Dejaf TV

Dejaf TV

Dejaf TV is an Ethiopian infotainment channel that aspires to entertain and enlighten.

Пікірлер

  • @samuelhj4074
    @samuelhj407438 минут бұрын

    ዳዊት የሚገርም ፕሮግራም በናትህ ሞክሼህን ዳዊት መለሰን አቅርብልን የጠፋ ሰዉ ምንም ኢንተርቪው የሌለዉ ግን ብዙ የሚነገርለት ነገር ያለዉ አቅርበዉ አደራ

  • @samuelhj4074
    @samuelhj407440 минут бұрын

    ቤሬዬ በጣም የሚገርም አልበም ሁሌም ስሰማዉ የማላቀዉ ስሜት አለ በተለይ ምህረት እና እወነት እንባ እንባ ይለኛል ያሳዝነኛል

  • @nameless-ie1gj
    @nameless-ie1gjСағат бұрын

    ስለ ባለቤትሽ ሲነሳ Your eyes convey the depth of sorrow and loss አይዞሽ እንኳንም በርትተሽ ተመለሽ ቤሪ

  • @awdesbket
    @awdesbketСағат бұрын

    ቤሪ በጣም ነው የምወድሽ ሳይሽ የተሰማኝ ስሜት ❤❤❤

  • @gujin9147
    @gujin9147Сағат бұрын

    Jhony Raga backupህን ውስጥ እንዳለ ተስፋ አደርጋለሁ, ቶሎ እንድታቀርብልን ብቻ ፍቃድህ ይሁን

  • @mesimesi4541
    @mesimesi4541Сағат бұрын

    ተመስገን ባዲሶን አቅርበው ዴቭ pls ገነሜ ስትል አስታውሼው ነው እሱም የዛ ተማሪ ነው በጣም ብዙ አስተማሪ ታሪኮች አሉት

  • @abrahamberhane9280
    @abrahamberhane9280Сағат бұрын

    Let her speak a whole sentence, Betame talka tegebalah setawea. Very irritating 😠

  • @samseid0
    @samseid0Сағат бұрын

    It was Underrated album

  • @girmagetahun2568
    @girmagetahun2568Сағат бұрын

    "ምን አለበት ባለፍኩኝ ለቁጣ ባልፈጠንኩኝ"#Story of my life.. ልክ እንደግጥምሽ ምጥን/ቁጥብ ያለች#Amesginenal Berry.. & Thanks Deve As always..!

  • @ZenaDessie
    @ZenaDessieСағат бұрын

    ዴቭ ለኤሊያስ መልካ ያለህ አድናቆት እና ሁሌም ከእሱ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ሰዎች ስትጠየቅ ስለእሱ እንዲያዎሩ የምትገፋፋበት መንገድ ለኛ ለኤሊያስ አድናቂዎች ብዙ መረጃ እንድናገኝ እየረዳን ነውና ቀጥልበት! የቤሪ አልበም ቀስ በቀስ ከጆሮ አልፎ ወደ ውስጥ የሚገባ መልክት ያለው ድንቅ ስራ ነው! እኔም እንዳንተ "ግን ገብቷችኃል?" እያልኩ ብዙ ወዳጆቼ ጋ አውርተንበታል!

  • @merrygizaw6213
    @merrygizaw62132 сағат бұрын

    Thank you, both the host and Guest

  • @yohannismihretu
    @yohannismihretu2 сағат бұрын

    ዴቭ ጋሽ ደበበ እሸቱን ደግሞ አቅርብልን።

  • @neju748
    @neju7482 сағат бұрын

    ዲበኩሉ ይቅረብልን

  • @Mulubirhan-Yemane
    @Mulubirhan-Yemane3 сағат бұрын

    በዚህ መልኩ ተዘጋጅቶ ከእንግዳ ጋር መወያየት የጠለቀ ስነ ምግባር እና የጎበዘ ባለሞያነት ይጠይቃልና ጋዜጠኝነትን ከዴቭ መማር ግድ ነው

  • @Mulubirhan-Yemane
    @Mulubirhan-Yemane3 сағат бұрын

    youtube.com/@mulubirhan-yemane?si=IqQoLm3mystHmTYw

  • @Mulubirhan-Yemane
    @Mulubirhan-Yemane3 сағат бұрын

    youtube.com/@mulubirhan-yemane?si=IqQoLm3mystHmTYw

  • @Mulubirhan-Yemane
    @Mulubirhan-Yemane3 сағат бұрын

    youtube.com/@mulubirhan-yemane?si=IqQoLm3mystHmTYw

  • @cocohachi
    @cocohachi3 сағат бұрын

    Abegz Abegaz Abegaz

  • @ephremaregawi7590
    @ephremaregawi75903 сағат бұрын

    your album is a masterpiece!, Berrisha

  • @tadessebelete-jl6lj
    @tadessebelete-jl6lj3 сағат бұрын

    <yeman> engedaK argat

  • @Nar-Dos
    @Nar-Dos4 сағат бұрын

    ከሀገር ሲወጣ ሙዚቃ በጣም ሌዩ ትርጉም አለው በጣም ሆድ ያሰብሳል, ያስተከዛል ያስደስታል.... ጥሩ አድማጭ ያርጋል

  • @nebiyufantahun8252
    @nebiyufantahun82525 сағат бұрын

    Dejaf 👌

  • @Sosna__
    @Sosna__5 сағат бұрын

    We hope the next guest is Elias shitahun best poet in Ethiopia

  • @yoditgetachew2000
    @yoditgetachew20005 сағат бұрын

    Wuyaaa thank u davi familiar disction

  • @NattEstif
    @NattEstif5 сағат бұрын

    Dagmawi Ali ykrebln Dave

  • @JohnnyTechnologies
    @JohnnyTechnologies5 сағат бұрын

    🙏🙏🙏🙏 Thank you Dave, very great to see you back Berry!

  • @YE.Sheger_Lijoch
    @YE.Sheger_Lijoch6 сағат бұрын

    ዴቫ ዛሬ ጠላውን ነው መሰለኝ አላስወራ ስትላት ወቸው ጉድ ፖድካስት ነው የመሰለኝ😅

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i6 сағат бұрын

    ወይ እስኪ ጠያቂው ዝም በል። አንተ ጠያቂ ነህ ተጠያቂ። ሀሳቡ እራሱ ቆራረጠክው በየአረፍተነገሩ እየተሰነቀርክ። ማዳመጥ ልመድ

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i6 сағат бұрын

    ቾቤ ፊልም ላይ ሰርታለች?

  • @Amharawit787
    @Amharawit7876 сағат бұрын

    እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ሳያት እውነት ብዙ የማላውቃቸው ዘፋኛች እንዳሉ ገባኝ

  • @amanuealalamirew2743
    @amanuealalamirew27436 сағат бұрын

    Yemejemriam yemecheresham yegezawete alebeme yesuwan becha new

  • @eyobdemissie4808
    @eyobdemissie48087 сағат бұрын

    ተወዳጆች ከምን ነፃ እንውጣ??🤔🤔🤔

  • @AlemsegedErmias-kq2bc
    @AlemsegedErmias-kq2bc7 сағат бұрын

    በጣም የሚመቸኝ ቻናል ነው ዴቭ በርታ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ

  • @TinsuUsnit
    @TinsuUsnit7 сағат бұрын

    ጓበዝ 😮

  • @JahAdam
    @JahAdam7 сағат бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ስለእናንተ ዴቭ መቼም ቃለመጠይቅህ ጨዋታውን እንደ ጅረት ኩልል ብሎ እንዲሄድ የምታደርግበትን ጥበብ ብዙም ሰዎች ላይ አልገጠመኝም ተባረክ ወዳጄ፤ ጄሪዬ የኔ ንጹህ ከዓመታት በኋላ ከሃዘንሽ ተጽናንተሽ ዳግም ህይወት ጀምረሽ በፍሬ ተባርከሽ ወደ ነፍስሽ ጥሪ ውቢቷ ሙዚቃ ስለመጣሽልን አንድዬን አመሰገንኩ፤ ዛሬ እኔ የተሰማኝ እረፍት እናንተም በዘመናችሁ ሁሉ ይደረግላችሁ!

  • @An_u81
    @An_u817 сағат бұрын

    Dave zare lmndnew በ 1ክፍል bicha yerekew 😢

  • @zablonsolomon8715
    @zablonsolomon87158 сағат бұрын

    ኧረ ዳዊት, እነሱ ያውሩ. አንተ ዝም በል... አስወራቸው እንጂ bro...

  • @desalegnambaw6530
    @desalegnambaw65308 сағат бұрын

    The way he aske and her response wow 👌👌👌 keep it up dave and thank you selam we all love you guise😍😍😍

  • @amourtube
    @amourtube8 сағат бұрын

    2 standard extremes ..dr alemayehu wase .....and bery..

  • @Habtu-ns4ty
    @Habtu-ns4ty9 сағат бұрын

    አንደኛ ነሽ እጠብቅሻለሁ

  • @dagimelke5999
    @dagimelke59999 сағат бұрын

    ዴቭ እባክህ ነዋይ ደበበን አቅርበው በጣም ብዙ ታሪክ ብዙ ዜማ ብዙ ግጥም ብዙ እዉቀት ያለው ሰው ነው

  • @Hinsee-430
    @Hinsee-4309 сағат бұрын

    እባክዎ ቀጣዩን abinet agonafer ያቅርቡ

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges719510 сағат бұрын

    የቤሪ አልበም መደመጥ ያለበት አስገራሚ ስራ ነው ❤

  • @dejenetilahun294
    @dejenetilahun29410 сағат бұрын

    enamesginalen🙏🙏

  • @Zerituye
    @Zerituye10 сағат бұрын

    Very pleasant. So happy to finally learn more about her