MEDICOLOGY ETHIOPIA

MEDICOLOGY ETHIOPIA

“ሜዲኮሎጂ “ ማለት በቀጥታ እንደሚያመለክተው በጤናው ዘርፍ ላይ የሚያጠነጥን ቃል እንደሆነ ከስያሜው መረዳት እንችላለን።
ቃሉም ሜዲስን(ህክምና) እና ሎጂ (ጥናት) ከሚሉት ቃላት የተወሰደ ሲሆን ቀጥተኛ ፍቺውም የህክምና ጥናት የሚል መሆኑን ያመለክታል
ራዕይ ፡ -በዕለት ተዕለት ባለው የሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ለጤናችን ወሳኝ የሆነ ቁም ነገርን ማስጨበጥ፤ ለህብረተሰቡ ስለ ጤና አጠባበቅ እና ሊደረጉ ስለሚገባቸው ቅድመ እንዲሁም ድህረ ጥንቃቄዎች በባለሙያው ትንታኔ በመስጠት በሃገሪትዋ ላይ እየተካሄደ ያለውን ማህበረሰብ አቀፍ የጤና ጥበቃ እንቅስቃሴ ጎን በመሆን ህብረተሰቡን መጠበቅ።
ተለዕኮ፡ - በጤናው ዘርፍ ላይ ያለውን የማህበረሰባችንን እውቀት ከፍ ማድረግ፤
ዓላማ፡ - የሜዲኮሎጂ ዝግጅት ዋና ዓላማ በህክምናው ዘርፍ ያለውን ጤናማ ሰው የመፍጠር ጥረት ማሳካት ሲሆን፤ በተለያዩ የዕውቀት ማነስየሚፈጠሩትን ችግሮች ወይም መዘናጋቶች መቅረፍ እና ሌሎች ንዑሳን ዓላማዎችንም በውስጡ ያካትታል፡ -
‹ ማህበረሰባችን የሚያስፈልገውን የጤና እውቀቶችን በማስጨበጥ ቅድመ ጥንቃቄን እንዲያደርግ ማድረግ
‹ በሀገራችንም ሆነ በመላው አለም ሊፈጠሩ የሚችሉ የህክምና ስተቶችን በመቀነስ የከበረውን የሰው ልጅ ህይወት ማትረፍ
‹ ህብረተሰቡን ባለማወቅ እራሱ ላይ ከሚያመጣቸው የጤና እክሎች መጠበቅ
‹ ህብረተሰቡ በእለት ተእለት ህይወቱ ውስጥ የሚያጋጥመውን የጤና እክል ምልክቶች(Symptoms) በቀላሉ እንዲረዳ እና መቼ ሆስፒታል መሄድ እንዳለበት እንዲያውቅ ማስቻል ብሎም አላስፈላጊ የሆነን እንግለት መግታት።
ግብ፡- ስለ ጤናው መሰረታዊ ዕውቀት ያለውን ትውልድ መፍጠር ።

Пікірлер

  • @user-zp2xt9zg9o
    @user-zp2xt9zg9o2 күн бұрын

    የነርብ፣በሽታ፣በምንይከሰታል፣መዳንቱንም።

  • @bemnetgebremariam1101
    @bemnetgebremariam11012 күн бұрын

    Dr. Melaku thank you for special medical advice

  • @FiraanFiraaf
    @FiraanFiraaf6 күн бұрын

    barsisaa dha itti fufi

  • @derejetegegn5283
    @derejetegegn52837 күн бұрын

    ምርጡ እና ጎበዙ ዶር ተባረክልን ለእኛ ሻማችን ነህ አንተ ልጅነትህ ሳያጓጓህ ሰው የምታድን ነህ።

  • @gebretsadik-cv1ir
    @gebretsadik-cv1ir7 күн бұрын

    እጥር ምጥን ያለ የማይሰለች የማይጠገብ ሙያዊ ትምህርት ነው እድሜ ይስጥልን ዶ/ር ቀጥል

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele13457 күн бұрын

    የገደል ማምሚቶ ነህ ነጮቹ ያሉትን ማስተጋባት ነው

  • @user-pd3um4yy5z
    @user-pd3um4yy5z9 күн бұрын

    Dokterye.yezerakew.ybarek.enamesegnalen

  • @getachewwoyessa1672
    @getachewwoyessa16729 күн бұрын

    Well done. Thank you for this nice and well organized presentation.

  • @Belachew-zk1hw
    @Belachew-zk1hw10 күн бұрын

    ንቅለ ተካለ ኢትዮጵያ ውሰጥ ካለ ብትነግሩን??

  • @TsigeWubalem
    @TsigeWubalem11 күн бұрын

    Thanks for your brife explanation

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda946413 күн бұрын

    ዶክተር ሰናይ ሀሳብ አቅርበዋል። ግን የነጦስኝን የነመቅመቆን ጉዳይ ማን ያጥናልን። ምክንያቱም ግፊት የሚቀንሱ ከሆነ ቢወሰድ ምን ችግር አለው። ምክንያቱም ሁሉም የደም ግፊት መድሀኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት አላቸው። እና አገር በቀል ነገር ላይ ብትበረቱ መልካም ነበር

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada661815 күн бұрын

    በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው በርታ

  • @andeesha2782
    @andeesha278216 күн бұрын

    እናመሰግናለን።ተባረኪ

  • @EmayEmu
    @EmayEmu21 күн бұрын

    ስላም የጥባሳ መዳንት ይኖራል?

  • @WorkuGaroma
    @WorkuGaroma24 күн бұрын

    Thankyou.

  • @user-xb3kd2ni6r
    @user-xb3kd2ni6r29 күн бұрын

    Right

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857Ай бұрын

    በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርኮት ዶክተር❤

  • @DeginetYohannis
    @DeginetYohannisАй бұрын

    Great doctor

  • @foryou4761
    @foryou4761Ай бұрын

    Welcome Dr 🙏 🇪🇹

  • @mintamirdebebe3016
    @mintamirdebebe3016Ай бұрын

    Ene yedem gifit alebign mar metekem ewedalehu chigir alew?

  • @melakemike9069
    @melakemike9069Ай бұрын

    ደዶክክተር እናመስገንና ለን

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25Ай бұрын

    በሽታዉ ጥንቃቄና የአኗኗር styles ከተቀየረ ምንም ሣይኮን ረጅም እድሜ ይኖሬል። tell me ...about home exercises...type...

  • @SaadaAbra
    @SaadaAbraАй бұрын

    ሠላም ዶክተር መደሀኒት ማቆም ይቻላል ወይስ አይቻልም

  • @MEDICOLOGYETHIOPIA
    @MEDICOLOGYETHIOPIAАй бұрын

    ሰላም ሰአዳ መድሀኒት ማቆም አላስፈላጊ ለሆነ ችግር ሊያመጣ ብሎም ለከፍተኛ ለሆነ የደም ግፊት ሊያጋልጦት ስለሚችል በቅድሚያ ለሚከታተሎት ሀኪም ያማክሩ እና ይወስናሉ!!!

  • @mintamirdebebe3016
    @mintamirdebebe3016Ай бұрын

    የደም ግፊት ታማሚ ነኝ የግፊት መጠኔ ሁሌም የታችኛው ከፍ ይልብኛል ምክንያቱ ምንድነው?

  • @user-cv1zz7ok3y
    @user-cv1zz7ok3y2 ай бұрын

    እጂ ስሜት ማጣትና መንቀሳቀስ ያቀተው ስው ግጊፍት አለበት ምን ቢደርግ ይሻላል

  • @mesimekonnen3991
    @mesimekonnen39912 ай бұрын

    ዶ/ር መላኩ ከፈጣሪ በታች ነህ እውቀትህን ያብዝልህ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku27382 ай бұрын

    እኔ ከውሃ በስተቀር ምንም መጠጥ አልጠጣም ግን ከና በ3o ዓመቴ ከፍተኛ የደም ግፊት ያዘኝ ግን ጨዋ አብዝቸ እጠቀም ነበር ብ

  • @diboragenet5592
    @diboragenet55922 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @tube-ej8dy
    @tube-ej8dy2 ай бұрын

    ጥሩ ምክር ነው ዶክተር

  • @user-yp4tz3dy7i
    @user-yp4tz3dy7i2 ай бұрын

    በርግዝና የመጣ ግፊት ከወልድኩ ቡሀላ ይመልሳል

  • @Fatuma-jk9hf
    @Fatuma-jk9hf11 күн бұрын

    እኔ በወለዲኩ በ9ወሬ ትመለሰ😢

  • @hawiikoo7630
    @hawiikoo76302 ай бұрын

    Thank you Dr dem gefet albegn ena thyroid nebrgn ahune surgery argalw gn hormone ahunem altestekakelm medante eye wesedekugn new ye solution mendnw please Dr🙏

  • @Abay-tx1es
    @Abay-tx1es2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @taddeselema1646
    @taddeselema16462 ай бұрын

    እናመሰግናለን።መፍትሄው በደንብ ይብራራልን።ስለሁሉም እናመሰግናችዋለን

  • @meretwork
    @meretwork2 ай бұрын

    Doctor ebakehe enddet new ke wusha yalekewen ebakehe aseredan

  • @victorychannel7776
    @victorychannel77762 ай бұрын

    Excellent explanation

  • @user-fp8cp4ue1m
    @user-fp8cp4ue1m2 ай бұрын

    ተመርምሬደምግፊትያሰየኛልአሉኝያዞረኝነበርናምድነውእሜመለክተግፊቱ

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq2 ай бұрын

    Lak

  • @Elsa-kc5mc
    @Elsa-kc5mc2 ай бұрын

    ትምህርቱ ጥሩ ነው ። ግን ሙዚቃው ቢቀር

  • @user-hj3hs6yi6q
    @user-hj3hs6yi6q2 ай бұрын

    ያረብአላህይረዳኝእኔአስባለሁእስታሁንአላህምዱሌላ

  • @user-ll5hn4ov8u
    @user-ll5hn4ov8u2 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ዶኮተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የእኔ የላይኛው /ሲስቶሊን/ 160 ሆኖ ለሰላሳ አመት አብሮኝ የቆየ ሲሆን መድሀኒት ብወስድበትም አልወረደም መክንያቱ ምን ይሆን?

  • @adanetefera8594
    @adanetefera85942 ай бұрын

    ሰላም ዶክተር የእንቅልፍ ሆርሞን ምን አይነት ነው? አልገባኝም

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh3262 ай бұрын

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ ግን ለምንድን ነው ለኢንተርቪው ሲጠሩ መመርመሪያቸውን ይዘው የሚቀርቡት፣ እኛ እሱን ባይ ዝም እናምናቸዋለን

  • @tamenemekonnen2404
    @tamenemekonnen24042 ай бұрын

    Dr መላኩ ጥሩ ምክር ከምስጋና ጋር የኔ ጥያቄ ለደም ግፊቱ መድሃኒቱን መጠቀም የጎንዮሽ ጉዳት ያስከትላል ወይስ ችግር የለውም መልሱን ከምስጋና ጋር

  • @amasnaku2738
    @amasnaku27382 ай бұрын

    መዲን እንግሊዝ ወይም የጀርመን እሱን ከተጠቀሙ ተጎዳኝ በሽታ አይመጣም እኔ ከጀመርኩኝ 13 ዓመት ሆኖኛል ምንም ችግር አላመጣብኝም

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum5262 ай бұрын

    ሙዚቃው ይረብሻል please አሸሽሉት።

  • @MebrateRasho
    @MebrateRasho2 ай бұрын

    Dr. thank you 😍😍😍_

  • @tamenemekonnen2404
    @tamenemekonnen24042 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ዶክተር መላኩ

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b3 ай бұрын

    Ye tornet muzica ena hkmna

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa40743 ай бұрын

    የታችኛው ቁጥር ከ80 በታች ከሆነና የላይኛው ቁጥር ግን ከፍ ካለ ምን እንለዋለን ? ለምሳሌ 145/68 ወይም 130/78 ምን እንበለው?

  • @tarikubizuayehu1370
    @tarikubizuayehu1370Ай бұрын

    Systolic pressure

  • @SabaTekle-qg9fz
    @SabaTekle-qg9fz3 ай бұрын

    Danke DR

  • @ZerihunBeraso
    @ZerihunBeraso3 ай бұрын

    ግፊት የአንድ አይኔን እይታ አጥቁሮታል ምንድነው መፍትሔው

  • @daveetadele1390
    @daveetadele13903 ай бұрын

    መድሃኒት የሚጀመረው ስንት በስንት ሲሆን ነው