ሲኖዶስ tube

ሲኖዶስ tube

Welcome to ሲኖዶስ tube ⛪ Channel, where you will find uplifting messages from the Word of God, powerful worship experiences, and spiritual insights that will deepen your faith journey. Join us as we explore the depths of spirituality and seek a deeper connection with the divine. Subscribe now for transformative content that will inspire and uplift your soul.
#ሲኖዶስ tube

Пікірлер

  • @iamfree347
    @iamfree3477 сағат бұрын

    የሀዋርያ ፡ ስራ ፡ 4 ፡ 12 ፡ ለሰዎች ፡ ሁሉ ፡ እንድንበት ፡ ዘንድ ፡ የተሰጠን ፡ ስም ፡ ከምድር ፡ በታች ፡ ሌላ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ ❤ወንድሞቸ ፡ በዚህ ፡ መጨረሻ ፡ ዘመን ፡ እግዚአብሔር ፡ ልጆቹን ፡ ከእሳት ፡ ባህር ፡ እየነጠቀ ፡ እያወጣቸው ፡ ስለሆነ ፡ ስሙ ፡ ይባረክ ፡ ይህን ፡ የሂወት ፡ መንገድ ፡ የምናውቅ ፡ ከደሙ ፡ ንፁህ ፡ ለመሆን ፡ ለማያውቁት ፡ ማሳወቅ ፡ አለብን ፡

  • @user-yu9wt9rv2y
    @user-yu9wt9rv2y10 сағат бұрын

    በቨሁ ላይ ያለው መንፈስ በጣም ሀይል አለውጌታ ይባርከው አብዱ እወድሀለሁ ሁላችሁንምእወዳለሁ ተባርካችሗል

  • @user-vr9mw7rr1r
    @user-vr9mw7rr1r6 күн бұрын

    ሰውቁጠር ሲባል አባው አንደ አለ እንግዴ ልጀ ነው አባው ጣንፊያ

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n7 күн бұрын

    አቤት እውቀት ሰታሰቁ እዛው አድበሰብሱት እንግዲ እንደ ልማዳቹ 😂

  • @netsanetgange7330
    @netsanetgange73308 күн бұрын

    fun

  • @shalumiki-sd6cy
    @shalumiki-sd6cy8 күн бұрын

    አማንን ለምን አታስጨርሱትም እኔ ብቻ ላውራ አይባልም

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda89415 күн бұрын

    በመጨረሻ ዘመን የእግዚአብሔር ቃል በአለም ዙሪያ ይሰበካል የሰሙትና ያመኑት ይድናሉ

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda89415 күн бұрын

    እርሱ የዘላለም ሕይወት ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @amunamesmer8904
    @amunamesmer890416 күн бұрын

    I'm happy for you brother ❤❤❤❤❤

  • @justice4allmen
    @justice4allmen20 күн бұрын

    ሙስሊሞችን ጌታ ይርዳቸው ወደ ጌታ ይምራቸው

  • @justice4allmen
    @justice4allmen20 күн бұрын

    ሞሀመድን ነብይ ነው ብለው የሚከተሉ ሰዎች ይገርሙኛል

  • @Mafuabdse
    @Mafuabdse21 күн бұрын

    አንተ ቦርኮ ነህ እስኪ ፊቱን አሳያ ሲጀመር ይሄ ቃሪእ ሱዳናዊ ነው አማርኛ ኬት አመጣ

  • @ksaksa6313
    @ksaksa631322 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @MezidAbuki
    @MezidAbuki23 күн бұрын

    ጥያቄሽ ትክክል ነበር መልስ ግን ያለው እስልምና ላይ ነው የውነት

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo23 күн бұрын

    ጉዲ በል ጎንደረ ሰዉየዉ በመኪና አደጋ ከሞተ ቆይቷል ጭራሺ ጌታን ተቀበለ ጥራት ይገባህ ጌታየ الله الحمدللح

  • @awetzenebe2513
    @awetzenebe251324 күн бұрын

    Endalk min larg pls 40 minch naa Abren shay enrete wondme

  • @awetzenebe2513
    @awetzenebe251325 күн бұрын

    Abet 😢Amlakeel ❤ermi no woy

  • @awetzenebe2513
    @awetzenebe251325 күн бұрын

    Yisemal ketil biroo

  • @dagneshdana
    @dagneshdana26 күн бұрын

    ሕይወት በኢየሱስ ያለ ኢየሱስ የዘላለም ፍርድ ነዉ::

  • @user-pg1yn5oq2f
    @user-pg1yn5oq2f27 күн бұрын

    Ke islmna wechi lela emnt tekebaynet yelewm sewoch islmnan tekebelu muslim sathonu endatmotu

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe29 күн бұрын

    ከእያሱስ በቃር፣ማአዳን፣፣በሌላ፣በማንሚ፣ዬላሚ

  • @sinodostube
    @sinodostube29 күн бұрын

    Amen

  • @InasAsbere
    @InasAsbereАй бұрын

    Satitadeli Keritehinew Anitemenafik Libhin Yimeli Egizibiher

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271Ай бұрын

    ጂል ምን ይመስላል ይሻልካል አተ ምንትመስላለክ አቃ አጣውብህ በል ነፍስህን ይማረው ሆዳም ይበቃህ ነበረ በልኩ ብትበላ።✊

  • @user-tq5ec2hn9f
    @user-tq5ec2hn9fАй бұрын

    በስላሴ ስም ምን ላይ ገባሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-go9hd1up7t
    @user-go9hd1up7tАй бұрын

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655Ай бұрын

    የሰውሰውነትባለቤትእግዛብሄርነውሴጣንንሳገለግልየሚባልነገርየለምመፈስህንሁሉመርምሩእሳቱምውሀውምበጃችንነውእግዛብሄርእኛንያገለግላልእንጂእኛአናገለግልምሁሉንአድራጊእግዛብሄርብቻነውውሀውምበጁጸሀዩምበጁንፋሱምበጁከውሸትከተጠበቅንእግዛብሄርአይርቀንምማስመሰልምመወጀልምእግዛብሄርንያርቓልተጠቀቁ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655Ай бұрын

    እግዛብሄርያለውተቃምውስጥአደለምያለውየራሱየሰራውየፈጠረውሰውነትውስጥነውእግዛብሄርያለውእውነትውስጥነውእግዛብሄርያለውሰላምፍቅርያለውማንነትውጥሰውነትውስጥነውያለውክፋትንተኮልንስናስተናግድከፈጠረውሰውነትውስጥሰይጣንይገዛናልታማኝሰላምፍቅርእግዛብሄርተቃምነውሰውነት

  • @jenacena8257
    @jenacena8257Ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ያድናል❤❤❤❤❤

  • @jenacena8257
    @jenacena8257Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600Ай бұрын

    wow amazing nw Berta

  • @XavDan-ny7ep
    @XavDan-ny7epАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @XavDan-ny7ep
    @XavDan-ny7epАй бұрын

    amazing transformation 🙏

  • @SamNax-zh2uw
    @SamNax-zh2uwАй бұрын

    God bless you

  • @user-vo7im6zn2m
    @user-vo7im6zn2mАй бұрын

    ❤❤

  • @user-vr9mw7rr1r
    @user-vr9mw7rr1rАй бұрын

    አንተ ወሸታም የአላህቁጣ ይወርደብህ

  • @lewibelachew7477
    @lewibelachew7477Ай бұрын

    አብዱሰላም የሀረርጌ ልጃችን የኢየሱስ ስለሆንክ እንወድሃለን

  • @FiraolGelana
    @FiraolGelanaАй бұрын

    ጌታ እንኳ ረዳ❤❤❤

  • @ahuva_1
    @ahuva_1Ай бұрын

    God bless you😊

  • @biirush
    @biirushАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322Ай бұрын

    ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ነው ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው የምል ትውልድ የት ናቹ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ያድናል

  • @weykabdemissieadisu6157
    @weykabdemissieadisu6157Ай бұрын

    ለወንድ ካለ ለሴት ምንም የለም ወንድ ጀነት ሳይገባ የተዘጋጀ አለ የሴት ደግሞ ጀነት ሔደ ማየት ነው ሴት መስለም አያስፈልጋትም ከንቱ ነው እስልምና መሪያቸው መሐመድ ከንቱ ስብእና የለውም

  • @sinodostube
    @sinodostube29 күн бұрын

    ሌላውንም ክፍል ብታይ በደንብ ትረዳዋለህ

  • @gulilataberra1030
    @gulilataberra1030Ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ማለት ጠጅ እየጠጡ በጻፉት አዋልድና ድርሣናት ላይ ነው ። ምክንያቱም በቀላሉ ሰዎች የተነገራቸውን ተረተረት በአዕምሮ ስለሚይዙት ። እውነት አስመስሎለው ስለሚነገራቸው ክርስቶስን ሣይሆን በተረቶቾ ተመርቶ ወደ መንግሥተ ሠማያት የመግቢያ መንገዱ ብዙ ሱለሆነላቸው ነው።ሥለኛ የሞተው በሶሥተኛውም ቀን ሞትንና ሲኦልን ድል አድርጎ የተነሣው ኢየሱስ ብቻ ነው። ኢየሱስ ብቻ ነው መንገሥተሰማይ የሚያስገባው።

  • @Tiktok-jt5xi
    @Tiktok-jt5xiАй бұрын

    😂😂አይደለም ሼህ አንደ ንፁህ አዕምሮ ያለው ሰው ክርስትናን አይቀበልም😆

  • @sinodostube
    @sinodostube29 күн бұрын

    እስልምና የለቀቁበት በማስረጃ ነው

  • @hayaa6575
    @hayaa6575Ай бұрын

    Sejemire eyesus seli enate mine agebaw esu yemitaw lesirayel buguch new yemitawet yalew enate bigede amilakachen ayekibdem😅😅😅 sewiyewni asekayachut eko!!!!!!!

  • @sinodostube
    @sinodostube29 күн бұрын

    ቃሉን በትክክል አልተረዳሽዉም

  • @hayaa6575
    @hayaa6575Ай бұрын

    Nejaba kehunike tateb rasekin aseda yelale enje muselim edi kafer eskin kushashk kuche bile ayelem minew gerimek tadeya kushshakn etib new yetibalkw yetignaw hayemanut new seli sedate miyaweraw kutete

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655Ай бұрын

    ሙስሊሞችከወጣችሁአይቀርወደናታችሁቤትግቡኦርቶዶክእራሳቤተክርስትያንየክርስቶስቀራንዮተምሳሌትህማማቱንግርፋቱንበየቀኑበየደቂቁየምትአሳስብግቡሁላችሁምኑቤታችሁበመስኮትሳይሆንበበሩግቡሁላችሁም

  • @abusalimmohammed2615
    @abusalimmohammed2615Ай бұрын

    ወሲብ ሀጢያት ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?

  • @sinodostube
    @sinodostube29 күн бұрын

    አዎ ከትዳር ዉጪ የሚደረግ ግንኙነት ሀጢያት ነው።

  • @abusalimmohammed2615
    @abusalimmohammed2615Ай бұрын

    ታሪክ ይመስክር

  • @abusalimmohammed2615
    @abusalimmohammed2615Ай бұрын

    ኢስላም ከስህተት የፀዳ እና ሰላማዊ ነው

  • @abusalimmohammed2615
    @abusalimmohammed2615Ай бұрын

    እየሱስ ተልኮነው የመጣው እኔ የማመልከው የእየሱስን የለከውን ነው ።ላኪው እንጂ ተላኪው አይመለክም