Gospel to All-ወንጌል ለሁሉ

Gospel to All-ወንጌል ለሁሉ

Learn, Teach and Preach the Bible only.

Пікірлер

  • @NebiyuDabaro
    @NebiyuDabaro3 күн бұрын

    Wow amennnn tebrki

  • @Ewnet.freedom
    @Ewnet.freedom4 күн бұрын

    #Justice #ፍትህ ለቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን

  • @AsterChondoro
    @AsterChondoro6 күн бұрын

    God bless you 🙏 so now time all people advertise and proclamation for stopping unjust practice in Ethiopia kalihowot church kurifitu .

  • @NebiyuDabaro
    @NebiyuDabaro11 күн бұрын

    Amennn tebrk

  • @mekiademisie8679
    @mekiademisie8679Ай бұрын

    ሰለ ሰንበት እንግዳዎችን አውያይ ቅ ዳሜ እንደሆነ እናምናለን

  • @mekiademisie8679
    @mekiademisie8679Ай бұрын

    እውነት ብለሀል ወንድሜ

  • @NebiyuDabaro
    @NebiyuDabaroАй бұрын

    Wow tebrki

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22TeddivoАй бұрын

    GBU Brother, studio , background decoration, eko yaregal demtseh meknyatum bado bet honeh new meselegni , bateqalay yalewen gudletoch astekakleh Bayh des yelegnial . Berta teru temhert eyastemarken new qetlebet.❤

  • @truth12343
    @truth12343Ай бұрын

    ስ ለ ገንቢ አስተያየት ከልብ አመሰው ተለሁ :: ሁሉንም አስተካከለለው :: ጌታ ይባርክህ

  • @MesayShanka
    @MesayShankaАй бұрын

    ❤በጣም አመሰግናለሁኝ ትምህርትህን ወደድኩት

  • @abdulaziz-yx5le
    @abdulaziz-yx5le2 ай бұрын

    ድንቁርኔ

  • @EmanAliya
    @EmanAliya2 ай бұрын

    Yale hege altefeternm dengay

  • @truth12343
    @truth123432 ай бұрын

    ህግ የመጣላችሁ በነቢያችሁ በኩል አይደለምን? ነቢዩስ ቅርብ ጊዜ አልመጣ ምን ? ሙስሊም በራሱ ከነቢዩ በኋላ አይደለም የተፈጠረው ? እስከ ይህንን አስረዳኝ ስድቡን ተወውና

  • @gnm645
    @gnm6452 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vo2dv4xy7j
    @user-vo2dv4xy7j2 ай бұрын

    አመሠግናለሁ ወንድማችን የአባታችን የአምላካችንን መልካም ሥራ ምሥጥራት በደንብ ግልጽ ስላደርግክ ደስ አለኝ ።እባክህን አባት ሆይ ኢትዮጵያን አንድ አድርግልን!!!!!!

  • @truth12343
    @truth123432 ай бұрын

    ኣሜን! መልካም ስለስብክ ተባርካሃል። በፀሎት እናሸንፍለን። ተባረክልኝ

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo79072 ай бұрын

    The Light of Word of God only brightly shine in a heart seeks for Truth that is who Jesus is !!!!❤

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo79072 ай бұрын

    Praise God!!! God bless you more and more brother 🙏. Happy Sabbath ❤

  • @truth12343
    @truth123432 ай бұрын

    Thank you brother ! God bless You too !

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f2 ай бұрын

    ኢየሱስ ኢዝግያቤሄር ልጅ ማለት ትልቅ ሀተያትም ወንጀልም ነው ነብይ ና ባሪያ ነው

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f2 ай бұрын

    ሰው ኢንድ ሆን ከላይ በኣብ ትዛዝ መላክት አዘውታል ነብይ ና መልክተና ባሪያ ሆኖ ኢንድያገለግል ትዛዙ ከኣብ ነው።

  • @birhanefayisa1133
    @birhanefayisa11332 ай бұрын

    የእኔ አበት ለኔ ይህ ሁሉ አበ ተበረክል የኔ ውድ ውዴ ኢየሱስ ሌላ ምኘልበልህ

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f2 ай бұрын

    ሰው ልጅን ሀተየተኛ አደለም። ሀተየተኛ የምባለው ኢየሱስን ከኣብ ጋር ኡኩል የምያደርጉት ዘላላም የለቹም።ሀተያተኞች ናቸው

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f2 ай бұрын

    አዳም ለምን ሰው ሆኔ?

  • @AbayT-mn7tc
    @AbayT-mn7tc2 ай бұрын

    JESUS IS MY LORD

  • @AsayeTegene
    @AsayeTegene2 ай бұрын

    Yegemerkewenchersandunsacherslilaategba

  • @user-bk1kh6pi2q
    @user-bk1kh6pi2q2 ай бұрын

    ante Erasih Denkoro Neh Eynih Tawurual Eco Min Tadergewaleh

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe63862 ай бұрын

    ወንድማችን በርታ እውነትን ተናገር

  • @truth12343
    @truth123432 ай бұрын

    አመስግ ለሁ ! ተባረክ !

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe63862 ай бұрын

    የህፃናት ጥያቄ ነው የሚናገሩት ።

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe63862 ай бұрын

    Tebarek bro

  • @melesenana4685
    @melesenana46852 ай бұрын

    No new things for claim by MUSILUM!

  • @user-rz4dh8th5h
    @user-rz4dh8th5h2 ай бұрын

    ከመጽሐፍ ቅዱሰ ሰማ።ከሱ በፊት ስለእግዚአብሔር የተጻፈ መጽሐፍ የለምና። 1ኛ ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው። ²¹ ልጆች ሆይ፥ ከጣዖታት ራሳችሁን ጠብቁ።

  • @henokasmara9934
    @henokasmara99342 ай бұрын

    “አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።” - ሮሜ 9፥5

  • @menberayeligne1710
    @menberayeligne17102 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስለዚህ አገልግሎት።

  • @truth12343
    @truth123432 ай бұрын

    ኣሜን አንተም ተባረክ !

  • @user-tq3dd9dq6f
    @user-tq3dd9dq6f2 ай бұрын

    እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeimnetMoges
    @BeimnetMoges3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw3513 ай бұрын

    ኢየሱስ አብ ነው ስለሚሉት ሰባሊዮሳዊያን ትምህርት ሥራ

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare71653 ай бұрын

    ምን ያህል ሰው በስጋ አዕምሮው ቢመራመር ወደ እውነት መድረስ እንደማይችል እንረዳለን ። የሰላሴ ሚስጥር ያልገባው ይስታል ።

  • @user-ki9qp2hd1u
    @user-ki9qp2hd1u3 ай бұрын

    Yes

  • @fatmauae7979
    @fatmauae79793 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @fatmauae7979
    @fatmauae79793 ай бұрын

    እየሱስ ጌት ነዉ አሜንንንን አሜንንንን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-gd3dx8fx4t
    @user-gd3dx8fx4t3 ай бұрын

    ድንቅ መልእክት ኢየሱስ ሰው ሆነ 1ጢሞቲዎስ2: 5 ልጅነቱንም አጉላው ሰው መሆኑን የእግዚአብሔር ልጅ የዳዊት ዘር የአብርሐም ዘር የሚለው ን ብትሰራው ጥሩ ነው ተባረክ

  • @truth12343
    @truth123433 ай бұрын

    የሚገነባ አስተያየት ስለሰጡ ከልብ አመሰግናለሁ ። ጌታ ይባርከዎት

  • @tebarku
    @tebarku3 ай бұрын

    tebark

  • @nigussiemengistu1025
    @nigussiemengistu10253 ай бұрын

    Eyesus manew ? yemilewn Metshaf Giza ena anbebe w

  • @user-ki7zf7qq9j
    @user-ki7zf7qq9j3 ай бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @Miiraa-Gabbisaa
    @Miiraa-Gabbisaa3 ай бұрын

    Zimbel waregna

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay77423 ай бұрын

    good man.

  • @GaromaKenate
    @GaromaKenate3 ай бұрын

    ተባረክ ጸጋዉን ያብዛል

  • @gechegasare3054
    @gechegasare30543 ай бұрын

    በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኢየሱስ ፍጹም ሰው ነው የሚል እንደሌለ ሁሉ ፍጹም አምላክ የሚል ነገር የለም። ሰይጣን የማሳሳት ሥራ የጀመረው በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የመጨመር እና የመቀነስ መንገድ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ አምላክ እንዳለው በግልጽና በተደጋጋሚ የሚገልጽ ቢሆንም የሰይጣን ተከታዮች ይህን አይቀበሉትም።

  • @truth12343
    @truth123433 ай бұрын

    እና ኢየሱስ ላንተ ማነው?

  • @eliasayalew5708
    @eliasayalew57083 ай бұрын

    ዩሀንስ 1_1እና 2 አምላክ መሆን 14 ሰው መሆኑ ሰይጣን አላሳቸንም ይልቅስ ለዝህ መልዕክት ተቀበል

  • @MIsraktesfaye-zd5dz
    @MIsraktesfaye-zd5dz2 ай бұрын

    @@eliasayalew5708 እየሱስ ጌታዬ ነወ

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg2 ай бұрын

    እየሱስ ሰው ሆኖ ወደ አለም የመጣ አምላኬ ነው

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg2 ай бұрын

    ስለ ሀጢአተኛ ሰውምሳሌ ሆነ ከሀጢአትም አዳነን

  • @mechalewgyesus8249
    @mechalewgyesus82493 ай бұрын

    1ኛ ቆሮንቶስ 2 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ በበሰሉ ሰዎች መካከል ግን ጥበብን እንናገራለን፤ ይሁን እንጂ የዚችን ዓለም ጥበብ ወይም የሚጠፉትን የዚችን ዓለም ገዦች ጥበብ አይደለም። ⁷ ነገር ግን ተሰውሮ የነበረውን የእግዚአብሔርን ምስጢር ጥበብ ነው፤ ይህም ጥበብ እግዚአብሔር ከዘመናት በፊት ለክብራችን አስቀድሞ የወሰነው ነው። ⁸ ከዚህ ዓለም ገዦች አንዳቸውም ይህን ጥበብ አልተረዱትም፤ ቢረዱትማ ኖሮ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉት ነበር። ⁹ ይሁን እንጂ፣ እንደ ተጻፈው፣ “ዐይን ያላየውን፣ ጆሮ ያልሰማውን፣ የሰውም ልብ ያላሰበውን፣ እግዚአብሔር ለሚወዱት አዘጋጅቶአል፤” ¹⁰ እግዚአብሔር ግን ይህን በመንፈሱ አማካይነት ለእኛ ገልጦልናል። መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር እንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራል። ¹¹ በውስጡ ካለው ከራሱ መንፈስ በስተቀር ከሰው መካከል የአንድን ሰው ሐሳብ የሚያውቅ ማን አለ? እንደዚሁም ከእግዚአብሔር መንፈስ በስተቀር፣ የእግዚአብሔርን ሐሳብ የሚያውቅ ማንም የለም። ¹² ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ፣ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንምና፤ ይህም እግዚአብሔር በነጻ የሰጠንን እናውቅ ዘንድ ነው። ¹³ እኛ የምንናገረው ይህን ነው፤ ከሰው ጥበብ በተማር ነው ቃል ሳይሆን፣ ከመንፈስ በተማር ነው ቃል እንናገራለን፤ መንፈሳዊ እውነትንም የምንገልጸው በመንፈሳዊ ቃል ነው። ¹⁴ መንፈሳዊ ያልሆነ ሰው ከእግዚአብሔር መንፈስ የሆነውን ነገር ሊቀበል አይችልም፤ ምክንያቱም እንዲህ ያለው ነገር ለእርሱ ሞኝነት ነው፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ፣ ሊረዳው አይችልም። ¹⁵ መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉንም ነገር ይመረምራል፤ ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።