұрын

    @@TekesteBerhe-h8o አመሰግናለው

  • @TigestAsefa-f2b
    @TigestAsefa-f2b12 күн бұрын

    በጣም ነዉ ያደነኩሽ ጀግና ነሽ

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking12 күн бұрын

    @@TigestAsefa-f2b አመሰግናለው

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi12 күн бұрын

    በጣም ደሥ የሚል አሠራል ወሬ የለለበት ይመችሽ ውዷ ገና ዛሬ አየሁሽ ሠብ አርጊያለሁ

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking12 күн бұрын

    @@AminaHaseen-kb9qi አመሰግናለው

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c12 күн бұрын

    ማሻላህ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene980712 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤