Radio Addis

Radio Addis

WELCOME TO RADIO ADDIS!
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ውድ የ Radio Addis KZread channel ቤተሰቦች ይህ Channel አስተማሪ እና ቁምነገር ያላቸው፦
👉 ታሪኮችን፣
👉የህይወት ልምዶችን፣
👉ልቦለዶችን፣
👉ወጎችን
ከ ኢትዮጵያ መጵሀፎች እና በ አማሪኛ ተተርጉመው ከቀረቡ የውጭ መጽሐፍቶች ውስት ተመርጠው ልዩ በሆነ አቀራረብ በድምፅ/Audio/ የምናቀርብበት የ KZread channel ነው።

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

በተጨማሪ Radio Addis የተመረጡ ሙዚቃዎችን ከ ግጥም ጋር /Lyrics/ ያቀርብላችኋል።
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን!
ፍቅር ያሸንፋል!
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

R_A_D_I_O___A_D_D_I_S

Пікірлер

  • @BirukAsmerom
    @BirukAsmerom17 сағат бұрын

    አሌክስ አብርሀም ግን ምን አይነት ደራሲነው እግዜር ይቦርክው

  • @mat.5211
    @mat.521119 сағат бұрын

    Wow adi geramie nw bro....yichamashi❤❤❤

  • @Radioaddis
    @Radioaddis19 сағат бұрын

    Wondm👍 amesegnalehu!

  • @user-ej2be5gs8i
    @user-ej2be5gs8i19 сағат бұрын

    Andga new qexay binorew❤❤❤❤❤❤

  • @__-xy4nv
    @__-xy4nv20 сағат бұрын

    ትረካ በዚህ ልክ ተመስጨ አዳምጨ አላቅም። በጣም ትችላለህ። ግራጫ ቃጭሎችን እባክህ በዚህ ድምፅህ ነፍስ ዝራበት

  • @Me.me1239
    @Me.me123921 сағат бұрын

    መረቅ ን አዳም ረታን ተርክልን please 🙏🏼 great voice as Always!!!

  • @tedrossirany3132
    @tedrossirany313221 сағат бұрын

    Betam amesegenalew endezhi begugut yechereskut tereka yelem

  • @painkiller1197
    @painkiller119722 сағат бұрын

    ሙሉ መፅሃፍ ተርክልን ፕሊስ! 😢

  • @ibrahimsultan5805
    @ibrahimsultan5805Күн бұрын

    Wow

  • @samualearegahegne5639
    @samualearegahegne5639Күн бұрын

    ዋው በጣም ጎበዝ በጣም ያምራል

  • @KirubelAtsnafu
    @KirubelAtsnafuКүн бұрын

    የመጽሃፋ ታሪክ ምንኛ ድንቅ እንደሆነ ለመግለፅ ቃላት የለኝም ያንተ የማንበብ ብቃትህ ትልቅ የሚያምር የሰርግ ኬክ ላይ የሚሳለው የሙሽሮቹ ቅርፅ ያለው ክሬም ነው የመሰለኝ እጅግ አክባሪህ ነኝ ታሪኩን ስታነብ እንዴ ይሄ ሰውዬ ስለኔ ነው እንዴ የሚያወራው ልል ነበር በተለይ ስሙ ዮናስ ሆነ እንጂ ሙሉ ታሪኩ እኔን የሚገልፅ ነው 😮

  • @Radioaddis
    @RadioaddisКүн бұрын

    ክብረት ይስጥልኝ!🙏 በለህበት ሰላም ሆንልኝ!

  • @torbishume
    @torbishumeКүн бұрын

    Good job Gardash I love it

  • @sunnyside4834
    @sunnyside4834Күн бұрын

    ይህን ትረካ መጠቀም ያስቃል😂😂

  • @shalom744
    @shalom744Күн бұрын

    14:16 Sitebik new sititebik?

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251Күн бұрын

    Adam reta ena Amora ayleyayum mindnew😏😏😏

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6uКүн бұрын

    God bless America 🇺🇸 ❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6uКүн бұрын

    እኔ 21 አመቴ አሜሪካ በአመት እንዴ እንኳን ሀበሻ አላይም. እንጀራ ሲናፍቀኝ በሁለት አመት አንዴም ቢሆን DC 4 ሰዐት ነድቼ እሄድ ይሆናል. ምንም አይናፍቀኝም እድሜ ለKZread 😂😂😂

  • @Me.me1239
    @Me.me123921 сағат бұрын

    እኔ ደሞ ሁሌ እንደናፈቀኝ ነው

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yz8uv4rc5z
    @user-yz8uv4rc5zКүн бұрын

    👏

  • @mariamturesson9946
    @mariamturesson9946Күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉 betam gobez demo ❤❤❤❤

  • @user-kg1ss6nz2k
    @user-kg1ss6nz2kКүн бұрын

    Adam selah new betam des yelled Gen acheraresw yanadedal part 2lenorew yegebal alebelzya bekel new yememeselew......❤

  • @MahdTassew
    @MahdTassewКүн бұрын

    ufff ur voice 😩 also you're good narrator keep it up

  • @Radioaddis
    @RadioaddisКүн бұрын

    Thank you so much!

  • @edilawitgetachew7143
    @edilawitgetachew7143Күн бұрын

    ካለታት ግማሽ ቀን የማለሁን ተርክልን😊

  • @Radioaddis
    @RadioaddisКүн бұрын

    ይተረካል!👍

  • @edilawitgetachew7143
    @edilawitgetachew7143Күн бұрын

    @@Radioaddis ena I'm obsessed with ur voice

  • @wondesnderese3667
    @wondesnderese3667Күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ ብትችል ቶሎ ቶሎ ናልን በርታልኝ አመሰግናለሁ

  • @Radioaddis
    @RadioaddisКүн бұрын

    ክብረት ይስጥልኝ!

  • @user-kc1ro2wx6v
    @user-kc1ro2wx6vКүн бұрын

    ደስ የሚል አተራረክ በርታ ወንድሜ

  • @Radioaddis
    @RadioaddisКүн бұрын

    አመሰግናለሁ!🙏

  • @hiwotgebreselase5968
    @hiwotgebreselase5968Күн бұрын

    አንበሳዬ እንኳን ደህና መጣህ 🤝

  • @Radioaddis
    @RadioaddisКүн бұрын

    አመሰግናለሁ! ክብረት ይስጥልኝ🙏

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343Күн бұрын

    1 lay bemagegnete dess belognal ena secheres astayayet setalehu

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343Күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343Күн бұрын

    Thanks a lot bro ...🎉🎉 Please this classical it's so loud.... So

  • @Radioaddis
    @RadioaddisКүн бұрын

    kzread.info/dash/bejne/pZt116aNZLPXiKg.htmlsi=asHI5hhBrNoiQExN

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku14952 күн бұрын

    ጆክ ዉሃ ጆክ ዉሃ አይዞን😂😂😂😂😂

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku14952 күн бұрын

    ጥርሳቸዉ ይርገፍ አላለም በል እያንኳኳህ በርታ😂😂😂😂😂😂

  • @HenokTerefe-um6pb
    @HenokTerefe-um6pb2 күн бұрын

    Ante lij lezeh yetefeterk neh ,betam gobez neh.

  • @Radioaddis
    @Radioaddis2 күн бұрын

    Amesegnalehu!🙏

  • @getuurgesa
    @getuurgesa2 күн бұрын

    Betam arif des yemil 😅 yemiyasazin 😢 hulum yalew konjo treka 🙏

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse64682 күн бұрын

    አዳም ረታ ግን መንፈሳዊ ነገርን ቀለል ሲያደርግ ታዘብኩት ልክ እንደ በውቀቱ ስዩም 😢😢😢😢eg ህፃናትን ወደኔ አምጧቸው አትከልክላቸው ምናምን ቀለል አርጎ😢😢😢😢

  • @kumnegertesema3602
    @kumnegertesema36022 күн бұрын

    በጣም ጎበዝ 👌አተራረክኽ በስሜት ባህር ውስጥ ያሰምጣል❤❤❤❤❤ በርታ👏👏👏

  • @betitakele
    @betitakele3 күн бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @firstname9871
    @firstname98713 күн бұрын

    Amazing sound with amazing background sound! Tnx

  • @tedrossirany3132
    @tedrossirany31324 күн бұрын

    Thanks!

  • @tedrossirany3132
    @tedrossirany31324 күн бұрын

    Seteterek leyu nw, hiwot tezerabetalek thank you

  • @Radioaddis
    @Radioaddis4 күн бұрын

    Thank you!🙏

  • @kiyalight94
    @kiyalight944 күн бұрын

    This and other works of Adam Reta tells me that he is conscious , intelligent and fair person. The probability of getting someone as wise as him in Ethiopia is very close to 0.

  • @kiyalight94
    @kiyalight944 күн бұрын

    Bravo! That is a wonderful story. Men should be as strong and intelligent as Abraham in a story. Decision making ability and self control is the most desirable and rare quality in humans.

  • @Kingentertement
    @Kingentertement4 күн бұрын

    Wow just wow. There is a lot of massage

  • @tedrossirany3132
    @tedrossirany31324 күн бұрын

    Betam arif akerareb nw thank you

  • @biruktawitnigussie9695
    @biruktawitnigussie96955 күн бұрын

    Lela tirka be lela sew mesmat alichalkum so i need more moreee tirekawoch

  • @yullitigetachew7900
    @yullitigetachew79005 күн бұрын

    Ye capitenu set lij terekelen please 🙏

  • @Radioaddis
    @Radioaddis5 күн бұрын

    Eshi.