Awakening Ethiopia

Awakening Ethiopia

Welcome to Awakening Ethiopia
Awakening Ethiopia Based on World Political Analysis , Amazing Facts, World Geopolitical Analysis, World History, Ethiopian Trending Issues With a Amazing presentation .ደንበኛችን ይሁኑ !

Пікірлер

  • @monegoncco
    @monegonccoКүн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤️❤️❤️❤️💪🏻💪🏻💪🏻👌👌

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp10 күн бұрын

    ይሄን ግዜ ብዙ ብር ቀብሮዋል ።ወይም ላይኖረው ይችላል። ብዙ ማመን አያስፈልግም ።

  • @toybaali8405
    @toybaali840510 күн бұрын

    ፀረ ኢስላም ለሀገሩ ጥሩ ቢሰራም በምነት ላይ ያደረገው ግን ትክክል አይደለም

  • @user-dz6te5lg7p
    @user-dz6te5lg7p17 күн бұрын

    Dedeb neh minm satak atwra kalifa say hon son Mustafa Kemal new mejemeray yereasihn tarik iwek 😔

  • @ewawa11412
    @ewawa1141218 күн бұрын

    እሽቴእስፋእንዴትነህ አቀራረብህ ሁልግዜየሚደንቅነውትችላለህበጣም

  • @mesfinketema3506
    @mesfinketema350618 күн бұрын

    ክላሲካሉ እንዳናዳምጥ ይረብሻል የተመጣጠነ አይደለም

  • @6killochannel620
    @6killochannel620Ай бұрын

    ኤርዶሀን ፉሉንጫ ፉሉንጪ

  • @user-kk9qy4nj6v
    @user-kk9qy4nj6vАй бұрын

    ኦቶማን ኢምፓየር ለ 300 አመት ሳይሆን ለ 800 ነበር የገዙት

  • @AberhamSamuel
    @AberhamSamuelАй бұрын

    አሴ ተባረክልን🙏

  • @user-hu7vt3or6s
    @user-hu7vt3or6sАй бұрын

    አፍሪካና ጥቁሮች ደደብች ነን እኮ

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xkАй бұрын

    ምን ነበር እንዲኖሩ ዝም ቢባል። ያው ገዳዮቻቸውስ መቼ ሞትን አመለጡ።

  • @GetasewAdamu
    @GetasewAdamuАй бұрын

    wey AFRICA

  • @Yirgu-pc7pv
    @Yirgu-pc7pvАй бұрын

    ግን በጭራሽ አልተሳካላቸውም!!!

  • @robaoddaa2362
    @robaoddaa2362Ай бұрын

    Eshetu As usual I wan listen ur voice every single minute without any third each words Really gifted men to be a jornal

  • @robaoddaa2362
    @robaoddaa2362Ай бұрын

    Really amusing person ur eshetu Ur excelente vice + the way you present is exceptional Good job really good U make us know a lot more about most world leaders

  • @abubekertemam1390
    @abubekertemam1390Ай бұрын

    ቃለ መሀላ ሲገባ የአላህን ስም ነው የጠራው የእግዚያብሄርን ስም አልጠራም እና ሲተረጎም እንደዚ ያሉ ስተትን ባትደግሙ ጥላቻቹን ጥግ ባታደርሱት ብናቀውም

  • @senanahimi8720
    @senanahimi87202 ай бұрын

    Stealing is crime,u stole it from shegger FM mekoya programme

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger49122 күн бұрын

    weregna!

  • @ZENAZENA-ce6oj
    @ZENAZENA-ce6oj2 ай бұрын

    ንፍጥ ነሕ መጀመሪያ የሰውንስም ከራስኅ ላይ ዐንሳ በሰውጥላስር ሆኖ ዋርካመሆን ዐይታሰብም

  • @user-mt4ox5fg3q
    @user-mt4ox5fg3q2 ай бұрын

    ፍልሰጤም የምትባል አገር አልነበረችምም ኖራም አታውቅም

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb2 ай бұрын

    Endezih kehonu menor yelebachewim beenesu mikniat alem sint gize alem mekera asalifalech.

  • @user-ro3mm4lb2u
    @user-ro3mm4lb2u2 ай бұрын

    Yegnawochem gefegnoch mechereshachew endi yadregaw.. Enamesegenalen Eshete ❤

  • @amirmohamed2006
    @amirmohamed20062 ай бұрын

    Tadiya yhe hzb African yerason ligoch krtf arga eyebelach nesanet keyet ymetal

  • @habtemichael3505
    @habtemichael35053 ай бұрын

    The background music is loud!

  • @jobera-xw5kt
    @jobera-xw5kt3 ай бұрын

    ፒያሳም ደቻችውቤ አለ ሆቴሉ

  • @jobera-xw5kt
    @jobera-xw5kt3 ай бұрын

    አይ አፍሪካ የአምባ ገነኖች አህጉር

  • @samggjudy7
    @samggjudy73 ай бұрын

    ግፍ በምድር ባይሆን በሰማይ ያስፈርዳል - ሰዉ አትግፏ ... ምን ሐይል አለህ - ዝም በል? ምን ታመጣለህ - ተንበርከክ ? እንዲያውስ እጨረሳችአለሁ - ከኔ በላይ ሐይል የለም ይሉና ... ዛሬ ላይ ይደረሳሉ ... ነገም ተደግሞ እናየዋለን እና ከላይ በላይቤሪያ የተከስተው የማይጠበቅ ወይም አስገራሚ ሊሆንብን አይገባም::

  • @engilyas44
    @engilyas443 ай бұрын

    መጥፎ ሰካራም ፀረ እስልምና መሪ

  • @shibiruwondatir138
    @shibiruwondatir1384 ай бұрын

    በዚህ ዘመን እንደዚ አይነት መሪ ማግኘት ምነኛ መታደል ነዉ።

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f4 ай бұрын

    Hero

  • @user-wy9eu1xs1z
    @user-wy9eu1xs1z4 ай бұрын

    ኢሻ ኣላህ በቅርብ ጊዜ ነጻ ትወጣለች ፊልስጤም

  • @user-wy9eu1xs1z
    @user-wy9eu1xs1z4 ай бұрын

    የኣሜረካ ቡችላ ነው

  • @user-wy9eu1xs1z
    @user-wy9eu1xs1z4 ай бұрын

    ቱርክ ጀግና ሓገር

  • @SHAbia911
    @SHAbia9114 ай бұрын

    Can you please or one version in English please thanx✌️❤️

  • @Moma-cg9ff
    @Moma-cg9ff4 ай бұрын

    በሰው ላይ ግፍ የሰሩ አንባገነን መንግስታት መጨረሻ የዘሩትን ያጭዳሉ የንጽዋን እንባ ይፈርድባቸዋል።እግዚአብሔር የሰጠንን ስልጣን በአግባቡ መጠቀም መጀመሪያ ለራሱ ለመሪውና በሱ ስር ለተሰባሰቡ ጀሌዎች ነው።ስልጣኝ አገኘው ብሎ የንጽዋንን ደምና እንባ ማፍሰስ መጨረሻችን እንደነዚህ መሪዎች ነው።ስለዚህ ስልጣንን በአግባቡ እንጠቀምበት ወገኖች???

  • @user-ly8sc5cf8o
    @user-ly8sc5cf8o4 ай бұрын

    ከአብይ ጋር ተመሳሰለ አብይ ከዚ ሰዉዩ ነዉ የኮረጀዉ ሳይማር ተምሬአለዉ የሬዲዮ ኦፕሬተር ..........

  • @batisobancha5787
    @batisobancha57875 ай бұрын

    I like

  • @user-mi6ik1cv9l
    @user-mi6ik1cv9l5 ай бұрын

    አቀራረብህ በጣም ይመቻልልልልል በርታ

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg69545 ай бұрын

    የኦሮሞን ታሪክ አሁን ያለው አገዛዝ ማለት ነው

  • @weidadem4552
    @weidadem45525 ай бұрын

    Charles taylor

  • @BuchuBuchu-gb8gl
    @BuchuBuchu-gb8gl5 ай бұрын

    አብይም ሰይጣንን የሚያስንቀው መጨረሻው ይህ ነው

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake36286 ай бұрын

    Abiy Ahimed will be the same

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake36286 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇧🇬🇧🇬🇧

  • @Ethio-Indian
    @Ethio-Indian6 ай бұрын

    She is evil who killed Millions 😢

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa63476 ай бұрын

    ለአሜሪካኖች ወርቁን ገብር እንጂ አንተ አፈሩን እየበላህ ብትኖር እነሱ የተቅማጥ መድሃኒት በማቅረብ ይተባበሩሃል፡፡ ከሠማይ መዓት አሜሪካ ላይ እንዲወርድ እንመኛለን😮

  • @muniribrahim1791
    @muniribrahim17916 ай бұрын

    ለምን እንደ ጀግና እንደሚታይ አላውቅም በጣም መጥፎ ሰው ነው እስልምናን ያጠፋ ሰው ነው ለዛ ነው አውሮፓውያን የሚወዱት መስጊዶችን ወደ ሙዝየም ወደ ሌላም የቀየረ ነው አላህ የስራውን ይስጠው

  • @samibelay4616
    @samibelay46166 ай бұрын

    የኛ ሀገር መሪዎ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ ናቸው

  • @workubirhane1945
    @workubirhane19456 ай бұрын

    Dimtsachuw 👂👈 das sil 🙏

  • @HdLove-mp1tj
    @HdLove-mp1tj6 ай бұрын

    ኣባገነኖች መጨረሻቸው ይሄነው ፈጣሪ የእጃቸው ይሰጣቸዋል ታንኪው ፈጣሪ ብውልም ብያድርም ፍርድህ ኡነተኛ ነው

  • @HdLove-mp1tj
    @HdLove-mp1tj6 ай бұрын

    ኣይ ኣፍሪካ እርግማን ኣለባት

  • @HdLove-mp1tj
    @HdLove-mp1tj6 ай бұрын

    ያሳዝናል ጡሩሰዎቾ ኣይኖረውም