Quba Tube - ቁባ ትዩብ

Quba Tube - ቁባ ትዩብ

እዚህ ድረስ ከመጡ በቅድሚያ ሰሉ ዓላ-ነቢይ፣(إن كنت قارئ العربية انزل إلى الأسفل) Abyssinian sufis content
በመቀጠል Quba Tube - ቁባ ትዩብ ነባርና ከሀድራዎች ላይ ቀጥታ የተቀዱና፣የተቀረጹ የተለያዩ መንዙማዎች፣እንዲሁም ጠቃሚ ዲናዊ ጉዳዮች የሚለቀቅበት የዩትዩብ ቻናል ሲሆን የቻናሉ አባል በመሆን በየጊዜው የሚለቀቁ መንዙማዎችንና ጠቃሚ ኢስላማዊ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ ዘንድ ግብዣችን ነው።
በተጨማሪም ከታች ያሉት የማህበራዊ ሚዲያ ሊንኮችን በመጫን ፈጣን የጽሁፍና ድምጽ መረጃዎችን ይከታተሉ።

በመጨረሻም:- ማንኛውንም ገንቢ ሀሳብና አስታየታችሁን በቴሌግራም t.me/yameded ላይ ይላኩልን በታላቅ አክብሮት እንቀበላለን።
እናመሰግናለን።

إذا أتيت ووصلت إلى هنا، فصل أولاً على النبي الحبيب الغالي،ثم إن قناة Quba Tube، هي قناة على KZread حيث يتم تسجيل مختلف المنظومات والحضرات الصوفية على طريقة الحبشة والتي يتم تسجيلها مباشرةً من حلقات وحضرات الذكر، بالإضافة إلى بعض القضايا الدينية المهمة، إن شاء الله.
بالاضافة تسرنا متابعتك لنا أيضًا على باقي مواقع التواصل الاجتماعي على الروابط الموجودة أسفل للحصول على تحديثات نصية وصوتية.
وأخيرًا:- يسعدنا أن نستقبل آراءكم ونصائحكم القيمة على تيليجرام باستخدام الرابط هذا 👈t.me/yameded
وشكرًا جزيلا.

Пікірлер

  • @ana_cafu
    @ana_cafu2 күн бұрын

    ዘቢሞላ ናቸው?

  • @QubaTube
    @QubaTube2 күн бұрын

    @@ana_cafu አዎ!🥰

  • @QqQq-jn7hp
    @QqQq-jn7hp3 күн бұрын

    ماشاءالله تبارك الله وجزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم جميعا ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @QubaTube
    @QubaTube3 күн бұрын

    @@QqQq-jn7hp آمين إيانا وإياكم 😍

  • @Mubarik-dw8ve
    @Mubarik-dw8ve4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @QubaTube
    @QubaTube6 күн бұрын

    #አሳዛኝ_ሚስጥር_ነው_ለሙስሊሞች ( ጭራቅ ተደርጎ የተነገረን #ዞምቢ ታላቅ ሙስሊም ሙጃሂድ የነበረ ሰው ነው) ዝርዝሩን ምሽት 2:40 ይጠብቁን ። በዚህ ሊንክ ላይ አላርም ይሙሉ 👇 kzread.info/dash/bejne/o5uc2bOrpq3Vqqg.htmlsi=6UUSNzD4ZlqXw8y2 ‪@QubaTube‬ ​​​​ #QubaTube #ቁባትዩብ

  • @QqQq-jn7hp
    @QqQq-jn7hp6 күн бұрын

    جزاكم الله خيرا حبيبي ❤❤❤

  • @QubaTube
    @QubaTube6 күн бұрын

    آمين وإياكم❤

  • @EdyyatHiyaru
    @EdyyatHiyaru7 күн бұрын

    endih nw enji menzuma ❤❤❤❤

  • @QubaTube
    @QubaTube7 күн бұрын

    @@EdyyatHiyaru 😍😍

  • @abdumifta6715
    @abdumifta67158 күн бұрын

    😍😍😍😍

  • @QubaTube
    @QubaTube8 күн бұрын

    💐💐

  • @QubaTube
    @QubaTube9 күн бұрын

    #1 ራህመተን ሙነዘላ( አብዱልወሀብ)👇 kzread.info/dash/bejne/ZGGgvJpxerC4paQ.htmlsi=PwccLseiogZrcqmr #2- ያሸምሰል-ሪሳለቱ (አብዱልወሀብ)👇 kzread.info/dash/bejne/aYycutaaisedYZs.htmlsi=j2o2UXl7NgvbqduM #3 ቀለሚል-ቁድራ(አብዱልወሀብ👇 kzread.info/dash/bejne/mKSLscWwkcydks4.htmlsi=1mwK1cUhd5FMHgdp #4 ሼህ ሻሚል ድንቅ መንዙማ👇 kzread.info/dash/bejne/ZquaxZmAnLO-Z6Q.htmlsi=BAeNnhS2TGT9n1Iz

  • @QubaTube
    @QubaTube9 күн бұрын

    #1 ራህመተን ሙነዘላ( አብዱልወሀብ)👇 kzread.info/dash/bejne/ZGGgvJpxerC4paQ.htmlsi=PwccLseiogZrcqmr #2- ያሸምሰል-ሩሳለቱ (አብዱልወሀብ)👇 kzread.info/dash/bejne/aYycutaaisedYZs.htmlsi=j2o2UXl7NgvbqduM #3 ቀለሚል-ቁድራ(አብዱልወሀብ👇 kzread.info/dash/bejne/mKSLscWwkcydks4.htmlsi=1mwK1cUhd5FMHgdp #4 ሼህ ሻሚል ድንቅ መንዙማ👇 kzread.info/dash/bejne/ZquaxZmAnLO-Z6Q.htmlsi=BAeNnhS2TGT9n1Iz

  • @ahmederina
    @ahmederina9 күн бұрын

    የድሮ መንዙማዎች መንዙማ ናቸው ያሁኖቹ እኮ የፔንጤ ሙዚቃ ነው የሚመስሉት በድቤ ቀርቶ በሙዚቃ እስታይል ዘንድሮ ብዙ ያሣየናል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @QubaTube
    @QubaTube9 күн бұрын

    @@ahmederina የድሮን ነገር የሚወዳደር ከቶ አይመጣም።❤️❤️

  • @ahmederina
    @ahmederina9 күн бұрын

    @@QubaTube ትክክል

  • @beautyofIslam1213
    @beautyofIslam121310 күн бұрын

    Allahume solli Ala muhammad 🎉

  • @GgVb-h1i
    @GgVb-h1i11 күн бұрын

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢ኣሰላማዓለኩም ያሮሱሏህ 🥲

  • @GgVb-h1i
    @GgVb-h1i11 күн бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ያሰላምምምምምምምምምምም ሃየ ሃየ 😥👏🥁👏🥹🥲🥹🥲🥲😭 ኣሏህ ኣሏህ 💞💞💞💞 ያሰላም

  • @GgVb-h1i
    @GgVb-h1i11 күн бұрын

    ሳላም ዓለይኩም ነቢ 😭😭😭😭😭

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n11 күн бұрын

    امين شي الله حدرا مدحانت سحر اسجغر حدرا كلب بانسما شي الله شيخ حوسين غتا ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dh3xg7zt7h
    @user-dh3xg7zt7h16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @goitomabraha2317
    @goitomabraha231717 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @QubaTube
    @QubaTube18 күн бұрын

    #لا_تمر_قبل_أن_تصلي_على_أغلى_حبيب_صلى_الله_تعالى_عليه_وعلى_آله_وسلم ❤️❤️❤️ #ሰለዋት_ሳያወርዱ_አይለፉ_ሰሉ_ዓላ_ሀቢቢና_ሙሀመድ_ወኣሊሂ_ወሰለም❤️❤️❤️

  • @QubaTube
    @QubaTube18 күн бұрын

    #لا_تمر_قبل_أن_تصلي_على_أغلى_حبيب_صلى_الله_تعالى_عليه_وعلى_آله_وسلم ❤️❤️❤️ #ሰለዋት_ሳያወርዱ_አይለፉ_ሰሉ_ዓላ_ሀቢቢና_ሙሀመድ_ወኣሊሂ_ወሰለም❤️❤️❤️

  • @user-lm7eh9wh4m
    @user-lm7eh9wh4m18 күн бұрын

    አላህ ወደቀጥተኛዉ መገድ ይምራችሁ ተዉሂድን ተማሩ ከጥመት አላህ አተጠብቀን እረተዉልብግዙ ዱኒ አታላይናት

  • @QubaTube
    @QubaTube18 күн бұрын

    አሚን አሏህ ቀጥተኛው መንገድ ላይ ያጽናን፣የሰዪዲን ሙሀባና ፈለጋቸውን መከተልን ይወፍቀን ያ ረበል-ዓለሚን

  • @rabiamohammed6760
    @rabiamohammed676019 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NuruAbdulkadir-xm8ij
    @NuruAbdulkadir-xm8ij20 күн бұрын

    Kitab yete newe yalewe

  • @QubaTube
    @QubaTube20 күн бұрын

    መርሀባ،ቴሌግራም ላይ አያዋራኝ እልክልሀለው ኢንሻአሏህ

  • @QubaTube
    @QubaTube20 күн бұрын

    #اللهم_صل_على_الحبيب_محمد_وآله_أجمعين . اكتب أي شيئ تؤجر عليه في التعليق❤

  • @TgghhHhhgg
    @TgghhHhhgg20 күн бұрын

    Aye mehaba edehi new 😭

  • @QubaTube
    @QubaTube20 күн бұрын

    አሏህ ይቀበላቸው የሰዪዲንም ሸፈዓ ይስጣቸው

  • @QubaTube
    @QubaTube20 күн бұрын

    #اللهم_على_الحبيب_محمد_ሰለሏሁ_ዓለይከ_ሀቢቢ_ረሱለሏህ አጅር የምታገኙበትን ደስ ያላችሁን ኮሜንት ከስር ጻፉ❤

  • @user-ne7lt2cy4z
    @user-ne7lt2cy4z23 күн бұрын

    ወዉ

  • @QubaTube
    @QubaTube23 күн бұрын

    ❤️❤️

  • @rabiamohammed6760
    @rabiamohammed676023 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @QubaTube
    @QubaTube23 күн бұрын

    ባረከሏሁ ፊኪ

  • @user-lm7eh9wh4m
    @user-lm7eh9wh4m24 күн бұрын

    አላህ የ ከጥመት አተጠብቀኝ ያረብ አላህይህድኩም

  • @QubaTube
    @QubaTube24 күн бұрын

    አሚን አሏህ ከጥመት ይጠብቀን ያ ረብ🤲

  • @SamiShash
    @SamiShash19 күн бұрын

    nebyee ye Mar welela malet nw tmetu!!!!??

  • @rabiamohammed6760
    @rabiamohammed676024 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @QubaTube
    @QubaTube24 күн бұрын

    አሏህ ይማራቸው ማረፊያቸውንም ጀነተል ፊርደውስ ያድርግላቸው። የአንዳንድ ፋቲሀ ሰዋብ መላካችንን አንርሳ በዚሁ አጋጣሚ ኢንሻአሏህ

  • @rabiamohammed6760
    @rabiamohammed676024 күн бұрын

    @@QubaTube መርሀባ

  • @user-ne7lt2cy4z
    @user-ne7lt2cy4z25 күн бұрын

    በል በል በል...

  • @QubaTube
    @QubaTube24 күн бұрын

    ❤❤

  • @user-ne7lt2cy4z
    @user-ne7lt2cy4z25 күн бұрын

    የሰላም መሻ አላህ

  • @QubaTube
    @QubaTube24 күн бұрын

    ❤️❤️

  • @user-ne7lt2cy4z
    @user-ne7lt2cy4z25 күн бұрын

    አላሁ አክበር

  • @hayder6716
    @hayder671629 күн бұрын

    ጀነቴዋ ነቢ የማር ወለላ ❤❤❤

  • @QubaTube
    @QubaTube24 күн бұрын

    ❤❤

  • @DaniNesru
    @DaniNesruАй бұрын

    መቼ ነው??

  • @QubaTube
    @QubaTubeАй бұрын

    ሰሞኑን ነው በዘንድሮው ሀጅ

  • @ahmederina
    @ahmederinaАй бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ከጥሩ ከሰሩት ጋ ያርገን አላህ ከሚበላን ከሚፈጀን ሀሜት ይጠብቀን አላህ በያላቹበት አገር አለው ይበላቹ

  • @QubaTube
    @QubaTubeАй бұрын

    አሚን ያረብ ሁላችንንም🤲

  • @ahmederina
    @ahmederinaАй бұрын

    ምንም ከኤርትራ አባት ብወለድም በናቴ የወለኔ ልጅ ነኝ እሱም የጉዝቤው የዳረጎት

  • @QubaTube
    @QubaTubeАй бұрын

    ማሻአሏህ ደስ ይላል❤️

  • @ahmederina
    @ahmederinaАй бұрын

    @@QubaTube 🙏

  • @ahmederina
    @ahmederinaАй бұрын

    👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👈

  • @user-md8uh9gl4r
    @user-md8uh9gl4rАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yarebi hayat

  • @user-md8uh9gl4r
    @user-md8uh9gl4rАй бұрын

    Mashaallah

  • @TofikBadru-st1ln
    @TofikBadru-st1lnАй бұрын

    💚💚💚💚

  • @ana_cafu
    @ana_cafuАй бұрын

    ዛኪር አብድራህማን አይደሉም አብድበር እና ሲራጅ ናቸው አስተካክሉት

  • @QubaTube
    @QubaTubeАй бұрын

    መርሀባ ሀቢቢ ጀዛከላሁ ኸይረን።❤️

  • @rabiamohammed6760
    @rabiamohammed6760Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ToybaYesuf-mz5qo
    @ToybaYesuf-mz5qoАй бұрын

    ❤❤❤❤s,a,w