Yalkew Yihun tube

Yalkew Yihun tube

ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችንና መንፈሳዊ አገራዊ ጠቃሚ ትምህርቶችን አንዱን አስቀውና አዝናንተው ሌላውን ሊያስከፉ የማይችሉ ቁምነገር አዘል ጨዋታዎች (ዋዛና ቁምነገር) በማንኛውም ስፍራ የሚተላለፉ ጥሩ መልእክቶችን ይጠቅማል የምለውን አደርሳችኃለሁ:: እናንተም በምታዩትና በምትሰሙት ደስ ሲላችሁ like እና shares እንዲሁም subscribe ያድርጉ:: ሌሎችም Subscribe እንዲያደርጉ በመተባበር ስህተትም ሲኖር በውስጥ በኩል ወንድማዊና እህታዊ ምክር ይስጡኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ::

Ethiopian orthodox

Ethiopian orthodox

July 22, 2022

July 22, 2022

Пікірлер

  • @Melesejgu1977
    @Melesejgu19774 күн бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ዝማሪ ሆልግዜ ጠዋት ለነፍሴን የሚመግብልኝ ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን አሜን💚💛❤️ አሜን💚💛❤️ አሜን💚💛❤️

  • @ZemenayAbay-yd9uc
    @ZemenayAbay-yd9uc15 күн бұрын

    ማርያም ዘንድ ይማር

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh27 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @KasschTesfaye
    @KasschTesfaye2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @GenetMekonnen-up8ce
    @GenetMekonnen-up8ce2 ай бұрын

    ነፍስን የሚያሳርፍ መዝሙር

  • @HaymanotKibert
    @HaymanotKibert2 ай бұрын

    Amenamen

  • @HaymanotKibert
    @HaymanotKibert2 ай бұрын

    Amnamn

  • @SelamYalew-vu7cp
    @SelamYalew-vu7cp2 ай бұрын

    ዝማሪመላክት ያሰማልን አሜንአሜን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek92923 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-bv3te6mb5j
    @user-bv3te6mb5j3 ай бұрын

    በጣምየምወደውመዝሙርነውዝማሬመልክትያሰማልን

  • @user-bv3te6mb5j
    @user-bv3te6mb5j3 ай бұрын

    አባታችን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis22963 ай бұрын

    ህይወት የሚሰጥ ለንስሃ የሚያበቃ ግሩም መዝሙር ነው በእውነቱ የማይሰለች የማይጠገብ አባታችን እረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን ቃለ ህይወትት ያሰማልን

  • @user-kf3uy8bk3r
    @user-kf3uy8bk3r3 ай бұрын

    Amenn amenn amenn

  • @user-jm8on6mx9c
    @user-jm8on6mx9c3 ай бұрын

    Gen mn ayenet gororo new degel maryam abezeta teitbekeh kalehiowt yasemalen

  • @felekechdebele6852
    @felekechdebele68523 ай бұрын

    Edemana ten yestelen fetary❤

  • @user-co7us3mj7k
    @user-co7us3mj7k3 ай бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር! ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን!!!👏👏👏

  • @hannakebede5823
    @hannakebede58234 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን።

  • @tegenachamyelew7328
    @tegenachamyelew73284 ай бұрын

    keep it up!!

  • @metakeu332
    @metakeu3325 ай бұрын

    ምን ይሰራል የኔ ቁጣ አንዳች ነገር ላያመጣ

  • @user-pm7bp8rf8j
    @user-pm7bp8rf8j7 ай бұрын

    በጥዋት ተነሰቱ ይህን ቁርሰ ተመገቦ ሰራ የሚገባ ሰላሞን አገኝቶ ይውላል

  • @user-pm7bp8rf8j
    @user-pm7bp8rf8j7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤት መታደል ነው በእውነት

  • @wondwosenmekbib1442
    @wondwosenmekbib14427 ай бұрын

    please tik tok account

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84697 ай бұрын

    Zimare melakitn yasemalen❤❤❤ Amen3 yiqer belen😢😢😢😢

  • @tyenayneewhabtye8363
    @tyenayneewhabtye83638 ай бұрын

    AMEN AMEN AMEN ZEMARYE MLAKTEN YSMALEN

  • @deremanmolla
    @deremanmolla10 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @williyamaustin2106
    @williyamaustin210611 ай бұрын

    Girum zemare! Zimare melanin yasemawo abatachen

  • @hhi9697
    @hhi969711 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zinabwaabera4266
    @zinabwaabera42663 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ

  • @user-wx3if7zu3s
    @user-wx3if7zu3s Жыл бұрын

    😊

  • @yeshealemeadane-hc4pc
    @yeshealemeadane-hc4pc Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @Gigihabte3
    @Gigihabte3 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @orthodoxbookinaudio___3298
    @orthodoxbookinaudio___3298 Жыл бұрын

    መላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @litateferi2060
    @litateferi2060 Жыл бұрын

    ሙሉውን የት ላግኝ?

  • @yosefyeshitila5217
    @yosefyeshitila5217 Жыл бұрын

    እኔም ፈልጊው ነበር አትፍተውታል

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Жыл бұрын

    የመላዕክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @harrottube379
    @harrottube379 Жыл бұрын

    አሜን እኑዬ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @mahalettaye2141
    @mahalettaye2141 Жыл бұрын

    ሰላሜ ነሽ ድንግል እናቴ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @zinashkebedetube2245
    @zinashkebedetube2245 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማራ ማልህክት ይሰመለን ( ተመስገን )🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️⛪️⛪️

  • @tgimoala8775
    @tgimoala8775 Жыл бұрын

    እልልል

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 Жыл бұрын

    ሙሉ ቪድዮ ለምን ከይትዮብ ለምን እንደወረደ አልገባኝ መምህር መስፍን ሰለሞን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @diyakonpawelospftube5710
    @diyakonpawelospftube5710 Жыл бұрын

    kzread.info/dron/pzdNMwEUQbFEC2XZ_GdWyw.html

  • @zinashkebedetube2245
    @zinashkebedetube2245 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ዝማሬ መልህክት ይሳመልን

  • @rozatariku5910
    @rozatariku5910 Жыл бұрын

    አሜን ! አቅም ስጠን ጌታ ሆይ ።

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын

    የኔ እናት

  • @firehiwotgebeyehu3951
    @firehiwotgebeyehu39512 жыл бұрын

    Amen amen amen wendime e/r yaseben 🙏🙏🙏 kalehiwot yasemalen ❤️

  • @zinashkebedetube2245
    @zinashkebedetube22452 жыл бұрын

    አግዚአብሔር አምላክ ሁላችን ያሰባን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinashkebedetube2245
    @zinashkebedetube22452 жыл бұрын

    ዝማሬ ማለአክት ያሰማለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahelfitsum2994
    @rahelfitsum29942 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @habtamuaweke3451
    @habtamuaweke34512 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @mahifikadu785
    @mahifikadu7852 жыл бұрын

    Yemelaektn zimare yasemaln

  • @MeadIFqriAwdeMhret
    @MeadIFqriAwdeMhret2 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ዝማሬ ነው ቀሲስ

  • @zinashkebedetube2245
    @zinashkebedetube22452 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለአክት ይሳምልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲⛪️

  • @ekedmersha4201
    @ekedmersha42012 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።