ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ

ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ

Subscribe and share for others

Пікірлер

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo41 минут бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8zСағат бұрын

    😭😭😭😭ኦ ሀሌ ሉያያያያ

  • @SelamGirma-e9c
    @SelamGirma-e9cСағат бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩልን ይህ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እና በእግሊዘኛም ቢተረጎም ውጭ ላሉ ወጣቾችም ይጠቅማል ብዬ አስባለው ተባረኩ ❤

  • @onlyOneGod
    @onlyOneGodСағат бұрын

    They may improve 🙏🙏

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu49202 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu49202 сағат бұрын

    እናተን ለዚህ ክብር እድሜ በቤቱ ያጠገባችው አሁን ያለነውን እደእናንተ ጌታእየሱስ ያግዘን

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse9492 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብሾፕ ደጉ ያሰብኩትን (በዚህ ስብከት እዚና እዛ የሚል ስብከት ያሉትን) አስቀምጡልን

  • @onlyOneGod
    @onlyOneGod2 сағат бұрын

    እሺ

  • @AshenafiMengistu-qx9rw
    @AshenafiMengistu-qx9rw2 сағат бұрын

    Zemnachu belmat yilke ❤❤❤❤❤Enatachin

  • @ElsaUkumo
    @ElsaUkumo3 сағат бұрын

    ዘመናችሁ ይባርክ ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ElsaUkumo
    @ElsaUkumo3 сағат бұрын

    አሜን አሜን የሱስ ይባርካችሁ

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse9494 сағат бұрын

    በጣም ደስ የሚል ጅማሮ ነው በዚሁ ቀጥሉ። ወጣቱ ጊዜውን የእግዚአብሔር ቃል በመስማት እንዲያሳልፍ በማድረጋችሁ ኢየሱስ ይባርካችሁ ።

  • @onlyOneGod
    @onlyOneGod3 сағат бұрын

    እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤እናንተንም ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @BibleAudio-x9r
    @BibleAudio-x9r4 сағат бұрын

    መጽሃፍ ቅዱስን በድምጽ በየቀን አንዳ አንድ ምዕራፍ ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ድረስ::

  • @user-cv1si5ur2n
    @user-cv1si5ur2n4 сағат бұрын

    ጌታ,እየሱሲ,አቢዚቶ,ይበርካችሁ,

  • @lidiyaapostolic2121
    @lidiyaapostolic212112 сағат бұрын

    አሜን 😥🙏

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin588712 сағат бұрын

    እረጂም እድሜ ከፀጋ ጋር ተመኘሁለት።

  • @chalageda
    @chalageda14 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo15 сағат бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaWolde-u1m
    @HanaWolde-u1m16 сағат бұрын

    Touching

  • @zed8788
    @zed878821 сағат бұрын

    ፅናታችሁ የገርመኛል🙏🙏🙏🙏 ጥፍር ቀለም እነኳን መቀባት አለመፈለግ የሄ የእግዚአብሔር እገዛ ነው ;;

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589Күн бұрын

    ዮሐንስ 14፤16: “ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ* ይሰጣችኋል፤ (* አጽናኝ ማለት በግሪክ ቋንቋ ጰራቅሊጦስ ማለት ነው)

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589Күн бұрын

    2ኛ ቆሮንቶስ 13:14: የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።

  • @tomestomes9747
    @tomestomes9747Күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🙌🙌👆

  • @BibleAudio-x9r
    @BibleAudio-x9rКүн бұрын

    መጽሀፍ ቅዱስ በድምጽ የምትፈልጉ ይህን ቻነል ይቀላቀሉ።

  • @ElsaUkumo
    @ElsaUkumo3 сағат бұрын

    አሜን አሜን የሱስ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @ElsaUkumo
    @ElsaUkumo3 сағат бұрын

    ተባረኩ ዘመናችሁ ይባርክ

  • @MikiBirhanuayele
    @MikiBirhanuayeleКүн бұрын

    Amen

  • @soe96563
    @soe96563Күн бұрын

    I'm always happy to listen unto the true and Godly preachings by true preacher like Bishop Tekle. Thank you who brought back again the precious treasure like this one. Stay Blessed

  • @onlyOneGod
    @onlyOneGodКүн бұрын

    Ameen❤❤❤

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamoКүн бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetSelemon
    @GenetSelemonКүн бұрын

    አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamoКүн бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MangestuLombasoLalago-nf8jp
    @MangestuLombasoLalago-nf8jpКүн бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @hanafawulosi5772
    @hanafawulosi5772Күн бұрын

    Amen amen amen amen 😢😢😢

  • @sabinateclay93
    @sabinateclay93Күн бұрын

    Amen thank you Lord Jesus Temesgen ❤

  • @BibleAudio-x9r
    @BibleAudio-x9rКүн бұрын

    መጽሃፍ ቅዱስን በድምጽ ከፈለጋችሁ ይህን ቻነል ይቀላቀሉ

  • @BibleAudio-x9r
    @BibleAudio-x9r2 күн бұрын

    subscribe here to find bible in audio

  • @paulosbelete9076
    @paulosbelete90762 күн бұрын

    ለመዳን ኢየሱስን አምኖ መጠመቅ ነው አሜን

  • @terefechortabo476
    @terefechortabo4762 күн бұрын

    አሜን አሜን ❤❤❤

  • @AbelBekele-ij2my
    @AbelBekele-ij2my2 күн бұрын

    Wow des yilal amen

  • @OlinaRoba-q2r
    @OlinaRoba-q2r2 күн бұрын

    Abeet ኢየሱስ ሆይ ስለ ቃልህ tebaaaarek🙏🙏🙏🌹❤️❤️❤️

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j2 күн бұрын

    ጌታ እየሱስ ይመስገን ስለአባቶቻችን፡ እንቁ የሆኑ ውድ የእየሱስ ወታደሮች ሚሎኖችን ከጨለማ ወደ ብርሀን ያስመለጡ ቆራጥ የወንጌል አርበኞች፡ ይህንን እውነት ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማ አድጌ ዛሬ በቤቱ ተደላድዬ አለሁ፡ ስብከቱን ስሰማ ዞር ብዬ የልጅነት ጊዜዎቼን እንዳስታውስ አደረገኝ፡ እየሱስ ይባርካችሁ ስለጫናችሁ፡ ሌላም ስለቅድስና እሁድ ማለዳ የሚያስተምሩአቸው እንቁ የሆኑ ትምህርቶች ነበሩ እነርሱንም ብትጭኑ ትውልዱ በብዙ ተጠቃሚ ይሆናል

  • @onlyOneGod
    @onlyOneGod2 күн бұрын

    አመሰግናለው.. 🙏🙏🙏አለኝ እለቃለሁ ❤❤❤

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j2 күн бұрын

    @@onlyOneGod Geta Eyesus yebarkachu🧡🧡

  • @rahelnegasi1803
    @rahelnegasi18033 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen Amen ❤❤

  • @leletayely6102
    @leletayely61023 күн бұрын

    Hallelujah ❤❤❤❤ hallelujah ❤❤❤❤ hallelujah ❤❤❤❤

  • @leletayely6102
    @leletayely61023 күн бұрын

    Hallelujah ❤❤❤❤❤hallelujah❤❤❤❤ hallelujah hallelujah hallelujah ❤❤❤❤❤ hallelujah hallelujah ❤❤❤❤❤

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z3 күн бұрын

    ኦ ሀሌ ሉያያያያያ ተመስገንንንንን አሜንንንንን

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse9493 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባሪካችሁ የአባታችን ስብከት እንደርሰን ስለምታደርጉ።

  • @user-oq7tp2qw7r
    @user-oq7tp2qw7r3 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኝህን ሰው ትምህርት የምትለቁልን ውድ ወንድሞቻችን። እኔ በጣም ስለምወዳቸው አከታትዬ እየሰማኋቸው ነውና መልቀቁን አትተው። እኛም subscribe ማድረጋችንን አንተውም።

  • @onlyOneGod
    @onlyOneGod3 күн бұрын

    እሺ አመሰግናለው 🙏❤❤

  • @user-lx2de7on2v
    @user-lx2de7on2v3 күн бұрын

    Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu28263 күн бұрын

    አፍሜና ጤና ለውድ እናቴ ለህትመንበር ይሁንልኝ ኣገልግሎትሽንእየሱስ ይባርክ

  • @duyetueh7120
    @duyetueh71203 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ኢንደት ደስ ያለ አጥንትን የምያለመለም መለዕኪት ነዉ

  • @GenetSelemon
    @GenetSelemon3 күн бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባረኮት ዉደ እናታቺን ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetSelemon
    @GenetSelemon3 күн бұрын

    ተመስገን እየሱስ ❤️❤️❤️🙌🙌🙌

  • @Fffuee
    @Fffuee3 күн бұрын

    ተባረኩ❤❤