Wudassie Tube

Wudassie Tube

በብዙ መዝሙሮች እና ዘማሪያን ኢትዪጵያችን ተባርከለች። የአምልኮ መንፈስን የሚጋብዙ ብሎም በምስጋና የሰይጣንን ሃይል የሚያፈርሱ መዝሙሮች እነሆ ይከታተሉ።

Contents posted here are not for ad promotions.

Ayalehu

Ayalehu

Abet Fiker

Abet Fiker

Пікірлер

  • @bedrockcreativestudio7818
    @bedrockcreativestudio78187 күн бұрын

    Wow egziabher yibark

  • @naturetizu
    @naturetizu7 күн бұрын

    amazing

  • @ZelelewShewanesh
    @ZelelewShewanesh9 күн бұрын

    አሜን ዓሜን ዓሜን

  • @rahelwolde-zt3mr
    @rahelwolde-zt3mr13 күн бұрын

    wowwww❤❤❤❤❤ tebarek wendme

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes529916 күн бұрын

    You are blessed 🎉🎉🎉

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes529916 күн бұрын

    Glory Glory be to God Almighty ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp4nr6mq1g
    @user-cp4nr6mq1g17 күн бұрын

    Geta zemenhen yebarkew

  • @liyuworktade7184
    @liyuworktade718427 күн бұрын

    እንደዘመርከው አደባባይ መውጣት ማይሻ መንፈስ ቅድስ በውስጥህ አለ በጊዜው ደሞ ይገልጥሀል ተባረክ ወንድሜ

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacterАй бұрын

    ያለ ዛሬም አልሰማሁትም የሚገርን ዝማሬ በብዙ ተባረክ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ

  • @user-ch5yw1rw1v
    @user-ch5yw1rw1vАй бұрын

    amne😢😢😢

  • @hizbalemteshome3963
    @hizbalemteshome39632 ай бұрын

    ሁሌም አዲስ መዝሙር

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh16202 ай бұрын

    ደግሞ እኮ እንደራሳቸው መዝሙር እንደፈለጉ ነውኮ የሚዘምሩት በጌታ ስም

  • @henokdiga5953
    @henokdiga59533 ай бұрын

    Get much resu bezu yengral helwenahe amazing mezmur ❤❤😊

  • @tizitachannel1447
    @tizitachannel14473 ай бұрын

    Wendme yegna bereket ahunm kegirgiru bedemu teshefen tsega yibzalih ewedhalew

  • @SurafelTesfaye-dk8fw
    @SurafelTesfaye-dk8fw3 ай бұрын

    በርገር ከበላሁ ድፍን 1አመት አለፈኝ አብዱ 😢

  • @user-vt3lw2hx2v
    @user-vt3lw2hx2v3 ай бұрын

    finally! I always wondered whose song is this. it is an amazing song, man! thank you!!

  • @genettassew4118
    @genettassew41183 ай бұрын

    ይሄ መዝሙር የሱ ነው?

  • @Philippaelias
    @Philippaelias3 ай бұрын

    ማልጄ ልጥራህ አቤቱ😢😢

  • @RM-fy1en
    @RM-fy1en4 ай бұрын

    Amazing መዝሙር በየመድረኩ ስሰማው ነበር አሁን ግን መዝሙሩን የተቀበልከውን አንተን በመስማቴ ነፍስም አልቀረልኝ ይብዛልህ ወንድሜ መስማት ማቆም ይከብዳል

  • @GiftAhmed-ee7mm
    @GiftAhmed-ee7mm4 ай бұрын

    ይህ መዝሙር ስሰማው ከዚህ አለም እጠፋለሁ የእውነትም ስበቱን አልፋለሁ ቆሜ መዘመር ያቅተኛል ሁሌ እያለቀስኩኝ ነው እራሴን የማገኘው ብቻ መግለጽ የማልችለው ወደ ሰማይ የሚጎትት ኀይል አለው::

  • @asratamareofficial6806
    @asratamareofficial68064 ай бұрын

    በስንት ፍለጋ ነው ዋናውን ዘማሪ ያገኘሁት?!...በጣም የገረመኝ ለካ 6 ዓመት ሆኖታል:: ዘመንህ ይባረክ:: አውቃለሁ ምጡ ከባድ ቢሆንም አሁንም አምጥ ባክህ ደግሞ ሌላ ውለድ፡፡

  • @samueladege9192
    @samueladege91925 ай бұрын

    Wonderful worship song , l thank God for his gift. Be blessed, my brother , May the Lord multiply his grace upon you.

  • @kidestashene6084
    @kidestashene60846 ай бұрын

    God bless you brother Temesgan!Praise the Lord!!!

  • @solomonfaris
    @solomonfaris6 ай бұрын

    እጅግ ግሩም ዜማ ውብ መዝሙር ነው ደረጀን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @nahomwoldegiorgis8821
    @nahomwoldegiorgis88216 ай бұрын

    I didnt know whose Song this is for years and it was here for the last 6 years. God bless you brother.

  • @mahderinatekle9624
    @mahderinatekle96246 ай бұрын

    classicalu erasu menfes alebet geta ybarkh 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @dessodesu9588
    @dessodesu95887 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo14387 ай бұрын

    መልስ ሳጣ ወደ ኢየሱስ አየሁ❗️🙏

  • @DanZfire
    @DanZfire7 ай бұрын

    This is really amazing, may the grace of the Lord be poured out on him.

  • @user-xh8dn9ec8y
    @user-xh8dn9ec8y7 ай бұрын

    ሁል ግዜ አዳምጣለዉ ባዳምጠዉ ባዳምጠዉ አይሰለቸኝም ምክንያቱ እሳት አለ በዉስጤ ተባረክ ወንድሜ

  • @user-if2kl6fy3s
    @user-if2kl6fy3s7 ай бұрын

    May God bless you bro.

  • @wordwithsongofficial7074
    @wordwithsongofficial70747 ай бұрын

    pls sing more and more

  • @wordwithsongofficial7074
    @wordwithsongofficial70747 ай бұрын

    ይሄ መዝሙር አሁን ነው የገባኝ ዘመን ቀድሞ የነበረ መዝሙር

  • @asratkesho3742
    @asratkesho37428 ай бұрын

    አትሰለቸኝም አትሰለቸኝም ቀን ከሌት ባመልክህ እሳት አለ ውስጤ ኦሆ ኦሆ አይደካክመኝም እሳት አለ ውስጤ አይደካክመኝም /2 መንፈስህ አለ ውስጤ አይደካክመኝም /2 እስር ቤት የማያስረው ጠባቂ የማይጠብቀው ቢጠረቅ ከላይ ከታች ለምንም በማይመች ተቀብሮ የማይቀር ፍቅር ፈንቅሎ ሚወጣን እሳት አደባባይ መድረክ ማይሻ የእግዚአብሔር ህልውና ህልውና ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ ዓይኔ ነው የማይበት እግሬ ነው የቆምኩበት ሳቄ ነው የአንደበቴ መንፈስ ቅዱስ የልቤ ደስታ ወደ ላይ ከፍ የሚያደርገኝ እንደ ንስር የሚያበረኝ ከጎጆዬ ክልል _ የምድርን ስበት አልፌ ወደሰማይ ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ አትሰለቸኝም አትሰለቸኝም ቀን ከሌት ባመልክህ እሳት አለ ውስጤ ኦሆ ኦሆ አይደካክመኝም እሳት አለ ውስጤ አይደካክመኝም /2 መንፈስህ አለ ውስጤ አይደካክመኝም /2 ከአልባስጥሮስ ሽቶ ይልቅ ውዴ ጠረኑ ከአለት ሚጠነክረው ጽኑዉን የሰው ልብ በማዕበል እንደተመታ ውቅያኖስ ያናውጠዋል ሃያል ዝናውን ትቶ ጀግናው ወገቡን ፈቶ ይከተለዋል ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ

  • @ermiasfantahun6465
    @ermiasfantahun64659 ай бұрын

    ይመስለኛል እግዚአብሔር ይህን ልጅ ከዘመኑ የመድረክ ሙቀት እንዲሰወር ሆን ብሎ ታዋቂ እንዳይሆን አድርጎታል። አሁንም ከግርግሩ በህልውናው ጠብቆ ያኑርህ ተሰወር።

  • @ermiasfantahun6465
    @ermiasfantahun64659 ай бұрын

    Wowwwww ❤

  • @keGenesis
    @keGenesis9 ай бұрын

    Still listening in 2023

  • @TsionKebede-ok5rx
    @TsionKebede-ok5rx10 ай бұрын

    Uuuu May God bless you brother......

  • @elsabethalemayehu2399
    @elsabethalemayehu239910 ай бұрын

    Dr ዛሬም እነደ ጥንቱ ዘምር እባክህ ? መዝሙሮችህ ዛሬም እንደ ልጅነቴ ነፍሴን ወደሠማይ ይመሯታል ተባረክ ።

  • @mekdesfisehaofficial3429
    @mekdesfisehaofficial342910 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉 still listening 😢😢😢

  • @John.3_16
    @John.3_1610 ай бұрын

    የለፋህብኝ ነህ ፈሶልኛል ደምህ

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn11 ай бұрын

    Ameeen ጊዜ የማይቀይረው መዝሙር ደረጄ ከበ ደ ተባረክ

  • @yoditezera
    @yoditezera11 ай бұрын

    God bless my bro

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 Жыл бұрын

    Amazing it's ur relationship with Holy Spirit deep love coming out in song.. Thank You Holy Spirit

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 Жыл бұрын

    Beautiful song

  • @gelelayerga8453
    @gelelayerga8453 Жыл бұрын

    ወንድሜ ሆይ ተባርክ ባንተ የጀመረውን እስከ ፍጳሜ ያደርሰዋል

  • @merymergia8628
    @merymergia8628 Жыл бұрын

    ስሰመው በዉልየማልጠግበው መዝሙር ተባረክ ይብዛልህ

  • @user-vb4dw4pv8r
    @user-vb4dw4pv8r Жыл бұрын

    This song is my drug.

  • @user-mu7tc5qw8s
    @user-mu7tc5qw8s Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @kiyahawi9681
    @kiyahawi9681 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤