Addis News

Addis News

Addis News Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!

ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!

Ethiopian News Provider. Get the latest news from Mereja 24 Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!

Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Ethio Forum, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...

Пікірлер

  • @modinamodina4305
    @modinamodina430512 сағат бұрын

    አረ፣ወድሞቻችን፣ፍኖ፣ናችሁ፣እየተባሉ፣ከቤት፣መውጫ፣አተዋል

  • @modinamodina4305
    @modinamodina430512 сағат бұрын

    አብይ፣የተንነገር፣የወደቀው፣ሜዳላይ፣የቀርው፣የሠውልጆ፣፣ሕይወት፣ይፍረድህ

  • @modinamodina4305
    @modinamodina43052 күн бұрын

    አረኸይር፣ይሻልን፣መኖሪያ፣አተናል

  • @modinamodina4305
    @modinamodina43052 күн бұрын

    አረባክህ፣ጭራሽዴሴ፣እሱኮእሚሞተው፣ጉዳን፣አይመሥለውም፣

  • @Hayat-jc4li
    @Hayat-jc4li2 күн бұрын

    አይ አደኔች😅😅😅😅😅 ፈጣር በ ሄደቹባት የወሩደቹ ሁሾች

  • @zainat5067
    @zainat50672 күн бұрын

    😂😂😂😂ሽትቤት እዴገባይሙት ጄዝባ

  • @user-vt2yq5wp6j
    @user-vt2yq5wp6j3 күн бұрын

    ኧረ ፣ለቦጭሺንሠብሥቢ

  • @LikinaZerihun
    @LikinaZerihun3 күн бұрын

    እኔ አብይ የኦሮሚያ የክልል እርሰ መስተዳድር ነው ወይስ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቲር አልገባኝም እሱ ስለ አንድ ክልል ነው የሚያወራው

  • @desalegnbane9346
    @desalegnbane93463 күн бұрын

    qmech

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq3 күн бұрын

    ማን ይሰመዋል ይህን ቅሌታም ቦርኮ ዳንኤልን

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk4 күн бұрын

    Yes, when 120 students kidnapped and many people killed by ONGE Shanne, the Ethiopian government did not say anything!!!

  • @HaileMekonen-ew3ks
    @HaileMekonen-ew3ks4 күн бұрын

    ይኸ እበት ኣይደለም መፅሓፍ ፊልም ቢሰራ የተመኘው ኣማራን የማጥፋት ግርድናና የለየት ባንዳነት ኣይሳካም ከንቱ መንፈራገጥ

  • @HaileMekonen-ew3ks
    @HaileMekonen-ew3ks4 күн бұрын

    የኸ ባንዳ ቅርሻታም እሱም ብሎ ፀሓፊ ትፋትና ቅርሻት ነው ምንም የለውም

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o4 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪💪💪

  • @JamaalNagaa-n9z
    @JamaalNagaa-n9z4 күн бұрын

    Hushatam

  • @sorettilemlem7944
    @sorettilemlem79444 күн бұрын

    What kind of mind talk about this? If there is car accident/killed human you will be penalised as 40,000 and if a plant on a corridor road 300,000. Which one do you choose if you are in trouble of the two?

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg4 күн бұрын

    Addis News ቆዳ ነህ ምኑ ነው አወዛጋቢ ያልከው

  • @mesay1260
    @mesay12604 күн бұрын

    Adanch she use camera to control who damage it but she don't care about while people killed car accident....

  • @Tadeleshe
    @Tadeleshe4 күн бұрын

    "አውዛጋቢ" እንዲሁም "አነጋጋሪ" ዜናዎች ብለህ ዜናዎችን አትፈርጅ። አድማጩ የራሱን አስተያየት ይስጥ።

  • @kebronmuluneh7712
    @kebronmuluneh77124 күн бұрын

    ሽንታም ዳንኤል የቅዱሳንን ስም ክብረት ሆዳም ባንዳ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson21014 күн бұрын

    #ድል ለፋኖ። ❤❤❤

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd4 күн бұрын

    በጥቁር ሕዝብ ላይ በሚደርሠው ዕቀባ፣ አሻጥር፣ ጭቆና ዕኛን በጥቅል ወደ ጭለማ አለም መምራትን ለማሥቆም ሕብረት አንድነት መልካም ግንኙነት፣ መግባባትና የተቀናጀ ሐይል ዕየጠየቀ ዕያለ፤ የጎሠኞች የዝንጀሮ ፖለቲካ ማራመድ ከፍተኛ ችግር በመፍጠሩ ጥቁር ሕዝብ ሑሉ ፤ ዘመኑ ዕየጠየቀ ያለውን ፖለቲካ ለማራመድ በጎሠኞች ጠባቦች በኢትዮጵያ የሚራመደውን የደደቦች መንፈራገጥን ማሥቆም ማጥፋት ግድ ሖኗል። አፍሪካውያንን የማዳከሙና የማጥፋቱ ሒደት አካል ከተባበሩት መንግሥታት ዕሥከ ራሣቸውን ከማያውቁ ሐገራት በቅንብር በሕብረት በሥውር ደባና አፍሪካ ውሥጥ አመራር ሠጪዎችን የወንጀሉ አፈፃፀም አካል በማድረግ ዕያሠቃዩን ዕያለ የዕናት ሐገር ኢትዮጵያ ውሥጥ ለጥቁር ሕዝብ ከቶውን የማይጠቅም መንሸራተት አሑን በብልግና ዕየተከናወነ በመሖኑ ማናችሑም ፣ ሑላችንም በብልግናና በውሸት አሥመሣይ ወርሮበሎች ነፃአውጪ ነን በሚሉ ጎሠኞች መሪዎች ላይ ጦር ማንሣት አለብን። ይሔንን ለመረዳት የብዙ አንጋፋ የጥቁር ሕዝብ ጠበቆችን መፅሐፎች ቪዲዮዎች ንግግር ማዳመጥና የራሣችሑን በዚሕ በከፋ ሥቃይ ውሥጥ መሥመጥ ለምን ዕንደሖነ መመርመር በቂ ነው። ይሔንን ያሕል ነፈዝ የሖንነው ባለመማራችን ባለመመካከራችን ዕንደወንድምና ዕሕት ዕንዳንተያይ ሥለተሠራብን ነው።

  • @yhhih3709
    @yhhih37094 күн бұрын

    ለማዳዉ፣፣፣፣የቤተመንግሰት፣፣፣ዳኔኤልክብረት

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q4 күн бұрын

    ዝንብ ብዪ በላት ብልፅግና አማራን ካላጠፋሁ ብሉ ነዉ ፋኖ አማራ ነዉ አማራ ሀገር ወዳድ ነዉ ጃዉሣ ጀግና ማለት ነዉ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪 ብልፅግና🐄🐄🐄👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu4 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂 ምነው ሰው በየቦታው እየሞተ አንች ዝንባባ አስጨነቀሽ ለነገሩ ሀገራችን የሰው ህይወት ቁማር መጫወቻሂኖ. ስትፍልጊ ጨርሶ ይልቅልሽ እሽ ለሀገር ዘንባባ ሳይሆን ሰው ነው መጀመሪያ መኖግያለበት

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw4 күн бұрын

    ደደብ መሪ

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g4 күн бұрын

    🤣👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😭😭😭😭👺👺👺👹👹👹👺👎👎😭😭😭😭😭👹👺👹👺👎👎😭😭😭😭😭

  • @user-xz6ym7br1c
    @user-xz6ym7br1c4 күн бұрын

    የዚህን ሰው መፅሀፍ የሚገዛ ዘር ማንዝርህ የተረገመ ይሁን

  • @user-xz6ym7br1c
    @user-xz6ym7br1c4 күн бұрын

    ዘንባባ ለገጨ አሸከርካሪ 10000000 ብር እከፍላለሁ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti85564 күн бұрын

    በዚህ መፅሐፍ፣ ቀሚስ ለባሹ ወንዳገረድ፣ ዳንኤል ክብረት ህፃኑን ንጉስ እንዴት እንደሚያገለግል ይነግረን ይሆን?

  • @namanekemti8556
    @namanekemti85564 күн бұрын

    የሚመፃደቁባት ይች የኮሪደር ልማት የምትባለው መሬት ስፋት፤ አብይ አህመድ የገደለውን ሰው ለመቅበር እንኳ አትበቃም።

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi4 күн бұрын

    ያዘዉ የአዳነች የሚዲያ ሰራዉት ነክ አባቴ ተባናል

  • @MaserashaAyaleu
    @MaserashaAyaleu4 күн бұрын

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @DesalegnTeketay
    @DesalegnTeketay5 күн бұрын

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AtoZ-cy4qj
    @AtoZ-cy4qj5 күн бұрын

    በቃ ብልጽግናዎች ቅሌት በቅሌት ሆኑ አይደል እባቦች ቆሽሾች።

  • @user-vh6kt8be4j
    @user-vh6kt8be4j6 күн бұрын

    מריה לגאלמ אני ב ישראל אתיופי יהודי

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef7 күн бұрын

    ድልልል ልፍንንይይይ

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef7 күн бұрын

    hodme banda delllll lfanoooo

  • @mekonnentsegaye5051
    @mekonnentsegaye50517 күн бұрын

    ታከለ ጎማ ዘረኛና ሆዳም ስለሆነ በቅርቡ እንዳይነሳ ሆኖ ይተነፍሳል

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i7 күн бұрын

    የረሀብ የጦርነት ምንጭ ዘንዶው አብይ አህመድና ተላላኪዎች ናቸው የኢትዬጵያ ነቀርሳዎች አብይ ሽመልስ አዳነች ተመስገን ፍሬወት መቅደስ ታከለ ሌሎችም ሰው መሰል አሳማዎች የሰው ደም ጠጪ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ናቸው ኢትዬጵያን የደም መሬት ያደረጓት ኢትዬጵያን ተባብረው ጋጧት በአጥንቷ አስቀሯት የሴተኛ አዳሪ ቤት ይመስል አዲስ አበባ በውሸት መብራት አሽብርቀው ቺቺኒያ አድርገዋታል በቃ ይህቺ ናት ኢትዬጵያ 💔💔💔💔💔

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i7 күн бұрын

    የድሬደዋ ከንቲባ ከድር ጅዋር እንደምናከብሮት እንደምንወዶት ያሰሯቸውን ኳስ ተጫዋቾች በአስቸኳይ ፍቱልን እስከዛሬ በጥሩ ምግባሮዎ ትህትናዎ እናከብሮታለን ፍቱልን🙏🙏🙏

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa18037 күн бұрын

    የዘመኑ ገዢዎቻችን ፀረ አርበኞች መሆናቸውን በአርበኞች ህንፃና በአደዋ ድል ቀን በሰልፈኞች ላይ የተደረገው ማእቀብ ያሳያል።

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq7 күн бұрын

    ሴቶችን የደፈረው መከላከያ ለፍርድ መቅረብ አለበት ከእነ አብይ አህመድ ጀምሮ ።

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq7 күн бұрын

    Very sensable proposal Bravo!!!

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete44777 күн бұрын

    ጄኔራሎችና ኮሎኔሎች ፋኖን ለምን ይማጸናሉ? እኖቢ አንዋጋም ብለው እጃቸውን መስጠት እያለ ልመና ምን አመጣው? እነዚህ ፋኖን ይማጸናሉ የተባሉት ጄኔራል ተብየዎች ፋኖን አዘናግተው ሊያስጨርሱት ከአብይ ጋር ያሴሩ ናቸው።ደስ የሚለው ፋኖ ለእነዚህ የአብይ ቡችሎች ጆሮ የላቸውም።ለፋኖ አጁን ሰጥቶ የታሰረ የተገደለ አለን? ጨዋነቱን አለምና መላው ኢትዮጵያዊ የሚያውቀው ነውና፣ የአማራ ችግር የክልል ችግር ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያዊ ችግር ነው። የኛ ጄኔራል የሚሠማህ የለም፣፣ ተከለ ኡማ የመጣውም አብይና ተላላኪዎች እየዘረፉ ላሉት የሀገሪቱ ሀብትና ዶላር እንዴት በበለጠ የሚዘረፍበትን መንገድ ከአሜሪካ ተምሮ ስለመጣ ነው።

  • @SadNeGase
    @SadNeGase7 күн бұрын

    ድልፍኖ

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x7 күн бұрын

    ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck7 күн бұрын

    ሙሉቀን ጠቅላላ ሚዲያ አንዳይነት ዜና ምንም ሳይቀያየር ሙያውን አራከሳቹሁት

  • @KefyalewMulugeta
    @KefyalewMulugeta7 күн бұрын

    አማራን ጨፍጭፈ ከበቃህ በኃላ ድርድር

  • @user-vh6kt8be4j
    @user-vh6kt8be4j7 күн бұрын

    מריה לגיאלמ אני יהודי אתיופי ישראל

  • @woine123
    @woine1237 күн бұрын

    ጀነራል ተብዬዎች እና ብልፅግና ነን ባዮች "ሰርተን እንኑርበት ተውን አትንኩን" ስላሉ ህዝብ የሚጨፈጨፍበት በገዛ ሀገሩ ላይ ከፋኝ ብሎ እራሱን ክእልቂት ለመከላከል ሲጀግን "እንደራደር" ምን ይባላል ? ይልቅስ ካድሬነታቸውን ትተው የማይሆንላቸው እንደሆነ ሲያውቁት ተሰብስበው መርዝ ጠጥተው ቢያልቁ ቤተሰባቸውን ከእልቂት ያተርፍ ነበር::