PurposeBlack Media

PurposeBlack Media

ይህ ትክክለኛው የዩትዩብ ገፃችን ነው።

This is PurposeBlack official channel

Our

Main website
purposeblacketh.com/

Main Official Global Channel
www.youtube.com/@purposeblackglobal

Пікірлер

  • @hiraomer6393
    @hiraomer63937 күн бұрын

    This guy has no shame. You should be ashamed of your highway robbery

  • @hiraomer6393
    @hiraomer63937 күн бұрын

    Dr. Shushua

  • @me_212
    @me_2129 күн бұрын

    ከእርሻ ወደ ህንፃ.... ሲገባ ወዳቂ መሆኑ ገባኝ... ሃሳብ ከትንሽ ጀምሮ ስያድግ ሰኬታማ ይሆናል.... ዘላችሁ ባንድ ጊዜ ወደ ሪል estet መግባታችሁ አላማ የለሽ መሆናችሁን አሳበቀ.... ከገበሬው እና እርሻው ገና መቼ መስመር ይዞ ነው ወደ ቤት ግንባታ የገባችሁት?

  • @AkinawWagari
    @AkinawWagari14 күн бұрын

    What about today?

  • @Sarahj962
    @Sarahj96214 күн бұрын

    Shua shua

  • @KesAbay-pc5tp
    @KesAbay-pc5tp16 күн бұрын

    ዶ/ር እግዚአብሔር አምላክ አይለይህ እዉነት እዉነት ይቀጥላል አይዞህ ድንግል ማርያም በፊትበፊትህ ትቅደምልህ ። ተ/በ ማርያም

  • @KesAbay-pc5tp
    @KesAbay-pc5tp16 күн бұрын

    ዶ/ር ፍሰሀ እሸቱ ባለ ዕራይ ናቸዉ ለተገፉት መጠጊያ ናቸው

  • @bisratbisrattehelku2743
    @bisratbisrattehelku274316 күн бұрын

    Wonderful interview. Thanks

  • @user-sh9dt3qy5o
    @user-sh9dt3qy5o18 күн бұрын

    ዶ/ር ሌባ (ሳይማር ያሰተማረን ዜጋህን ከማታለል አለመማር ይበልጣል ዶክ ሌቦ

  • @aliibrahim7342
    @aliibrahim734218 күн бұрын

    ሳክስ😅😅

  • @BOLEPOST
    @BOLEPOST18 күн бұрын

    ተባላን! 😄 ኤርሚያስ አመልጋ ቁጥር 2! ቢጫው አብዮት 😂

  • @yedenekachewnigussie4518
    @yedenekachewnigussie451819 күн бұрын

    የአርባምንጭ ፍራንቻይዝ ወደ ኦሞ 😢

  • @alextadesse5290
    @alextadesse5290Ай бұрын

    what happened to this project? we need an update.

  • @nice8001
    @nice8001Ай бұрын

    This guy have illusion not a vision,

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5teАй бұрын

    ፍትህ፡የቤት፡ዋጋ፡በጣም፡ተወደደ፡ከአቅማችን፡በላይ፡ሆነብን፡ፍትህ፡አቅም፡ለሌለን፡ዜጎች

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5teАй бұрын

    ሚሊዮን፡ብር፡የሌለው፡መኖር፡አይችልም፡ወይ፡ፍትህ፡ቤት፡ለሌለን፡ዜጎች

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5teАй бұрын

    ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰባቸውና፡አቅም፡ለሌለን፡ዜጎች፡በሀገራችን፡መኖር፡አቃተን፡ሁሉ፡ነገር፡ተወደደ፡መንግስት፡ፍትህ፡ያብጅለት፡ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰብን፡ዜጎች፡!!!!!!!

  • @hardsg
    @hardsgАй бұрын

    😂😂😂😂ውነትክን ነው?ይሄው ስንት ጊዜ ሆነው ብሩ ከሚሰበሰብ ጠብ ያለ ነገአ የለም።ብሩ እኮ ይወልድልን ነበር እንደው ምንም ባናረግበት እንኳን።ምንም፡ነገር አይታይም ማጭበርበር እንዳለበት ተናግረን ነበር።አሁን የእህቴ አለ ብሩን መልሱላት ስልክ አንሱላት

  • @hardsg
    @hardsgАй бұрын

    10,000 ስትል እኮ ዝም ብሎ ሚገዛህ የለም።ሲሰራ አይቶ ሰው ሚገዛው አተርፋለው ብሎ።ሲጀመር ፐርፐዝ ብላክ በሁሉም መልኩ ፌል ያረገ ነው።እየከሰርኩ ነው እያለን ያለ ድርጅት ማን ይፈልጋል😂😂😂ለጭበርባሪ ሁላ።

  • @hardsg
    @hardsgАй бұрын

    ጭራሽ ኮሜንት መዝጋት ጀመራችሁ።ብራችን ይመለስ በቃ አንፈልግም።አጀማመሩ አላማረም ስለዚህ ብሩ ይመለስ።

  • @BezawitSEyoum
    @BezawitSEyoum2 ай бұрын

    ከገበሬው ፓኬጅ እና 2ዶሮ ጋር አዝዤ በ24 ሰአት እንዲደርስ 200 ብር ጨምሮ በላካቹት በቴሌብር ባር ኮድ ስካን አድርጌ ከፍዬ ኮንፈርሜሽን ኢሜል ልካችሁልኝ ከዛም እየመጣ ነው ተብሎ ተደውሎልኝ እስካሁን አልደረሰኝም:: ኮምፕሌን ለማረግም በስልክ በቴሌግራም በኢሜል ብልክም ምንም መልስ አትሰጡም:: ደሞም ስልክ አታነሱም በጣም ታዛዝናላችሁ

  • @TheLiwam
    @TheLiwam2 ай бұрын

    Disappointed! Ordered from this business and they shorted my order even though it was prepaid. Contacted customer service with my order number but got no response. Seems like they deduct items from orders without informing customers and never deliver them later. Untruthful indeed!

  • @user-gz1iv5wy6t
    @user-gz1iv5wy6t2 ай бұрын

    Purpose is moving with an interesting idea but the biggest problem is you are not properly managing your work team especially the sales team. The are not contacting cusromers but when customers try to contact them their follow up is really disappointing. Please try to creat a perfect system to addres your cusromers' requess. Currently it is not perfect but almost nothing. Promoting without proper customer service can never meet the purpose of purpose black.

  • @user-gz1iv5wy6t
    @user-gz1iv5wy6t2 ай бұрын

    Purpose is moving with an interesting idea but the biggest problem is you are not properly managing your work team especially the sales team. The are not contacting cusromers but when customers try to contact them their follow up is really disappointing. Please try to creat a perfect system to addres your cusromers' requess. Currently it is not perfect but almost nothing. Promoting without proper customer service can never meet the purpose of purpose black.

  • @user-gz1iv5wy6t
    @user-gz1iv5wy6t2 ай бұрын

    Purpose black is moving with an interesting idea but the biggest problem is you are not properly managing your work team especially the sales team. They are not contacting cusromers but when customers try to contact them their follow up is really disappointing. Please try to creat a perfect system to addres your cusromers' requests. Currently it is not perfect but almost nothing. Promoting without proper customer service can never meet the purpose of purpose black.

  • @user-gz1iv5wy6t
    @user-gz1iv5wy6t2 ай бұрын

    Purpose black is moving with an interesting idea but the biggest problem is you are not properly managing your work team especially the sales team. The are not contacting cusromers but when customers try to contact them their follow up is really disappointing. Please try to creat a perfect system to addres your cusromers' requess. Currently it is not perfect but almost nothing. Promoting without proper customer service can never meet the purpose of purpose black.

  • @akehaile9675
    @akehaile96752 ай бұрын

    Sirachu betam yemiberetata new. Endezeh aynet program azegajitachu le investeroch leminesu tiyakewoch lay mabrariya mestetachu le investeroch yalachihun kiber yasayal. ketilubet!! Be mabrariyaw ketenesu gudayoch be andu lay yalegn tiyake 1.frunchize share holder kehonut beye 3 woru yemigegnewun tirf re-invest eyadereg new tebiluwal. So 100,000 be 2013 E.C invest yaderege investor ena be 2015E.C invest yaderege investor ye frunchize share kififil(dividend) be 2016E.C sikefafil be temesasay meten new woys? Kalhones be min melk new treat yemideregew? melsu new kehone mabrariya biset? 2. Franchize share holder lay yemigegn tirfe re- invest yideregal tebiluwal. Re- invest yemidereg kehone yih re- invest yemideregew genzeb ye neberewun ye 1 investor share meten lay yemichemeribet huneta ale? Mabrariya biset. Le misale ordinary share holder be ametu mecheresha tirfi kififil baywosed bemidersew tirf lik ye sharu meten endemichemir yitawokal. Silezeh ke franchizu yemigegnew tirfi re-invest yideregal sibal ye sharu meten lay lewut yametal?

  • @RahelGizaw-bu4yd
    @RahelGizaw-bu4yd2 ай бұрын

    Enante demo mene yesew kerala teftalachu genzebacennen blachune enge

  • @davidbelay9833
    @davidbelay98332 ай бұрын

    ማቀድ ብቻ አታድርጉት በተለይ የሜክሲኮ የቢጂአይ ነገር እንዴት ነው ዝም ዝም አላችሁ ለህዝቡ አቅርቡ

  • @TsegaHagos-zf2yf
    @TsegaHagos-zf2yf2 ай бұрын

    ስልክ

  • @user-rd7ee7ik5z
    @user-rd7ee7ik5z2 ай бұрын

    Mizigeba edet new

  • @TadesseErassaShibibo-ns7pm
    @TadesseErassaShibibo-ns7pm3 ай бұрын

    ጥያቄ አለኝ። የእናንተ ዓላማ ብዙዎችን ሚሊኔርስ ማድረግ አይደለም ወይ? ከሆነ ዘንድ ለምን ሼር ታቆማላችሁ?

  • @mohammeddawina4731
    @mohammeddawina47313 ай бұрын

    Visionary leader!

  • @TadesseErassaShibibo-ns7pm
    @TadesseErassaShibibo-ns7pm3 ай бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ብልህ ፐርፖዝ ሠራተኞች በሙሉ። በእናንተና በሥራችሁ ዙሪያ የሚንዠበብ ክፉ ይታሠር እላለሁ። ተስፋ ሳትቆርጡ ወደፊት እንድትጓዙ ላበረታታችሁ እፈልጋለሁ። በመቀጠልም በሐድያ ክልል ገባበና ለንጌ ቀበሌና ቡርይ ላንጌ ቀበሌ ሁለቱም ቀበሌዎች የተፈጥሮ ምንጭ ውኃ የገባበት ምንም በውኃ አንፃር የማትቸገሩበት ቀበሌዎች ስለሆነ ከዞን ግብርናና ከወረደ ግብርና ዘርፍ ጋር ተነጋግራችሁ ወደዚያ ብትሄዱ በግብርና ያላችሁ ሀሳብ ይሳካል ብዬ አስባለሁ። በአጠቃላይ ክልሉ በእናንተ እየተሠራ ስላለው መልካም ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውምና ራሳችሁን የምትገልጹበት አጋጣሚ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። አድናቃችሁ ነኝ ፓስተር ታደሰ እራሳ

  • @HanimuhsinAbdurahman
    @HanimuhsinAbdurahman3 ай бұрын

    I need to talk z owner customer handling 0%

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy20533 ай бұрын

    What happened to " Geberew Tower " Someone told me it collided with one satellite up in the sky. Anyways Onion 🌰 is good

  • @TadesseErassaShibibo-ns7pm
    @TadesseErassaShibibo-ns7pm3 ай бұрын

    ፐርፖዝ ብልህ ከምፓንን አድናቅ ነኝ ከsouth Africa. በመቀጠልም ጥያቄ አለኝ። ከምፓንው ከያዛቸው ዓላማዎች አንዱ ብዙዎችን ሚሊየኔሮች ማድረግ ነው። ይህ መሆን የሚቻለው ከመጀመሪያ ከነበሩ እስከዛሬ ባሉ አክስዮኖች በመግዛት ነው። አሁን እንደምሰማ ብዙ አክሲዮችን አቁመዋል። አሁን አንድ ብቻ ነው ያለው። እሱም ልቆም እንደሚችል እየተነገረ ነው። ብዙዎችን ባለሀብት በማድረግ አንፃር ያለውን ዕቅድ አክሲዮኖችን መሸጥ ማቆም የሚቃረን ይመስለኛልና ይታሰብበት እላለሁ። ቁስ ታደሰ እራሳ ነኝ ከደቡብ አፍሪካ

  • @teddishiferaw919
    @teddishiferaw9193 ай бұрын

    What happened TSM share holders purchase of BGI building? Mn ly darsual?

  • @khalidgetye5697
    @khalidgetye56973 ай бұрын

    This is funny

  • @akt-tube
    @akt-tube3 ай бұрын

    So Amazing explanation !

  • @user-ve8di6zv7g
    @user-ve8di6zv7g3 ай бұрын

    ፐርፐዝ ብላክ በግብርናው ዲፓርትመንት የቀረበው እርሻዎቻችን ያሉበት ሁኔታ በጣም ጥሩ ነው በምርት አሰባስብ ላይ ቴክኖሎጂን በአግባቡ ተጠቅመን ምርታማነታችንን እንደምናረጋግጥ እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤ በርቱ

  • @smegnatwudyalew
    @smegnatwudyalew3 ай бұрын

    ግልፅ የሆነ ጥያቄ ግልፅ የሆነ መልስ

  • @teklewolddebele3276
    @teklewolddebele32763 ай бұрын

    በጠቅላላው ጉባኤው ላይ ላልነበሩ አፎርደብልሀውስ ምዝገባ ላመለጣቸው ሼር ሆልደሮች የሚመዘገቡበት ሁኔታ ይፈጠርላቸው። አመሠግናለው።

  • @eyobtesfaye1138
    @eyobtesfaye11383 ай бұрын

    ዘዚህ ሰዓት አንገብጋቢ ጉዳያችን የBGI ነው pls share us z update .

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i3 ай бұрын

    የ ብጄ አይ ጉዳይ ከምን ደረሰ!? ቄሱም ዝም መፀሃፉም ዝም ሆነ ነገሩ::ሌላ ነገር ነዉ የምትቀባጥሩት::ትልቅ ችግር ተፍጥሮ እያለ ስለሌላ ነገር መቀባጠሩ ተገቢ አይደለም::ኢትዮጵያ ውስጥ እንኩዋን ሴት ልትከበር ሰው በሕይወት የመኖር መብቱ እንኩዋን መቼ ተከበረ!? ሰው በዘሩ ተመርጦ በሚገደልበት ሀገር ስለ ሌላ መብት መበጥ ረቅ ምን ይሉታል!? አባት ልጁን በሚደፍርበት ሀገር ስለ ሴት መብት መከበር ማውራት!? መጀመሪያ ሰው እንሁንና እንደ ሰው ማሰብ እንጀምር::ብዙ ጉድ በቤታችን ደብቀን እንደ ደህና ሰው ባናስመስል ጥሩ ነዉ::ባህሉ:ሃይማኖቱ ና ልማዱ ሴትን ገደል ከትቶ የሴትን ቀን ማክበር ማለት እንኩዋን ገደል ገባሽ ማለት ነዉ በትክክል ሲተረጎም::ውኃላ ቀር ልክ አለው የኛው ግን ወደር የለውም::በገዛ እጁ ገደል የገባ ውዳቂ ማህበረሰብ ነዉ::በዚ ማህበርሰብ ውስጥ መገኘት በራሱ መቼም የማይድን የህይወት ዘመን ጠባሳ ነዉ የሚያሳድረው::እኔ ለመርሳት በብዙ እጥራለሁ ነገር ግን ጭራሽ ህመሙ እየባሰ ይሄዳል::ዛሬም እጅግ በጣም መራራ ህይወት አሳልፌ ሰው ለመሆን በምጥርበት ጥረት መሃል ከዚ ክፉ ማህበረሰብ የወጣ አጁዛ ሊያደናቅፈኝ በብዙ ይሞክራል በሰው ሀገር::ስለዚህ አውቆ ከመተኛት ተንኮል እንላቀቅ::ማገዝ እንኩዋን ባንችል እንቅፋት አንሁን::ልብሳችን ሳይሆን ልባችን ይቀየር::ማስመሰል ይብቃን በራሳችን ላይ እንስራ::አስተሳሰባችን ይቀየር::ሁሌ ጭራ ሁሌ ውሃላ ቀር ይሰለቻል::

  • @tewodrosadnew
    @tewodrosadnew3 ай бұрын

    can we be able to register? where is ur office. what criteria is needed for registration?

  • @fitsumayalew202
    @fitsumayalew2023 ай бұрын

    ቆይ ለምን ሁሌም ተስፋ ትነግሩናላችሁ 1 እንዴት እድሉን መጠቀም እንደምንችል 2 የ አከፋፈሉ ሁኔታ እንዴት እንደሆነ 3 ማወቅ ያለበንን ነገር ግልጽ አድርጋችሁ ተናገሩ

  • @Youcan9125
    @Youcan91253 ай бұрын

    እኔም የምለው እሱን ነው

  • @bezayetariku9870
    @bezayetariku98703 ай бұрын

    You guys have to check others experience about E-commerce ....your customer service is poor in general.

  • @millionwoldetsadik2831
    @millionwoldetsadik28313 ай бұрын

    Thank you!

  • @dreamerlater5140
    @dreamerlater51403 ай бұрын

    Meche new wil ena masreja firma mideregew?

  • @genetreta1474
    @genetreta14743 ай бұрын

    በርቱ

  • @teklewolddebele3276
    @teklewolddebele32763 ай бұрын

    ጀግኒት