Jemayka ጀማይካ Wollo ወሎ

Jemayka ጀማይካ Wollo ወሎ



wellcome to our channel🙏if you subscribe this channel you get more benefits, funny reaction video ,application tetorials,as well as Breaking news,visite national geographical area, vlogs withe family.

እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጡ🙏"ይህን ቻናል ሰብስክራብ በማረግ የተለያዩ አዝናኝ አስቂኝና አስተማሪ ቁምነገርአዘል ቪድወችን, ሰበር መረጃወችን ,የተለያዩ የማቀናበሪያ አፕሊኬሽን ትምህርቶችን,እንድሁምጉዞና ጉዞ ነክ ገጠመኞችን የምናካፍላችሁ ይሆናል።ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን🙏

Пікірлер

  • @Mahaletgizaw-sg1kt
    @Mahaletgizaw-sg1kt16 сағат бұрын

    ሞያ እያስተማረን ነዉ ወይስ ለዉጥ ነዉ አይይይይይይይ አለመታደል ሴቶች ሞያ ተማሩ😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅

  • @DhxJfb
    @DhxJfb17 сағат бұрын

    ሺኩረን

  • @SamokerAdmesu
    @SamokerAdmesu18 сағат бұрын

    the brand one melese

  • @user-nt2fc9qn8w
    @user-nt2fc9qn8w23 сағат бұрын

    መለስጀግናው❤

  • @Danidanicho3411
    @Danidanicho3411Күн бұрын

    ሞኝ መንጌ

  • @tewoldegebremariam5765
    @tewoldegebremariam5765Күн бұрын

    ❤❤❤❤መሌ ሁሌ

  • @jemalseid-gb8sv
    @jemalseid-gb8svКүн бұрын

    መሪ ከተባለ በመንግስቱ ሀይለማሪያም ይብቃ ይከተት የሚተካው የለም የአሁኑ ከቁጥር ባይገባ

  • @HanaWoldegebriel
    @HanaWoldegebrielКүн бұрын

    መለስ 😢😢😢

  • @user-ep8vu5pe9x
    @user-ep8vu5pe9xКүн бұрын

    አረ ያለ ኮድ መጠለፍ ይቻላል ወይ??

  • @user-ep8vu5pe9x
    @user-ep8vu5pe9xКүн бұрын

    አረ ያለ ኮድ መጠለፍ ይቻላል ወይ??

  • @Asnake-c2t
    @Asnake-c2tКүн бұрын

    መንጌ ወሳኝ መሪይ

  • @user-nt1gq9qh3g
    @user-nt1gq9qh3gКүн бұрын

    😢😢😢መለስ

  • @WendemuBezi
    @WendemuBeziКүн бұрын

    መንጌኑርልን

  • @user-zd1pr7nu6g
    @user-zd1pr7nu6gКүн бұрын

    መንጌ ያንተ ግፋ እንዴት እየተጫወተብን እንደሆነ እያየህ ዝም አልከን❤❤❤🎉🎉

  • @GezuGarje
    @GezuGarje2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SabilaNasru
    @SabilaNasru3 күн бұрын

    ኮድ ይጠይቃል

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha34473 күн бұрын

    be hager andinet inde menge yelem.

  • @user-gm7qu9my5b
    @user-gm7qu9my5b3 күн бұрын

    አራተኛው ደም ጠጪ ቅቤ አፍ ነው የምድር ሴጣን

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos6573 күн бұрын

    ክብር መለስ ዜናዊ ! ታላቅ መሪ ነበሩ

  • @DestawGebeyehu
    @DestawGebeyehu4 күн бұрын

    p h d በምንድ ነዉ የጠቅላዩን ነገር ጌትሽ ጠይቀዋል

  • @user-cq7xo3fe6l
    @user-cq7xo3fe6l4 күн бұрын

    Meles

  • @user-cq7xo3fe6l
    @user-cq7xo3fe6l4 күн бұрын

    Meles😊❤❤❤❤❤

  • @GirmawKassegn
    @GirmawKassegn4 күн бұрын

    አሜን

  • @yohannestesfasilase
    @yohannestesfasilase5 күн бұрын

    አይ አራተኛ እንኳን የሀገር መሪ ነዉ ለማለት ይከብዳል

  • @GetachewDegefu-nr5rk
    @GetachewDegefu-nr5rk5 күн бұрын

    መለስ የኢት ጠላት።

  • @SilvaMizan
    @SilvaMizanКүн бұрын

    Donkoro

  • @6Sky6
    @6Sky65 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ5 күн бұрын

    ማንእንደመለስ ሁሉንምበስረአትነበረ የሚገዛው

  • @wondwosenAbecha
    @wondwosenAbecha5 күн бұрын

    መሌ ያገራችን ጀግና ነበርክ አፈሩን ያቅልልክ

  • @mamaTg-nk6tx
    @mamaTg-nk6tx5 күн бұрын

    Wekt eyetebeke yemefeneda fenje kebro new yemotew zeregninet wedeb alba yeanole hawilt ........etc

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu64015 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ አጨብጫቢ ነው፡፡ በሁሉም መንግስት እንዳጨበጨበ ነው:: ብቻ ደስተኛ የሆነ ያጨብጭብ! እንደተባለ አይነት ሃ! ሃ!ሃ! ብሎ ያጨበጭባል! ጎንዶሮ!

  • @habtamuworku8243
    @habtamuworku82436 күн бұрын

    4tum harif ናቸው።

  • @user-iv5vy4pk5x
    @user-iv5vy4pk5x6 күн бұрын

    Aye mela ante betnor endi anhonm neber😢😭😭

  • @user-iv5vy4pk5x
    @user-iv5vy4pk5x6 күн бұрын

    Aye mela ante betnor endi anhonm neber😢😭😭

  • @user-vv5zz4vw5i
    @user-vv5zz4vw5i6 күн бұрын

    እኔ ግን ከሁሉም በላይ ይህን መምራት አልችልም ብሎ ያስረከበው ሀይለማርያም ይሻለኛል ።

  • @SahadaSh
    @SahadaSh6 күн бұрын

    መሌ የማይረሳ❤❤❤

  • @Mulugeta-xt7ny
    @Mulugeta-xt7ny6 күн бұрын

    አብይ አይቀልድም ላንተ ቀልድ የመሰለ ለህዝቡ ግን ቁም ነገር የሚናገረው‼️

  • @6Sky6
    @6Sky66 күн бұрын

    ውዱ ኣገር ወዳድ መሪ መንጌ ዕድሜና ጤና ይብዛልዎ የርስዎ ምትክ ኣቢቲን ባርኩልን ::❤❤

  • @IdisMuhiyu
    @IdisMuhiyu6 күн бұрын

    Permenantly disabled ነው የሚለኝ ወንድም ምንድን ነው በጣም ቆየ

  • @KamilWerake
    @KamilWerake7 күн бұрын

    Menge y.deha abate

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo7 күн бұрын

    መንጌ በአገር ስቆና ቀልዶ አያውቅም። ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo7 күн бұрын

    መለስ ዜናዊ መቃብርህን እሳት ይንደድበት። ምክንያቱም ኢትዮጵያ እየተቃጠለች ያለችው በአንተ ነው።

  • @TsaedaGebrekrstos-yw9ji
    @TsaedaGebrekrstos-yw9ji7 күн бұрын

    ፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku1397 күн бұрын

    እግዚአብሔር ለሀገር የሚሰጠው መንግስት ነው።

  • @dtdagne3442
    @dtdagne34427 күн бұрын

    Ante erasik atichilim wushetam

  • @taybaMohammed-kf2yx
    @taybaMohammed-kf2yx7 күн бұрын

    ድልለፍኖ ሞት ላራጁ የአብይግዛት ላፈናቃዩ ኢንሻአላህ

  • @user-nc9xd6cj8l
    @user-nc9xd6cj8l7 күн бұрын

    Aratom tekelenacww

  • @MegbaruBaynesagn
    @MegbaruBaynesagn7 күн бұрын

    Mele tleyalech

  • @ZebibaHassne-nz1eg
    @ZebibaHassne-nz1eg8 күн бұрын

    አፍራሹም አልሚውም ተቀላቀለብኝ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa8 күн бұрын

    ሁሉም አሁን አለፉ ግን አብይን ጌታ ይርዳው አብይ ተባርክ ኢትዮጵያ ግዢ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa8 күн бұрын

    ሁሉም ጀግኖቻችን ናቸው ❤❤❤❤❤

  • @belaytessema3004
    @belaytessema30048 күн бұрын

    A country and its people who has no Gandhi ,Lincoln,Martin Luther king or Mandela worship its own dictators until Jesus comes