EOTC Debre Berhan

EOTC Debre Berhan

Debre Berhan Holy Trinity is a Ethiopian Orthodox Tewahedo Church established in Garland, TX. The church serves anyone who is baptized as an Orthodox Tewahedo Believer. Debre Berhan Kidist Selassie Church provides several services to the congregation, youth and children.

Пікірлер

  • @tech._.samuel4209
    @tech._.samuel420910 күн бұрын

    2:01:27

  • @user-wg1wd8xo7q
    @user-wg1wd8xo7q12 күн бұрын

    ያርኁ ክረምት በበዓመት ይሰምዑ ቃሎ ደመናት ትርጉም ክረምትን በየዓመቱ ይመልሳል ደመናትም ድምፁን ሰምተው ትእዛዙን በማክበር ፀንተው ይኖራሉ

  • @tech._.samuel4209
    @tech._.samuel420915 күн бұрын

    55:59:33

  • @tech._.samuel4209
    @tech._.samuel420919 күн бұрын

    7:34

  • @wowpharmacology
    @wowpharmacology28 күн бұрын

    ግሩም!!!❤❤❤❤

  • @wowpharmacology
    @wowpharmacologyАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @ZelelemAssefa
    @ZelelemAssefaАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @samuelwendimu-ot1xv
    @samuelwendimu-ot1xvАй бұрын

    መልካም ነው

  • @samuelwendimu-ot1xv
    @samuelwendimu-ot1xvАй бұрын

    ይበል ነው

  • @ErimyasSeyum
    @ErimyasSeyum2 ай бұрын

    Bexm miru

  • @AsselaDebreMedhanetMedhaniyale
    @AsselaDebreMedhanetMedhaniyale2 ай бұрын

    ድንቅ ነው

  • @habtemariam_21
    @habtemariam_213 ай бұрын

    በእውነት እንዴት ያምር! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ።

  • @KidusKidus-wc7vk
    @KidusKidus-wc7vk3 ай бұрын

    ስርአቱ ከኢትዮጽያ በጣም ይቃረናል

  • @KidusKidus-wc7vk
    @KidusKidus-wc7vk3 ай бұрын

    አይን ውስጥ አታስገቡ ቡዳው በዝቷል ትንሽ ከፍ ይበሉ ድምፃቸውም ገና አልተሰበረም ደግሞ መሪጌቶች ያልጠመጠሙ ለምን ገና ፍሬ ኩታራ ታስጠመመጥማላችሁ ተመሪዉማ ድራሹን ነው ያጠፋው ደሞ እስመ ለአለም ሳይቃኝ ከመቼ ጀምሮ ነው አርያም ተመራርተው ወደ እስመ ለአለሙ ምልጣን ሚኬደው ተዉ ቤተ ክርስቲያንን እያስናቃችሁ ነው ተዉ

  • @user-je5oj5ez9o
    @user-je5oj5ez9o3 ай бұрын

    አረባእት መወድስ ይለቀቅ

  • @tech._.samuel4209
    @tech._.samuel42093 ай бұрын

    5:38

  • @andyb5383
    @andyb53833 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel3 ай бұрын

    0:01 - ሃሌታ ዜማ 0:31 - እንዘ ይነብር ዜማ

  • @zelalemalene-fu2vl
    @zelalemalene-fu2vl3 ай бұрын

    አድራሻቸውን ንገሩኝ እባካችሁ

  • @zelalemalene-fu2vl
    @zelalemalene-fu2vl3 ай бұрын

    አድራሻቸውን እባካችሁን ጠቁሙኝ

  • @zelalemalene-fu2vl
    @zelalemalene-fu2vl3 ай бұрын

    endet neh wendeme endet be west mesmer lawerac

  • @fikreHagos
    @fikreHagos3 ай бұрын

    በጣም ግሩም ዝማሜ እና ድምፅ ቃለ ሂወት ያሰማልን::

  • @gebreselassiemetshetaraya5355
    @gebreselassiemetshetaraya53554 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግሰት ሰማያትን ያውርስልን። አሜንአሜንአሜን

  • @johnd2539
    @johnd25394 ай бұрын

    እጅግ እናመሰግናለን የኔታ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel4 ай бұрын

    0:02 - ወብዙኃን ኖሎት መጽኡ ዜማ 3:34 - ምልጣን ዘቤተልሔም 3:50 - ምልጣን ዘጎንደር (በአቋቋም) 4:10 - አመላለስ

  • @tech._.samuel4209
    @tech._.samuel42095 ай бұрын

    1:04:31

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel5 ай бұрын

    0:00 - ዘሰኑይ ዕዝል 4:45 - ግእዝ 10:45 - ዘሠሉስ ዕዝል 16:45 - ግእዝ 21:32 - ዘረቡዕ ዕዝል 25:42 - ግእዝ 29:49 - ዘሐሙስ ዕዝል 33:38 - ግእዝ 38:01 - ዘዓርብ ዕዝል 42:18 - ግእዝ 46:36 - ዘቀዳሚት ዕዝል 51:53 - ግእዝ

  • @sbhatEtomi
    @sbhatEtomi5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @temesgenkidane469
    @temesgenkidane4695 ай бұрын

    አቀማመጡ ለያይታችሁ በ playlist ቢሆን

  • @genetmeaza1038
    @genetmeaza10385 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @sbhatEtomi
    @sbhatEtomi5 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያስማልና ♥♥♥

  • @sbhatEtomi
    @sbhatEtomi5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-fp6ku3dz3c
    @user-fp6ku3dz3c5 ай бұрын

    kalyot yasemaln abatachn

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh33816 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን መምህር።

  • @user-tq1qm6qb2s
    @user-tq1qm6qb2s6 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @hawazaraya3099
    @hawazaraya30996 ай бұрын

    ዝማሬ መላእት

  • @ethiopiaorthodox5645
    @ethiopiaorthodox56456 ай бұрын

    የታላቁ ሊቅ ልጅ ሊቅ እድሚ እና ጤና ያብዛለዎት አባታችን

  • @user-px8tj9ht3f
    @user-px8tj9ht3f6 ай бұрын

    ye kebero ametat bichemer

  • @EnabiSolomon
    @EnabiSolomon6 ай бұрын

    በጣም እና መሰግንናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @zerihundesta3023
    @zerihundesta30236 ай бұрын

    አሜን

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g6 ай бұрын

    🙏💒 አሜን Amen 💒🙏

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g6 ай бұрын

    💒🙏👏 ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን 👏🙏💒

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g6 ай бұрын

    🙏💒👏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 👏💒🙏 አሜን 🙏

  • @user-tt4dp6kh9e
    @user-tt4dp6kh9e6 ай бұрын

    Kale hiywot yasemaln

  • @mezmurhawaz5542
    @mezmurhawaz55426 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ያሬድ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በእድሜ በጤና በፀጋ በበረከት ያኑርልን።

  • @EnbakomMulugeta7
    @EnbakomMulugeta76 ай бұрын

    የቅኔ ዝማሜ አውጡልን መምህር

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu7 ай бұрын

    ይህን የመሰለ ምስጢር ማወቅ መስማት መታደልኮ ነው አምላካችን ሆይ ቤትህን እና ልጆችን ፍቅር ሰላም አንድነትን ስጠን አብዝተን እናመስግንህ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ከአፅናፍ አለም ከምድር እስከአርያም የተመሰገነ ይሁን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን

  • @AbayGaredew-vw9nq
    @AbayGaredew-vw9nq7 ай бұрын

    2:47

  • @AbayGaredew-vw9nq
    @AbayGaredew-vw9nq7 ай бұрын

    0:08 0:08

  • @elaeliasadmasie434
    @elaeliasadmasie4347 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን