Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

በመምህር ግርማ አስተምህሮ የነቁ የንጉሱ ልጆች ነን የመድሀኔአለም የፀሎት የስግደት ማህበር

ይህን ተመልከቱ ⭕

ይህን ተመልከቱ ⭕

9 June 2024

9 June 2024

መምህር ተስፋዬ

መምህር ተስፋዬ

Пікірлер

  • @user-po5ru6lr7i
    @user-po5ru6lr7iМинут бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን አድለኝ አንተ ስትፈጥረኝ ውብ አርገከኛልና አመሰግናለሁ😢

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia44226 минут бұрын

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q48 минут бұрын

    እመብርሐን እንኳን ደረሰችልሽ

  • @user-dh3eq1dk5q
    @user-dh3eq1dk5q2 сағат бұрын

    Amen amen amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 elllllllllll elllllllllll elllllllllll 👏👏👏👏

  • @tigisit2534
    @tigisit25342 сағат бұрын

    😢እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን በእውነት ይሄንን ኮተት ከዓለም ይጥፋ

  • @eyob9654
    @eyob96543 сағат бұрын

    በዚህ አይነት እነዚን ድርሳናት የሌላቸዉ ሌሎች ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት ዉሀ በላቸዉ ማለት ነዋ።ግን ድርሳነ መባ ጺዮንላይ ስለ ቡና የሚያወራ አንድም ነገር የለም ተዐምሩ ላይ አለ ግን ቡና እሚል የለም።

  • @dani.1921
    @dani.19212 сағат бұрын

    በደንብ አለ የድሮውን አሁን እያስቀሩት ነው በማስረጃ እየቀረበ ያለማስረጃ ብንተወው

  • @eyob9654
    @eyob965414 минут бұрын

    @@dani.1921 እኔ ዋናዉ ጥያቄዬ እነዚህን ድርሳናት የሌላቸዉ ሌሎች ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለምስሌ የግብፅ ኮፕቲክ፣ የ አርመን፣ህንድ፣ ሶሪያ እነም ሌሎች በመላዉ አለም ያሉ የጥንቱን ኦርቶዶክስ የያዙ ክርስቲያኖች ሲዖል ሊወርዱ ነዉ እያላቹ ነዉ እንዴ??? ሲቀጥል የድሮውን ለምን ትለኛለህ የድሮዉስላይ ሲፅፉት ላለመጨመራቸዉ ምን ማረጋገጫ አለህ?

  • @derejefissha9452
    @derejefissha94523 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይደርብኝ አባት

  • @bezawerklakew7489
    @bezawerklakew74894 сағат бұрын

    ግን ክርስቲያን ነው ? 🥺😭😭😭

  • @BetelihamKetema-xn9um
    @BetelihamKetema-xn9um5 сағат бұрын

    እልልልልል ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ይገባሻል ❤❤❤

  • @BetelihamKetema-xn9um
    @BetelihamKetema-xn9um6 сағат бұрын

    ወይኔ እህቴ የምትወጃት ቅድስት ድንግል ማርያም ትፈውስሽ ፈጣሪ ሆይ አደራህን ጠብቀኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢

  • @NigstWelde
    @NigstWelde6 сағат бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን ተባሩኩልን ጠላቶችዎን ከእግሮት ስር ይጣልሎት ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate066 сағат бұрын

    እልልልልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን❤

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate066 сағат бұрын

    😢😢😢❤

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr40616 сағат бұрын

    🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤❤❤

  • @mosesbell8169
    @mosesbell81697 сағат бұрын

    በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ ። ተስፍሽ አንተ ብቻ ወደፊት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በ አሁን ጊዜ ከበደው ይልቅ ሊያብድ የተዘጋጀው በቊጥር በልጧል ሁሌም በእምነት ፣ በተስፋ ፣ በፍቅር እንኑር ይቆየን ።

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj17277 сағат бұрын

    አንድ አንድ አባቶች ብና አይከለከልም ይላሉ ምን ይሻላል😢

  • @dani.1921
    @dani.19214 сағат бұрын

    እነሱ ማሰረጃ እንኳን የላቸውም የኛ ግን ካንድም ሶስት መፅሀፍ ላይ አለ ገድላት ላይ አለ ከዚህ በላይ ባንጠጣውስ ለምን ሱስ ሆነብን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj172710 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዝአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት ለድንግል ማርያም 🤲🤲🤲

  • @hapashisara5897
    @hapashisara589711 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ይሁን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም🙏

  • @yere7145
    @yere714512 сағат бұрын

    ቃል ህይውት ያስማልን ወንድሞችን እዮብ በርታልን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros497912 сағат бұрын

    እልልልልል የአማኑኤል እናት ክብርና ምስጋና ይገባሻል❤❤❤

  • @nathanaeltedla-wh7cx
    @nathanaeltedla-wh7cx13 сағат бұрын

    Thanks 👍. You are right ✅️.

  • @firewoingebrehailu2695
    @firewoingebrehailu269513 сағат бұрын

    በስመአብ እንጂ በስማብ እደማይባል መምህር ሲያስተምር ሰምቻለሁ ከተሳሳትኩ ይቅረሰታ ወንድሜ ፀጋው ያብዛልህ በቸርነቱ ይጠብቅህ።

  • @sarabekele6697
    @sarabekele669714 сағат бұрын

    ❤❤❤❤

  • @SamrawitAsgele-vr3cu
    @SamrawitAsgele-vr3cu14 сағат бұрын

    Kale hiwot yasemaln

  • @mahlasa7731
    @mahlasa773115 сағат бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ ብቻ እግዚአብሔርን ይመስገን

  • @salomes.tasful7835
    @salomes.tasful783515 сағат бұрын

    Wey bilgna 😮😮😮

  • @elisikebede21
    @elisikebede2116 сағат бұрын

    ምን ነካዉ ግን? የሚፀፈዉ አጣ እንዴ ይሄ ጀዝባ

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl16 сағат бұрын

    እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለእመቤታችን 🙏

  • @Alemnsh857
    @Alemnsh85716 сағат бұрын

    ጌታሆይ ከደዝህ አይነት ነገር ሰውረን ዋለራሴ 😭😭😭 ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 😥

  • @melkamufiker8830
    @melkamufiker883017 сағат бұрын

    እሺ ወንድማችን ጉልበትህን ይባርከው

  • @tsehaiyilma-gt7pp
    @tsehaiyilma-gt7pp17 сағат бұрын

    መምሕርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተስብህ የኔ ወንድም !!!

  • @SamrawitAsgele-vr3cu
    @SamrawitAsgele-vr3cu17 сағат бұрын

    Berta wendmachn endi crop mareghn ena melkek ketlbet enamesegnalen betammmm

  • @user-zo9qk5gn8e
    @user-zo9qk5gn8e17 сағат бұрын

    በጸሎትሽ አስቢኛ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn19 сағат бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-iy6sh1fs9p
    @user-iy6sh1fs9p19 сағат бұрын

    Amen Amen Amen yee Egthabiher siim yee tamasaganee yee hun Lachi yee darsee Lanyam yee dirasiilen Bee Eunati 🙏🙏💔💔💔❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢🤲🤲🤲

  • @Alemnsh857
    @Alemnsh85719 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እሷ ያመነ አያፍርም በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤🤲🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo19 сағат бұрын

    ምናለበት ባውደ ምህረትላይ ቆመው የሚለፈልፉት እደናተ በግልፅ ቢያስተምሩ

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo19 сағат бұрын

    ተመስገን ሌላ ምን እላለው

  • @Meaz-ii3vt
    @Meaz-ii3vt19 сағат бұрын

    ይህ የሚታይ የመቁጠሪያ ግርፋት እውነት ከፀሎት ግርፉት ይበልጣል ወይ ከሚፀልይ ሰው አፍ የእሳት ሰይፍ ይወጣል እኝ ባናየውም ሰይጣን በፀሎት ይቀጠቀጣል

  • @Meaz-ii3vt
    @Meaz-ii3vt19 сағат бұрын

    በአዳዲስ ትምህርት አትወሰዱ ብዙ ጥያቄዎች በመቁጠሪያ ዙሪያ እየተነሳ ነው መጀመሪያ መንፈስን ሁሉ መርምሩ

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc19 сағат бұрын

    እሚገርመኝ እሚጋበዙት ክርስቲያን ለምን ይሄዳሉ እሱ አደኛውን ተይዞል😢😢

  • @SeniHailu
    @SeniHailu19 сағат бұрын

    እውነት ነው መምህር እግዚአብሄር ይጠብቀን

  • @user-el6mj2yv8g
    @user-el6mj2yv8g20 сағат бұрын

    😢😢😢😢ወይ ጥጋብ

  • @AFARafar-yj3of
    @AFARafar-yj3of20 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰግን እመቤቴ ሰራዋ ደንቅ ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከብር መሰጋና ወዲሴ ለእናታችን ቅደሰት ድንግል ማርያም 🌹🌹🌹🌿🌿🌿🕊🕊🕊

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram211220 сағат бұрын

    በእዉነት እግዚአብሔር ይባረክ ፀሎትን ቸሩ መዳነሕልም ይባረክ 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️

  • @HirutHailay
    @HirutHailay20 сағат бұрын

    emebetye maryam natye temesgen ellllllllllllllllllllll enkan fetaei redachu

  • @genettesfasion9786
    @genettesfasion978620 сағат бұрын

    Yes you are right we need to protect our religious thank you Memeher.