Welcome to 'Dibik Ewnet ድብቅ እውነት' KZread channel with Betselot Endaylalu.
This video channel focus on Child Sexual Abuse; prevention and psychosocial support for the child survivors of sexual abuse. The channel has got Psychologists and other experts ( lawyers, doctors,counselors, social workers,...) testimony based on true stories. It also create and boost awareness on the child protection the next generation , child sexual abuse and communication with the child.
Child and parent relationship; Teach children on protection rules; there is no secret.
We have got short movies on Child Sexual Abuse based on true stories.
እንኳን ወደ 'Dibik Ewnet ድብቅ እውነት' ዩትዩብ ቻናል በደህና መጡ
ይህ የቪዲዮ ቻናል በልጆች ወሲባዊ ጥቃት እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችላይ ያተኩራል ፡፡ የወሲባዊ ጥቃት ሰለባ ለሆኑት ሕፃናት መከላከል እና የስነ-ልቦና ድጋፍ ፤ በእውነተኛ ታሪኮች ላይ የተመሠረተ አጫጭር ድራማ፤ የስነ-ልቦና እና ሌሎች ባለሙያዎች አስተያየት ይሰጣሉ።
Пікірлер
Ema tezegajitesh metesh atiteyikim ende?
😥😥😥😥😥ክብር ለእናትች ማርያም መቅርት ያለበት ባህል በየገጠሩ የሚሰቃዪ እናቶች አለ ያለ እድሜቸው እያገቡ 😭
ሚዲያው ና መሬት ላይ ያለው እውነት ሰማይና ምድር ነውውውውውው
የስቃይ ትዳር ይቅርብኝ 😢😢😢😢😢 ስታሳዝን
lela teyake yelachewm???
lets work together to end child abuse
በረች እህቴ
well done. Pls. keep up the good work
Berch eyete❤
great job
በርቱ
Yasetemeral beye amenalhu
በርቺ እህቴ