Hey I'm Aster and I would love to have you come along shopping with me! Shop with Me videos are my favorite and Grocery Hauls too. Look forward to Walmart Hauls, Target Hauls, Aldi Hauls, Walmart Finds, Target Finds, Costco Hauls, and everything New at your favorite store. Some times I will cook as well! Don't forget to like Subscribe your support is greatly appreciated thank you so much
USA WASHINGTON
Пікірлер
Sunny saludo tengo un comentario para usted por favor no pase los trajes tan Rápido porque a bese queremo ver los que no gustan muchas gracias 😊
Okay thank you so much i am no going to pass my next video ❤
Can we order on line ?
Hello I have no idea I'm not working Ross I'm a KZreadr I went to a ross to record the video I'm sorry I don't know about that
No u can't! Sorry 😓
Las ropas no se trata de esa manera..
We need woman plus sizes to😮😊
Okay l Will
👍👍👍👍👍👍👍
Very nice dresses!
Thanks ❤
No se ve bien la ropa aleja un poco la cámara nada se vio bien lo siento
It's for women in summer, isn't it😊
Ross dresses for less! Thank you for sharing!
Beautiful dresses as usual! Thanks for sharing.
What state are you in.. I notice my Ross never has those beautiful modest maxi dresses
Washington
Thanks for showing. I wonder, are there any cold shoulder shirts and splits skirts dresses... I guess I'll check it out.😊
Excellent video very very beautiful shoes I loved have nice day Madan thanks so much and God bless 🙌 🙏
Thank you so much
ፉድዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆና ልዩ በወቅቱ ተፈላጊ ልብሶች ናቸዉ እኔ ይገርመኛል ምን ያክል ትልቅ ቢሆን ነዉ ሁሌም አድስና ከለራሄዉም ልዩ ነዉ እናመሰግናለን በርቺልኝ ዉዴ 👌👍😮❤🙏❤
አመሰግናለሁ የመንዝዬ
Thank you for sharing 🙏
⭐⭐⭐⭐⭐
❤❤❤❤❤❤❤
BELLÍSIMOS VESTIDOS!!Saludos desde CUBA❤❤❤
Beautiful dresses 👗 ❤
it depends on the manager, the dresses at my ross look like potato sacks. Nothing to talk about
👗ፉድዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኛ ሴቶች ታድለን ለኛ ሲባል እንደፍላጎታችን ቆንጆ ቆንጆ ልብሶች ይሰሩልናል በወቅቱ ተፈላጊ አሪፍ ልብሶች ናቸዉ የበጋ ወቅት ምቹ ናቸዉ እናመሰግናለን ስላጋራሽን ዉዴ በርቺልኝ 👌👍❤🙏👗
ፉድዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛኝ እንኳን ደህና መጣሽ ይህን ዉብ ደማቅ የሆነ ማርኬት እያየሁ ነዉ የሌለ የለም እንዴት ደስ ይላል በዉነት ልብሶቹ ጥራትቸዉን የጠበቁ ናቸዉ ጃቄቶቹ በያይነቱ ዋዉ በርቺልኝ የኔ ዉድ 👍👌❤🙏
ፉድዬ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እጅግ በጣም ቆንጆ የሚያምሩ ልብች ናቸው ይዘሽልን ብቅ ያልሽዉ ዉዴ ባንገዛም እያየን ዜና እንላለን ልዩ ናቸዉ የምር ዋዉ ወቅቱን ያማከለ ደስ የሚል ልብስ በርቺልኝ የኔ ዉድ ❤❤❤🎉
አመሰግናለሁ የመንዝዬ
Your not holding the camera well enough
I will fix
Show the tickets a little longer
Okay k will
We need to look at plus size
Plus side what I mean dresses and shorts which one do you want to see
Nice😊😊
Nice❤
Thanks 🔥
My fav. store. ❤️❤️❤️ Thank you so much Sunny for sharing that with us. You always make me feel going to look 👀 around and buy stuff. 😁
Thanks mim🙏❤
Enjoy shopping ❤❤❤
Wow beautiful dresses,love it ❤
ፉድዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ የሚያምሩ ልብሶች ናቸዉ እያየሁ ነዉ ባልገዛም ማየቱ ያስደስተኛል አያልቅበት ይህ ቅርጫፍ ይገርመኛል ጥራቱ የልብሱ አይነት ብዛቱም በዚያዉ ልክ ነዉ ዋዉ እናመሰግናለን ዉዴ በርቺልኝ 👍👌❤🙏❤
አመሰግናለሁ
ፉድዩ ዉዴ እንዴት ነሽኝ እኚህን ወርቅ የሆኑ ልብስች ይዘሽልን መጣሽ እናመሰግናለን በርቺልኝ የኔ ዉድ 👌👍❤❤❤
Where is d location of dis store and do u all have ah phone # can u Sen it 4 me pls
Yes 32075 Pacific Hwy S, Federal Way, WA 98003 (253)941 2122
@@sunnyfamily6 thank u
Balloons
Wow nice ❤
ሰላምሽ ይብዛ ፉድዬ ዉዴ ዋዉ አላባሾች በጣም ያምራሉ የዛሬዉ ይለያል አያልቅበት ሁሌም አዲስ ነዉ ይህ ማርኬት ልብሳቸዉ ጥራቱ ማማሩ ልዩ ነዉ በዉነት አጭር ቀሚሶች በሰፌዉ ዋዉ እናመሰግናለን ዉዴ ሁሉም በጣም አሪፍ ናቸዉ በርችልኝ 👌😍❤❤❤
አመሰግናለሁ የመንዝዬ
ፉድዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እንነዚህን ወርቅ የሆኑ ቀሚሶች ስወዳቸዉ በጣም ለዚህ ወቅት ተስማሚ ናቸዉ እናመሰግናለን ዉዴ በርቺልኝ ቁምጣዎቹም በጣም አሪፍ ናቸዉ ጅንስ ሾርት ቀሚስ ባላባሽ አሪፍ ነዉ እያምሩ 😮👍👌❤
አመሰግናለሁ የመንዝዬ ተባረኪ
ዉቅቱን ያማከለ ደስ ይላሉ የበጋ ልብሶች 👌
ፉድዬ የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽ ዋዉ አሪፍ ናቸዉ እያየሁ በዉበታቸዉ እየተደመምሁ ነዉ አርጓዴ ከለር ያለዉ ልብስ ስወድ ብታይ አየሁት እዚህ ቤት እማ ሁሉም አለ ሲያምሩ እናመሰግናለን በርቺልኝ ዉዴ አንደኛ ነዉ 👌👍💯✔❤🙏👚👗
አመሰግናለሁ የመንዝዬ
Sunnye, አሪፍ አሪፍ ቀሚሶች ናቸዉ። አሁን አየሩ ጥሩ እየሆነልን ነዉ የቀሚስ ተራ ነዉ። 😁እናመሰግናለን።
ፉድዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔ ሁሌም እዚህ ማርኬት አዲስ ነዉ የማይ ሲያምሩ ደሞ ይገርማል በዉነት አንደኛ ናቸዉ የበጋ ልብሶች ይልሻል ይህ ነዉ አረቦቹ በጣም ይወዱታል ለዚህ ሲዝን ተመራጭ ስለሆነ ለማንኛዉ ሰዉ አስፈላጊ ነዉ በተለይ ዉጭ ለሚኖር እናመሰግናለን ልዩ ናቸዉ እዉነት ነዉ የትም አይገኙም 😮👍👌❤
አመሰግናለሁ የመንዝዬዬ
من فضلك دة فرع فين انا ف دنفر وملقتش الموديلات دي رجاء الرد
አሜሪካን ይገኛል ማዘዝ ማዘዝ ፈልገዉ ነዉ 👍👌😍
የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በዓል እየደረሰ ነዉ ልብስ እያየሁ የድሮ ትዝታ ትዝ አለኝ ለበዓል አያቶቼ ልብስ ያሰፉልኝ ነበር ዛሬን አያርገዉ እና ትዝ አለኝ ልብሱን ሳይ በጣም ዉብ ናቸዉ ልብሶቹ በዉነት ዋዉ የዋጋዉ ነገር መደራደር የለ ዝም ብሎ መግዛት ብቻ ነዉ የሚገርመኝ ደስ ይልል በዉነት በርቺልኝ የኔ ዉድ እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽን 👍👌❤🙏
እኔም በጣም አመሰግናለሁ የመንዝዬ ምን ላድርግ በዚህ ልንቀሳቀሰ የኛ ሰው አያይም
@@sunnyfamily6 ስህተትሽን እጅ ጥሩ ነገር ስለቂ ማንም አያይም ትክክል ነሽ 😂ያስቁኛል ጥሩ አይሆንላቸዉም
የመንዝዬ በተለይ የኔን አማ ያማቸዋል 😂😂
@@sunnyfamily6 የኔ ዉድ አንቺ በርቺ እንጂ ወደፌት ይታያል በጣም እኔ ይቱብ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ሌላ አፕልኬሽን አልተቀምም ከሱ ዉጭ ታድያ ቶክቶክ የለኝም አላይምም አጭር ቪዶ ይቱብ ላይ አያለሁ እንጂ ሰዉ እዚያ ነዉ የሚዉል ዉዴ እኔ ትላልቅ ይቱበሮች ጋር እራሱ አልሄድም 😂😂
ፉድዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ የዛሬዉ ይለያ የበዓል አበባ ሲያምሩ ተክል በጣም ወዳለሁ እኔ ለግቤ ድምቀት ይሆናሉ አበባ ፍሬሹ ነዉ አይደል ❤👌
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፉድዬ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ አሪፍ ልብሶች ናቸዉ ያምራሉ የኔ ዉድ ሁሌም የተለያዩ ፋሽኖችን ስለምታስጎበኝን እናመሰግናለን በጣም ዉብ ናቸዉ በዉነት 😮👍👌❤🙏
አመሰግናለሁ የመንዝዬ
رجاء معرفة الفرع والولاية❤
It is in Washington state
Beautiful dresses 👗 👗.
ፉድዬ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬም እንደተለመደዉ ለየት ያሉ ዉብ የሆኑ ልብሶችን ይዘሽልን መጣሽ እናመሰግናለን በጣም ያምራሉ ደስ የሚለዉ ዋጋዉም አለ ለመግዛትም አሪፍ ነዉ ይስ ስንት ነዉ ብሎ አያስብም ሰዉ ትኬቱን አይቶ የፈለገዉን ይመርጣል ዋዉ በርቺልኝ ዉዴ 👍👌❤🙏❤
እዎን መከራከር የለም የመንዝዬ😂😂
@@sunnyfamily6 እኛ ሀገር ቀረ እሱማ 😂ዉጭ ያሉትን እንከፍላለን በቃ አለቀ ትዝ ሲለኝ ይገርመኛል
Welcome to my channel if you like my video please like And subscribe thank you