צילום לאוטה מנחם  Camera Lewtea

צילום לאוטה מנחם Camera Lewtea

צילום אירועים חתונה בר מצווה חינה חנוכת בית וכו.

אורטל ושגי 1

אורטל ושגי 1

לקצ'י וגזת 2

לקצ'י וגזת 2

לקצ'י וגזת 1

לקצ'י וגזת 1

אורטל ושגי 2

אורטל ושגי 2

יצחק ומישל 5

יצחק ומישל 5

יצחק ומישל 4

יצחק ומישל 4

יצחק ומישל 3

יצחק ומישל 3

יצחק ומישל 2

יצחק ומישל 2

יצחק ומישל 1

יצחק ומישל 1

Пікірлер

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4rКүн бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @kedernegusu3210
    @kedernegusu3210Күн бұрын

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedernegusu3210
    @kedernegusu3210Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kedir delala 🇪🇹 sendafa

  • @kedernegusu3210
    @kedernegusu32106 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kedir delala 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 kedir

  • @kedernegusu3210
    @kedernegusu32106 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kedir delala 🇪🇹 sendafa

  • @kedernegusu3210
    @kedernegusu32108 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤ kedir delala 🇪🇹 sendafa

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu317711 күн бұрын

    በጠም ደስ ይላል አማራ ለሁሉም ፍቅር ናቸው በሪቱ ሀገራቸን ኢትዮጵያ ሰላም ያረግልን 🤙

  • @kedernegusu3210
    @kedernegusu321013 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kedir delala 🇪🇹 sendafa

  • @almazmamo7614
    @almazmamo761419 күн бұрын

    ❤❤

  • @Efrata288
    @Efrata28823 күн бұрын

    የረዝም ዘመናት ትዝታ ማበል ተዋጥኩ ምን ይሻለኛል በዝች ቀን ከናንተ ጋር የዋለ የታደለ ፍቅር ውብ የተዋበ ያማረ ተይቶ የማይሰላች ምርጥ ህዝብ እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ ከናንተ ጋር ይሁን ይመቻችሁ ከእስክስታ እስከ ድምፅ ቅንብር ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cameralewtea223
    @cameralewtea22316 күн бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @Asmiratu
    @Asmiratu28 күн бұрын

    እኔ አሁን ማየቴነው ደስ ይላል🇯🇴🇯🇴

  • @Asmiratu
    @Asmiratu28 күн бұрын

    ዋው ደስ ሲል

  • @habtamunigate324
    @habtamunigate32429 күн бұрын

    ይሄን ህዝብ ነዉ መንግስትእርስ በእርሱ የሚያዋጋዉ፡፡እግዚአብሔር ይፍረድበት፡፡

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa887729 күн бұрын

    ስላም፣እንደምን፣አላችሁ፣እግዛብሔር፣የተመስገነ፣ይሁን

  • @cameralewtea223
    @cameralewtea22329 күн бұрын

    አሜን

  • @monegoncco
    @monegonccoАй бұрын

    🙏🙏🙏👏👏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰❤️❤️❤️

  • @monegoncco
    @monegonccoАй бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Adelharrish
    @AdelharrishАй бұрын

    Nice dj, beautiful songs❤❤❤❤😊😊

  • @AnthonyTes
    @AnthonyTesАй бұрын

    I love you all my people

  • @davidcooper177
    @davidcooper177Ай бұрын

    As an habesha who knows the full history of the Ethiopian Jewish people, it gives me a lot of JOY and HAPPINESS to see my people living in a heaven place called ISREAL. ETHIOPIA AND AFRICA ARE A S**T and land of the billion DEVILS country and continent to live in.

  • @Rew321-eg9el
    @Rew321-eg9elАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Adelharrish
    @AdelharrishАй бұрын

    Nice amazing video much love from switzerland❤❤❤❤😊😊

  • @dmx3674
    @dmx3674Ай бұрын

    ጅው አማራ ! ታኮራላችሁ ። የአማራን ባህል ወግ ፣ጭፈራችሁ ይገርማል ፣ የጦርሜዳ ገድላችሁ ደሞ ያው የተወቀ ነው። አማራ በጂኑ ጀግና ነው። ምንሽሩን ይዛችሁቀረርቶ ስታሰሙ እንኳን ጠላት አጋንት አጠገባችሁ አይቆምም። ምርጥ የአማራ ዘሮች ።

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1wАй бұрын

    አገሬ Dessie ትዝ አለቾኝ Wollo

  • @AlmazeGashawe
    @AlmazeGashaweАй бұрын

  • @SemTesfaye-zn2ly
    @SemTesfaye-zn2lyАй бұрын

    Aereme

  • @AyalAyal-yp1jk
    @AyalAyal-yp1jkАй бұрын

    ማሻላህ😊😅😮😮😢

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291Ай бұрын

    ውይይይ ምርጧ አማራዬ እንዳለች ያለች ውበቷ የድሮዎችን የእናቶቻችን፣እህቶቻችን ሰርግ ላይ የሚያሳዩትን ያልተበረዘ ዘፈን

  • @MerkebAsefa
    @MerkebAsefaАй бұрын

    🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @dktube21
    @dktube21Ай бұрын

    ካሮዬ ደንቅ ስራ ነው ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው

  • @user-km7hf5km8x
    @user-km7hf5km8xАй бұрын

    Waw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yh9nq4yx5t
    @user-yh9nq4yx5tАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @AlmeeFkr-vp3lc
    @AlmeeFkr-vp3lcАй бұрын

    ሰላም ለ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤት ስራ ኢል ውችውዳችህ አለሁ

  • @cameralewtea223
    @cameralewtea223Ай бұрын

    ሰላም ሰላም ለሁላችን

  • @AlmeeFkr-vp3lc
    @AlmeeFkr-vp3lcАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ze4ju7ek2u
    @user-ze4ju7ek2uАй бұрын

    waw wallo

  • @user-cn2zw4iw3v
    @user-cn2zw4iw3vАй бұрын

    Bete israel ataqim malet New.?

  • @user-ix2re8lg9y
    @user-ix2re8lg9yАй бұрын

    ትግርኛ🎉🎉🎉

  • @user-uz2vk7pj9h
    @user-uz2vk7pj9hАй бұрын

    የጠፋው ሞኝ ነው ብዙ የማቃቸው ሰዎች ወደ እስራኤል የገቡ ነበሩ ግን አይቻቸው አላቅም የብር ቧስክ የአንቦበር የውዛባ ልጆች

  • @cameralewtea223
    @cameralewtea223Ай бұрын

    ስማቸውን ብትፅፉልኝ ምንአልባት ለመርዳት እሞክራለሁ

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176Ай бұрын

    Batame gobaze nashe

  • @kedernegusu3210
    @kedernegusu321013 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kedir delala 🇪🇹

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176Ай бұрын

    Menalabate

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658Ай бұрын

    ይህን ብር ሠለጠፍ መጥፎ ባህሪ እዚያም ይዛችሁ ሄዳችሁ????

  • @azebg328
    @azebg328Ай бұрын

    በርቱ አይዟችሁ ሐገራችሁ አልናፈቃችሁም

  • @mare7241
    @mare7241Ай бұрын

    Tamrlahu❤❤❤❤

  • @mare7241
    @mare7241Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @cameralewtea223
    @cameralewtea223Ай бұрын

    አወ የተወለድንበት ሀገር በጣም ይናፍቃል

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h16 күн бұрын

    ​@@cameralewtea223ጐበዞች ናችሁ አገራችንም ወደ ሠላሟ ተመልሳ ለማየት ያብቃን ያብቃቻሁ ማንነታችሁን የማዘነጉ አንበሶች በርቱልኝ❤❤❤❤❤🤲🟢🟡🔴❤🇮🇱

  • @cameralewtea223
    @cameralewtea22316 күн бұрын

    አመሰግናለሁ ።አሜን ሰላም ባጠቃላይ አለም ይስፈን

  • @azebg328
    @azebg328Ай бұрын

    ምነዉ በባዶ ሜዳ ላ ይ ብቻዋን ትደለቃለች ልጇንስ አትይዙላትም

  • @sisay78
    @sisay78Ай бұрын

    ሰላም ድጀ ኢንደት ነህ ከቻልክ ሙዚቃውን ላክልኝ

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize1602 ай бұрын

    ዲጄው በጣም አድናቂህ አክባሪህ ነኝ በርታልኝ።

  • @cameralewtea223
    @cameralewtea2232 ай бұрын

    እሽ እነግረዋለሁ

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc8 күн бұрын

    እባክህ. ድጀው. ብሩ. በችግር. ላይ. ላለ. የአማራ. ተወላጅ እንድትረዳ. ንገራት. ።

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize1602 ай бұрын

    እረ ሙሽሪትዬ ፈገግታሸ ናፈቀኝ በዚች ሰዓት ከንፈር ገጥሞ መኮሳተር እኮ በህግ ያሰቀጣል።እንድትቀጪ(ቀለል ያለ እኔ ፈረድኩብሸ)ምን ዓይነት አትይም የአካሌ ክፋይ ብለሸ ለዚህ ሁሉ ፌሸታ በጋራ ሁናችሁ በአሳደምሸው ታዳሚ መሃል ባልሸን እቅፍ አድርገሸ ከንፈሩን ሰመሸ እንዳይ እፈልጋለሁ።ዲጀ ወንድሜ ጥያቄዬን እንድታሰፈፅም አደራ ሰጥቻለሁ።

  • @cameralewtea223
    @cameralewtea223Ай бұрын

    ትክክል ነው ሆኖም የተፈጥሮ ነገር ስለሆነ መሰለኝ ፈገግታዋ ብዙ ማይታይ።ለዲጀው አደራ እንዲያስፈፅም እነግረዋለሁ እኔም ለመቅረፅ ዝግጁ ነኝ

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize1602 ай бұрын

    በሆነ ድግሰ ጭፈራ ላይ እሰኪ አሁን በየሰደት የተበተንክ ሀበሻ እንዲህ የግንባር ላይ ሸልማት ብር ከግንባርህ የሚለጥፍልህን ያየኸውን አካፍለን እሰኪ??????ይህ ማህበረሰብ አሁን ሌላ ዓለም ውሰጥ ቢሆንም ተወልዶ አፈር ጭቃ አብኩቶ ባህሉን ከደሙ አዋህዶ(ላውጣ ብትል የማትችለውን)የኖረ ያዳሩ የኳሉ ለመዳር ለመኳል ትንሸ ሲቀራቸው(መንግሰቱ ኋ/ማርያም እውነት ነብሰህ በሰማይ ይማር ይሆን????????)ለዚህ ግፍ የተዳረጉ ናቸው።ወገኖቼ በጣም እወዳችኋለሁ ኑሩልኝ።

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize1602 ай бұрын

    አንኳን ለትንሳኤው በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ።እኔ በእሰራኤል ያላችሁትን ወገኖቼን ብዙ ጊዜ እንደዚህ ሞቅ ደመቅ ከሚያደርግ ዲጄው ጋ የምታደርጉትን ሁሉ ሳይ በእምባ ነው እያየሁ የምጨርሰው ይህን "ደሰታችሁን" አይለውጠው የሀገር የባህላችሁንሀገራችሁን የአደጋችሁበትን መንደር ቀዬ እያሳባችሁ ምንም አንዷን እንኳን ሳትረሱ ( ከሆነው ነገር ባሻገር)ሰማያችሁ ልቤ በደሰታ ፍንድቅ እያለች እኔም ብቻዬን ከእናንተው ጋ እየጨፈርኩ ነው የምጨርሰው።ኑሩልኝ በአላችሁበት መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ።ፈጣሪ ሲፈቅድም እንደቀደምት የእሰራኤል ህዝቦች ወደምንወዳት ሀገራችን መሬት ያበቃናልና።ለዛ ያብቃን።

  • @user-ku9sw7rk3d
    @user-ku9sw7rk3d5 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-hj6he6je7m
    @user-hj6he6je7m5 ай бұрын

    איזה קהילה ?

  • @Haimnot
    @Haimnot5 ай бұрын

    Wow so nice ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rahelmoges1827
    @rahelmoges18279 ай бұрын

    Wow.👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏