QESEM MEDIA ቀሰም ሚዲያ

QESEM MEDIA ቀሰም ሚዲያ

የተወደዳችሁ የቀሰም ሚዲያ ተከታታዬች እኛን ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እጅግ እናመሰግናለን። ቀሰም ሚዲያ
በዚህ ቻናል እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃዎች ይለቀቃሉ
➫ስለ ዲዛይኖችና ስለግንባታዎች በስፋት እናነሳበታለን
➫የፊኒሺንግ ስራዎችና ዲዛይኖች ይቀርቡበታል
➫የቤት ዋጋ ዝርዝርም ይዘጋጃል
➫ስለየትኛውም ግንባታ የማማከር አገልግሎት ይሰጥበታል።
➫የግንባታ እቃዎች ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር መረጃዎች ለቤተሰቦቻችን ጥናት አድርገን እናቀርባለን
➫የተለያዩ ጠቃሚ የማቴሪያል የቤት እቃን ጨምሮ ዋጋ ዝርዝር ይቀርብበታል
➫የተለያዩ አዝናኝና ወቅታዊ መረጃዎችንም በየመሃል እያስገባን ቤተሰቦቻችንን ዘና እያደረግን መረጃዎችን እናካፍላለን
➫ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ነው የምንጋብዛቹ
➢Thank you dear viwers for hitting our chanal
➢we talk alot about archtecture and construction
➢About buldig design
➢we talk about house coaat stimation
➢about bulding input
🛑 The survice we provide
➢full house construction
➢Finishing work and interiour design
➢consultation for every buldings
➢prepare modern house design
☑️ የተለያዩ ፈጣን መረጃዎችን
☑️ አስተማሪ ታሪኮችን
☑️ ጥናታዊ ፅሁፎች
☑️ ኢኮኖሚያዊ:
☑️ ፖለቲካዊና:
☑️ ማህበራዊ ጉዳዮችን የምናነሳበት ቻናላችን ነው።

🌗 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
🌗 🅻🅸🅺🅴
🌗 🆂🅷🅰🆁🅴

ሰብስክራይብ
በማድረግ ቤተሰባችን ትሆኑ ዘንድ የአክብሮት ግብዣችን ነው።

Пікірлер

  • @enatasrate576
    @enatasrate5769 күн бұрын

    ❤❤❤ይገርማል!!!

  • @zerfudinkesa
    @zerfudinkesa9 күн бұрын

    adressachun

  • @SurpriseKgapola
    @SurpriseKgapola9 күн бұрын

    Wow thanks

  • @user-qv1fw3yp3i
    @user-qv1fw3yp3i16 күн бұрын

    እኔ እሽአላ ትሰራልኛለህ 👍👍👍👍

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix24 күн бұрын

    ሁለት መቶ ካሬ ላይ የሚያርፍ ባለ 1ፎቅ ምንያህል ይፈጃል?

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe476328 күн бұрын

    ከቻልክ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ድረስ እንዳቀረብካቸው ጂ + 1 ቤቶች ቀለል ያሉ ቤቶችን የዲዛይን ስልጠና በተመጣጠነ ክፍያ በኦላይን ብትጀምር ልፋትህ ጥሩ ደረጃ እንዲደርስና አንተም ከተለያዩ ሰዎች ጋር እንድትገናኝ መንገድ ይከፍትልሐል ።

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe476328 күн бұрын

    በጣም ደስ የሚል እና ለመረዳት የሚያስችል አቀራረብ ነው በርታ ወንድሜ 🙏

  • @user-hs1nv7ih5j
    @user-hs1nv7ih5j29 күн бұрын

    ግን. ከየት. ይገኛል. ግብአቱ

  • @user-ne2qz8hb8t
    @user-ne2qz8hb8tАй бұрын

    አድራሻህ የትነው

  • @user-kg6pr8hw9f
    @user-kg6pr8hw9fАй бұрын

    የድምጥ ቅጅን አልክላቹለሁ ሰወች እዳትሸውዱ ወላሂ በአላህ የሁንብኝ አጭበርባሬ ነው

  • @user-kg6pr8hw9f
    @user-kg6pr8hw9fАй бұрын

    አፈር አበላህለሁ ጠብ ጠብቅ

  • @user-kg6pr8hw9f
    @user-kg6pr8hw9fАй бұрын

    አተ ሌባ ስቱን ሰው በላህው አፈር ብላ

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n2 ай бұрын

    እህቶቼቤትበጪቃ እዳሰሩ ቤቱፈሶነውእምታገኙት እኔስባለሁትምኝታቤትፍቅናምድርሰርቻለሁ

  • @user-ks5ei4uf3h
    @user-ks5ei4uf3h2 ай бұрын

    G(1) 10 be 6 snt new mifejew bro lesra spalt dar

  • @YohannesDugasa
    @YohannesDugasa2 ай бұрын

    አትዋሽ 5 ሚሊዮንም አይበቃወም

  • @DinBgk
    @DinBgk2 ай бұрын

    የት ነው

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha3 ай бұрын

    ዋለይኩምስላምወራህመቱላሂወበርካቱአሙንንአላሁመ አሚንንን

  • @yeshiyesuf9494
    @yeshiyesuf94943 ай бұрын

    🎉🎉

  • @user-hs1nv7ih5j
    @user-hs1nv7ih5j3 ай бұрын

    ስብስክራይብ. ይገባሀል

  • @user-hs1nv7ih5j
    @user-hs1nv7ih5j3 ай бұрын

    ስት. ክላስ. ነው

  • @user-hs1nv7ih5j
    @user-hs1nv7ih5j3 ай бұрын

    ልስራት. ነው. ይችንስ

  • @TesfayeregasaHunde
    @TesfayeregasaHunde3 ай бұрын

    G+1 ቤት 105sqm ላይ ለመስራት ስንት ብር ይጨርሳል?

  • @user-qe1re7nz1c
    @user-qe1re7nz1c3 ай бұрын

    ጎጃም ፍኖተሰላም ትሄዳላችሁ የግድግዳ ጂብሰም እና የኮርኔስ ጂብሰም እድትሰሩልኝ እፈልጋለሁ ?

  • @user-qe1re7nz1c
    @user-qe1re7nz1c3 ай бұрын

    ምላሽ እፈልጋለሁ ጎጃም ፍኖተሰላም ትሄዳላችሁ ኮርኔስ ጂብሰም እና የግድግዳ ጂብሰም ማሰራት እፈልጋለሁ መልስልኝ ሂሳብክን አስበህ አሳዉቀኝ?

  • @EyobChefike-rp2nr
    @EyobChefike-rp2nr4 ай бұрын

    4ሜትርበ4ሜትር ስንት ትሰራለህ አዲስ አበባ

  • @comceil7126
    @comceil71264 ай бұрын

    ሰላም ወንድሜ

  • @DubaiRak-ng5uo
    @DubaiRak-ng5uo4 ай бұрын

    ኮምቦልቻ ህጋዊ ቦታ ስራልን በአላህ

  • @tewodrosthomas5635
    @tewodrosthomas56354 ай бұрын

    G+1foundation 120 kare sint yichersal

  • @user-pn6kr5qx4m
    @user-pn6kr5qx4m4 ай бұрын

    የትነዉ

  • @ZizuShop
    @ZizuShop4 ай бұрын

    merejaw arif neber gn temesasay were tabezaleh mulu mereja atsetm yihen btastekakl tru new

  • @user-fg4si1oc1p
    @user-fg4si1oc1p5 ай бұрын

    ቁጥርህአልወጣልኝም እኔእፈልጋለሁ

  • @user-xw3td1wf7n
    @user-xw3td1wf7n5 ай бұрын

    በጣም ይምራል

  • @user-lk5jc6uo2l
    @user-lk5jc6uo2l5 ай бұрын

    መልስልኝ በአላህ

  • @user-lk5jc6uo2l
    @user-lk5jc6uo2l5 ай бұрын

    ቤቱ ብቻ ያርፈበት ነው ወይስ ከነግቢው ነው መቶ ሀያ ካሬ 😊

  • @olnega-ut6nz
    @olnega-ut6nz5 ай бұрын

    maserat felegen nebere enas ahunem teseralachu

  • @geedaageedas8375
    @geedaageedas83756 ай бұрын

    እሥኪ የ90 ቆርቆሮ የብሎኬት ቤት ሥራልኝ

  • @freweinikinfe958
    @freweinikinfe9586 ай бұрын

    ስንት ይጨርሳል?

  • @nezi2361
    @nezi23616 ай бұрын

    What’s your phone number

  • @ayelenega5658
    @ayelenega56587 ай бұрын

    በቅርቡ ሚዲያ ላይ አላየኻችህም ስራ ከሆናችህ ሰርቪስ ቤት ማሰራት እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @qesemmedia9480
    @qesemmedia94806 ай бұрын

    አለን እየሰራን ነው። የት ነው ቦታው?

  • @mulugetademile6896
    @mulugetademile68967 ай бұрын

    ማተሬያሉ ጋ ስትይሆናል

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg7 ай бұрын

    አደሰ ነኝ ለቤተህ 😊

  • @qesemmedia9480
    @qesemmedia94807 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg7 ай бұрын

    ወሎ አክባቢ በኩንትራ የሚሰራ አለ ወይ

  • @qesemmedia9480
    @qesemmedia94807 ай бұрын

    አለን እንሰራለን

  • @zayadmoro6630
    @zayadmoro66307 ай бұрын

    ወድም እኔ ኮራስና ቻት ማሠራትእፈልጋለሁ አውራኝ

  • @qesemmedia9480
    @qesemmedia94807 ай бұрын

    ይቻላል። የት ነው ቦታው?

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i8 ай бұрын

    በምንልመናችሁእኔመስራትፈልጊነበርግንይቱብላይያላችሁውሸታምሊባነቸው

  • @zienbz6777
    @zienbz67778 ай бұрын

    eyaferesew.edet.enisira.

  • @AbduGeressu
    @AbduGeressu8 ай бұрын

    ውሸታም

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom65068 ай бұрын

    Thanks for sharing 🙏

  • @habtamushotela5432
    @habtamushotela54329 ай бұрын

    where is the land sheger ketema

  • @habtamushotela5432
    @habtamushotela54329 ай бұрын

    is there in our country

  • @habtamushotela5432
    @habtamushotela54329 ай бұрын

    good please add information