Ethio- joel media

Ethio- joel media

Ethio- Joel media established in 2021 October 10 in Addis Ababa, Ethiopia. We produce current, relevant and valid information for our audience's.

Пікірлер

  • @AlMl-w5v
    @AlMl-w5v10 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154Күн бұрын

    ወንድማችን ኢሄ የቆየ ቫዲዬ ነው ለምን አስፈለገ አሁን እደአዲስ ማምጣት

  • @ethio-joelmedia
    @ethio-joelmediaКүн бұрын

    አንተ ታውቀው ይሆናል ሌላው የማያቀውስ

  • @EnweyDegen
    @EnweyDegenКүн бұрын

    ❤❤ድልለፋኖ

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreliКүн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ayalew1265
    @ayalew1265Күн бұрын

    ሳተናውጎጃሜ እኔ ወሎ ላስታነኝጎጀ ማንንም አይሰማ

  • @bluesky4038
    @bluesky4038Күн бұрын

    ለሌሎች መሪዎች መጠንቀቅ ይበጃል። ትግሉ የህልውና ትግል ነው።

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233Күн бұрын

    እስክንድር ጋር ነው የሚዘግቡት ጋዜጠኛ የፋኖመሪ???

  • @aytegebtafere97
    @aytegebtafere972 күн бұрын

    Memihir girma be ante ayinet atalay afe ayiterum kibrachin nachew

  • @godolias8228
    @godolias82282 күн бұрын

    Memihir Girma Ayzot yerso Misikir Ersu Balebetu ena Enatu nachew. Ayzot And Sew ybekawetal.Bertu

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v2 күн бұрын

    የየናተወሬእጅመግሥቱእቃየጠፋውአይመሥልም።ብሮጀክትያሥመርቃል።እፈለገበትይጎበኛል።የገዛወገናችሁነውእያለቀያለው

  • @SmilingBadminton-kz2wq
    @SmilingBadminton-kz2wq2 күн бұрын

    ድለአማራ ህዝብ ድልለፋኖ ድልለኢትዬዊያን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😢😮😅😊

  • @Misneb
    @Misneb2 күн бұрын

    ምን አይነት የተረገመ ትውልድ ነው? ለመምህር ግርማ በረከታቸው፣ በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፊት የታማኝ ደቀመዝሙርነትን አክሊል የሚቀበሉበት ነው። ደግሞ የሚገርመው የዚህ ቪድዮ ርዕስ ነው። ምን ነክቶናል?

  • @DawitMelake-bd8cj
    @DawitMelake-bd8cj2 күн бұрын

    አባታችን ብዙዎቻችን በእርስዎ ትምህርት ማንነታችንን እና መንገዳችንን እንድናይ እና እንድንመርጥ አድርገውናል እና እርስዎም እንዳሉት አባቶቻችን ብዙ ፈተናን አልፈዋል እርስዎም አይዞት እግዚአብሔር ሀይል እና ብርታትን እንዲሁም ጥንካሬን ይስጥዎት የእኛ ህዝብ ፈሪህያ እግዚአብሔርን ከረሳ ቆይቷል እንወዶታለን በፀለትዎ ያስቡን

  • @lubabalubaba2622
    @lubabalubaba26222 күн бұрын

    ፋኖዬ አላህ ይገዛችሁ 💪💪💪✊✊✊

  • @lubabalubaba2622
    @lubabalubaba26222 күн бұрын

    ድልልልልልልል ለአማራ ህዝብ ✊✊✊✊✊💪💪💪💪

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z3 күн бұрын

    አውነት አሰግድ ነው እጅ የሚሰጥ በእውነት ለክሀዲዎች የጃቸውን በምድርም በሰማይም የግኙት በእውነት እስክድር አማራነውን ሲችግረው ነውን አማራ መሂኑ ትዝ ያለው ወይስ ዶራሉ ነው ያሰበደው

  • @amaamm1566
    @amaamm15663 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abdurahman-ok8cz
    @Abdurahman-ok8cz3 күн бұрын

    ቆሸው የደም ነጋዴ ፡ ጡረተኛ

  • @HailuAyele-l8x
    @HailuAyele-l8x3 күн бұрын

    ከመበላት አትዘልም ብትሞት ይሻልሃል አይምሩህም ፈጣሪ ይሁንህ

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o3 күн бұрын

    አማራ እና አህያ የሚሸወዱት በሆድ ነው አንድ መሆን ያልቻሉት በደሀው ህዝብ ደም የሚነግዱ የዶላር ነጋዴ እንጂ ለህዝብ ተቆርቁረው ጫካ የወጡ አይደሉም የአማራ ህዝብ የበለጠ ከድህነት በታች እና ሂወትህ በከንቱ የበለጠ ከማሰጨፍጨፍ ውጭ አንድ ስንዝር ለውጥ የሚያመጣልህ የለም ጀግና ከሆንክ መንግሰትን በአንድነት በአመፆ መብትህን አስከብር።

  • @SmilingBadminton-kz2wq
    @SmilingBadminton-kz2wq3 күн бұрын

    ድልለአማራ ህዝብ ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😮😅😊😂

  • @Gebrekidan-n5n
    @Gebrekidan-n5n3 күн бұрын

    የአማራው ኩሩ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @MesertWalo
    @MesertWalo3 күн бұрын

    ሲጀመር ሆንተብሎ የተሰራ ሴራነው በገዘብ ተሽጦ ነው !!

  • @Lieltlawugaw
    @Lieltlawugaw3 күн бұрын

    Zemen yemayishirh jegna neh and ken bakal edemagegnih amnalehu

  • @Semeneshekedanemhrt
    @Semeneshekedanemhrt3 күн бұрын

    እውነትሲታይ፡ጠላት፡ብዙይላል፡እኔን፡አባቴ

  • @AshuMare-x7t
    @AshuMare-x7t3 күн бұрын

    adinati fixaru

  • @AshuMare-x7t
    @AshuMare-x7t3 күн бұрын

    Dili lehe fano

  • @AemuGebrie
    @AemuGebrie3 күн бұрын

    እንኳን በደሕና ገባሕ ወንድማችን

  • @minabtube8074
    @minabtube80743 күн бұрын

    ቀልደኛ ነህ ጃል😅

  • @ReelMasterYT
    @ReelMasterYT3 күн бұрын

    አይዞኝ ጀግናው

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow80104 күн бұрын

    አሰግድ እጁን አይሰጥም አሻጥር ነው ሌላ ብዙ አሸብሮች ስላሉ ታጋይ ይያዛል እንጅ ትግል አይያዝም ትግሉም አይደናቀፍም ❤❤❤😂❤😂❤😂😂❤❤

  • @arwaxxx8352
    @arwaxxx83524 күн бұрын

    ከካሜራ ጀርባ እንዴት እንደሚደርጉህ ሳስብ ይዘገንነኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @enanabekel6975
    @enanabekel69754 күн бұрын

    ትክክል ጋሽ አስግድ። ደስብሎኛን እጅ ስለሠጠህ አንተ በንፁህ ለመታገል ሞክረሀል ። ሽኩቻ ያለበት ለአንተ አይሆንም ።እጁን መስጠቱ በጣም ጥሩ ነው ።

  • @enanabekel6975
    @enanabekel69754 күн бұрын

    እንኳን እጅ ሠጠህ ጋሽ አሰግድ ።።ይበቃሀል አንተ እረፉት ያስፈልግሀል

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew23404 күн бұрын

    ከመፍረድ ጠብቀኝ ጌታዬ

  • @SmilingBadminton-kz2wq
    @SmilingBadminton-kz2wq4 күн бұрын

    ድልለአማራ ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤😢😮😅

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o4 күн бұрын

    የፋኖን ሚስጥር እየዘራ ነው ለአብይ ፋኖ እንደኦነግ ሕዝቦቹን ዘርፎና አስቀይሞም አያውቅም ማፈሪያ ገንዘብና እቤት እንዲሰጡት ተስማምቶና ወዶ ያደረገው መሆን አለበት የፋኖን ሞራል ለመስበር ና የአማራውን ትግል በአንተ እጅ መስጠትና ፋኖን ማጥላላት የሚያቆመው የለም ፋኖዎች አትደናገጡ የአመራር ሽግሽግ ና ስልት መቀየር አትዘንጉ አንድ ጀግና ቢሞት ሺ ጀግና አላችሁና አትሸበሩ አትከፋፈሉ እሱ የሚዘባርቀው መንግሥት ተናገርና ከፋፍለህ መርዝህን እርጭባቸው ተብሎ ነውና ያለና የሚኖር በመሆኑ አትደናበሩ ፍቅር ይስጣችሁ አትለያዩ ጀግና ጀግና ነው አይፈራም ሞት ለሃገሩ ሲል ለህዝቦቹ ነፃነት

  • @user-sp9hy2hw8x
    @user-sp9hy2hw8x4 күн бұрын

    ሻይ ቀርቧል ምግብ ቀርቧል ! ለሆዳም ወደሆዱ የሚገባውን ሆዱን መሙላቱን እንጂ ገብቶ ጤና የሚነሳውን መርዝ ይሁን የማይስማማ መሆኑን እንኳን የማያረጋግጥ አግበስባሽ ብቻ ነው ! ለጠላት ያ ገብል ወጣት በእድሜ ካንተ የሚያንሰው ለዓለም የምሳሌ ተምሳሌት '' ናሁ ሰናይ '' ለንዳንተ አይነቱ ሆዱን በሻይ ለገዛ በቁምሕ የሞትክ ለሆድ አዳሪ ትልቅሕ አስተማሪሕ ነበር ? አሁን አሁንማ ተማሪው አስተማሪውን እያስተማረ የሚገኘበት ወቅት እየሆነ መቷል :: ታዲያ '' የነሁ ሰናይ '' ''አርአያነት'' ለመላው የአማራ የነጻነት ትግል አርአያችን ነውና አንዴ አይደለም 10 ሞት እንሞታለን ! ከንቱ ለሆዳቸው አዳሪዎች ትግሉ እያንጓለለ ይተፋቸዋል ! '' የፋኖ ትግል ይቀጣጠላል እንጂ አይበርድም '' ድል ለፋኖ ! ! ! !

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale4 күн бұрын

    የአሰግድ ተስፋ መቁረጥ ለትግሉ መልካም ሊሆን ይችላል የአንዱ እድል የሌላውን እቅድ ላደናቅፍ ስለሚችል

  • @habtamushisema3790
    @habtamushisema37904 күн бұрын

    Nahusenay ena abenezer be 20minami ametachew sisewy..yihe bezi edmiaw..ke meketaw wendimu gar kemesmamat Le oromumaw ej sete hodam typical Amhara drops..

  • @xciteali30
    @xciteali304 күн бұрын

    እርስ በእርስ የሚታኮሱ ከሆነ እንስራ ካሉት ምንም ማድርግ እይቻልም ባልህበት ስላም ሁን ወንድማችን እስግት❤

  • @user-ml3xx1pc2d
    @user-ml3xx1pc2d4 күн бұрын

    አይይ ወሬ ብቻነው ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው አንተን ማመናችን ያሳዝናል

  • @jvbzbvvs6237
    @jvbzbvvs62375 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera99285 күн бұрын

    አሰግድ ያደረገው ትክክል ነው:: አማራን እርስ በእርስ የሚያጨፋጭፈው ዶላር ነው:: እሱ አሁን ፋኖን ወደሰላም እንዲመጣ ቢያደርግ ጥሩ ነው ከወገን ጋር መጋደል ትርፉ ለማንም ስው ቢሆን ጉዳት ነው:; ዘአበሻ ተስፋ የጣልኩበት ነፃ ሚዲያ ሆኖ ፋክት ያስራጫል ብዬ ሳስብ ነበር በሁዋላ ግን ትግሬ ጠልነቱ በጅምላ መሆኑና አሁን ደግሞ የፋኖ ድርጅት አፈቀላጤ ስለሆነ ማየት ከአቆምኩ ሁለት አመት ሆነኝ ሁሉም አስመሳይና ሌባ ነው::

  • @messyseyoum1402
    @messyseyoum14025 күн бұрын

    Teyaze new yemelw.Fano ege aysetem !!!!

  • @MohamedSaid-od7gr
    @MohamedSaid-od7gr5 күн бұрын

    አሰግድ እጁን መስጠቱ በጣም ጥሩ ነዉ በመሪ ስም ትግሉን ሲጫወትበት የቆየ ሰዉ ነዉ እንዴዝህ አይነቱ አህያ ምን የረጋል

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom77215 күн бұрын

    የአሰግድ እጅ አሰጣጥ?! ☝️☝️☝️ አስግድ ጫጫ አካበቢ ጦርነት ላይ ነበረ። የሃብታሙ/የእስክንድር ተቀጣሪ ፋኖዎች ከዚህ በፊት የዘረፋት ቤቱን አቃጠሉበት ቤተሰቡን ለማየት ወደ ማጀቴ ከግንባር ሲመለስ ፋኖ ተብዬዎቹ የእስክንድር ቅጥረኞች ይዘው ለመከላከያ ሰጡት። 🙄 በደብረብርሃን በኩል መከላከያ ይዞት መሄድ ስለማይችል ወደ ኮንቦልቻ ወስደው በአይሮፕላን ይዘውት ወደ አዲስአበባ መጡ! ☝️☝️☝️ ከተማረከ በኃላ የሚያወራው እሱ አደለም

  • @aberasewamo3416
    @aberasewamo34165 күн бұрын

    እባካችሁ አማሮች የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ጠብቃችሁ አትዘንጉ ልዩነቶችን በቤታችሁ ጨርሱ ።

  • @user-et8yt4kv2h
    @user-et8yt4kv2h5 күн бұрын

    በዚህ እድሜ ግን ክሀዲ መሆን አይደብርም

  • @HabtamuBahera
    @HabtamuBahera5 күн бұрын

    ተያዘ