አትሮኖስ Atronos
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና እና ትውፊት ጠብቀው የተጻፉ መጽሃፍትን በድምጽ የሚያቀርብ ቻናል ነው፡፡ በኢንተርኔት አትሮኖሳችንን ዘርግተናል፡፡እርስዎም ጌዜ ቦታ ሳይገድብዎ ቅዱሳን መጻህፍትን በድምጽ ያንብቡ!
...የእግዚአብሔር፡መንፈስ፡ያለበት፡መጽሐፍ፡ዅሉ፡ለትምህርትና፡ለተግሣጽ፥ልብንም፡ለማቅናት፥በጽድቅም፡ላለው፡ምክር፡ደግሞ፡ይጠቅማል።(2ኛ ጢሞ 3፡17)
Пікірлер
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️😍
🙏🙏🙏
❤
እግዚአብሄር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማን
enamesegenalen!
❤❤
ቃልሂዎት ያሰማልን ❤❤❤
Amen!
እናመሠግናለን ትንሽ ስለ ነብሳችን እንድናስብ ስላደረከን 🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን፡ እርጋታህ በጥሞና እንድናዳምጥ ያደርገናል፡ ብሩክ ሁን ጸጋውን ያብዛልህ፡ ቀጣይ የዪሃንስ ወንጌል ወይም የሐ.ስራ ይነበብልን❤❤❤❤❤
Amen!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
qale hiwet yasemaln wendm ምርጥ አተራረክ ነው ሰው ጥሩ ነገር ማየትም መስማትም ስለማይፈልግ ነውጂ
ቃለ ህይወት ያሰማልን