Meklit Mulugeta

Meklit Mulugeta

✨Welcome to days of my life✨

እግዝአብሄር❤️

Пікірлер

  • @waw3739
    @waw37394 минут бұрын

    እየሳቅሽ ዉክጥሽ እያለቀሰ መሆኑ ገባኝ እኔም ወላጆቼ ከተፋቱ 10 ዓመታቸዉ ነዉ እስካሁን እነሱ ማያቁት ህመም ኣለኝ 😢

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq8 минут бұрын

    ፍቅር ያሸንፋል ካላችሁ እስኪ ታርቃችሁ እንያችሁ❤

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe643815 минут бұрын

    ይሄ ሰውዬ አስመሳይ ነው ልጆች ሲያድጉ ገኒን ፈለገ አስመሳይ ነው በጣም ነው የምጠላው ገንንዬ እወድሻለሁ

  • @amiraman6312
    @amiraman631218 минут бұрын

    በጣም የተደሰትኩበት የተማርኩበት ቃለመጠይቅ

  • @YetuSiyu
    @YetuSiyu20 минут бұрын

    Uyyy FIQIR AYEN ❤

  • @yamali1018
    @yamali101828 минут бұрын

    It is really heart breaking. የቱንም ያህል እርስ በርስ ተጎዳድተው ስለ ፍቅር ሲባል አብሮ የሚኖሩ ቤቱ ይቁጠረው ። እነዚህ ሰዎች ምን ነካቸው ? ይህን ያህል ለርስ በርሳቸው ፍቅር ካላቸው ፣ አብረው መቀመጥ ከቻሉ ፣ አብሮ እንደ ቀድሞአቸው አብሮ እዳይኖሩ ምን የከለከላቸው ነገር አለ ? አቦ ግራ አታጋቡን ፣ ትኖሩ እንደ ሆነ አርፋችሁ አብራችሁ ኑሩ በቃ ። ። ። ካልሆነ ዋ ዋ .... ተባብረን እንመጣባቸዋለን ። ።

  • @ESES783
    @ESES78332 минут бұрын

    ፈጣሪ እባክህ እነዚህን የፍቅር ቤተሰብ ወች ወደትዳራቸው መልስልን🙏🏽🙏🙏🏽🙏

  • @user-ww3zz4cr3r
    @user-ww3zz4cr3r38 минут бұрын

    ስሞትልሽ ገኒ አብራችሁ ሁኑ እኔም

  • @Ibrahim-s3h
    @Ibrahim-s3h41 минут бұрын

    እኔ ምለው በምንምክኒት ነው የተለያያዩ የነገረን የተለያዩበተ የምተሎ

  • @selamtsegaye2613
    @selamtsegaye261343 минут бұрын

    አብራችሁ ኑሩ

  • @SenaitLegese-pq6vy
    @SenaitLegese-pq6vy45 минут бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rp6xd2lr8q
    @user-rp6xd2lr8q49 минут бұрын

    ye selatu dimts selam yisetal betam

  • @asteroda24
    @asteroda2449 минут бұрын

    በናታቹ አንድ ላይ ኑሩ እኛ ሁላችንም ሰዎች ስለሆንን ስህት እንሰራለን ሁላችንንም እግዚአብሔር ይቅር ብሎን ነዉ የምንኖረዉ ልጆቻቹ ስትሉ አንድ ላይ ኑሩ እባካቹ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene604049 минут бұрын

    I can't stop crying again & again please wudoche Enante Ke Geta Eyesus eko atbeltum. Esti Teshenefu lezyh wengel. setelu Abrachehu Nuru Tareku. Mn cheger alewo. Be Eyesus Dem Yehunbachehu Abrachehu. Tedarachehun adesachehu Nuru. 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-dm8gt6oq6w
    @user-dm8gt6oq6wСағат бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @Hawa-pu6mm
    @Hawa-pu6mmСағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nz4jw6wz1c
    @user-nz4jw6wz1cСағат бұрын

    ረጅም አመት በእህትነት በፍቀር ኖራችሁ ጥፋትም ሊኖር ይችላል ግን ፍቅር ሁሉን ይችላልና እርግጠኛ ነኝ ሁለታችሁም ካለፈው ተምራችኋል ፡ ስለዚህ ለልጆቻችሁ ስትሉ ታረቁና ያጣለችሁ ሴጣን ይፈርና እኛም እነደሰት ለሌውም ትምህርት ይሁን

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12Сағат бұрын

    የተለያያችሁት በእምነት ጉዳይ ካልሆነ ታረቁ ማለቴ ብዙ ስው መጀመሪያ ላይ በእምነት ተመሳሳይ ሆነው ከተጋቡ ከወለዱ ብኋላ ሚስት ወይንም ባል እምነቱን ይቀይራል አብዘሃኛው ትዳሩን ላለመበተን ሲል ሳይፈልግ እምነቱን ይቀየራል ግን ልክ አይደለም። ተለያይቶ ልጆችን በፍቅር በመተሳሰብ ማሳደግ ነው ትክክለኛው ነገር ምክንያታችሁ ይህ ካልሆነ በድጋሜ በአንድ እስከ ፍፃሜ አብራችሁ ኑሩ !! የስው ልጅ ትልቅ ጥፋት አጥፍቷል ከተባለ ትልቁን ጥፋት ያጠፉት አዳም እና ሔዋን ናቸው ክርስቶስ ግን ጥፋታቸውን ይቅር በማለት ሞታቸውን በመሞት ድጋሜ ወደ መንግስቱ መልሷቸዋል እኛም ይቅር ባይነትን እና ፍቅርን ከክርስቶስ ተምረናል ❤ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፩ኛ ዮሐ ፬:፩፮

  • @wosmusiclyrics47
    @wosmusiclyrics47Сағат бұрын

    በርቺልኝ እህቴ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @gufh9364
    @gufh9364Сағат бұрын

    ደሰ ሲሉ ማሪያምን እኔም ከቤተሰብችጋረ እዴህ እማዉራዉ❤❤

  • @andexagizee6690
    @andexagizee66902 сағат бұрын

    ውሸታሞች ናችሁሁሁ ይህ ሁሉ ፍቅር አያለ ተለያይቶ መኖር ምን የሚሉት ነው አስመሳይ ሁላ unsubscribed Chaw

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie45753 сағат бұрын

    ውይይይይይ አንድ የሆኑ መስሎኝ ስለቴ ሰመረ ልል ነበር በጣም ስለቸኮልኩ ኮመንት ላይ ገብቼ ሳነብ ነገሩ ገና ነዉ 🤣🤣🤣 ግን በጣም ነዉ ምታምሩት አንድ አንድትሆኑ ፀሎቴ ነዉ🙏❤

  • @user-gk6ed5lp4b
    @user-gk6ed5lp4b3 сағат бұрын

    እኔ ለማንም ኮሜንት ፅፌ አላቅም ግን ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ግን ከናተ የትኛዉን ፍቅር እንማራለን ምክንያቱም ወርቅ ወርቅ የሆኑ ልጆች እያላችሁ እንኳ በይቅርታ አንድ ሳትሆኑ ሁለታችሁ ህይወት አልጀመራችሁ ስለዚህ ሳቃችሁ የላይ እንዳይሆን ፈጣሪ ይድረስላችሁ

  • @ansy4366
    @ansy43663 сағат бұрын

    አንድ ላይ ኑሩ በማርያም

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz3 сағат бұрын

    የምታምር አዋቂ ልጅ አለቻቸው

  • @alwaysgratitude
    @alwaysgratitude3 сағат бұрын

    kzread.info/dash/bejne/rKCN29pyf7DHo9I.htmlsi=Uyw4CCuiJYuD2PHF

  • @NetsanetTesema
    @NetsanetTesema3 сағат бұрын

    ገኒ በሌላ ፕሮግራም ላይ ታርቃቸሁ እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ

  • @firhiwotmamo5245
    @firhiwotmamo52453 сағат бұрын

    እኔ ግን ምን አይነት ኢሹ ነው እንዲ እየተዋደዳቹ አብራቹ የማትኖሩት

  • @user-vh1nf9cq8z
    @user-vh1nf9cq8z4 сағат бұрын

    ምናለ ለልጆቻቸው ሲሉ ቢጋብ ከደገና ገና ናቸው እስከመቸ ከስሜታቸው ተደብቀው

  • @rozabirouk6041
    @rozabirouk60414 сағат бұрын

    ወይኔ ፍቅራቹ ለልጆቻቹ ስትሉ አብራቹ ብትሆኑ

  • @AbdulKuddos-u2s
    @AbdulKuddos-u2s4 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @HannaBogale
    @HannaBogale4 сағат бұрын

    Hi መክሊትዬ እንዴት ነሽ በመጀመሪያ ፈጣሪ ያሳድግሽ ጅምርሽ በቤተሰብሽ ምረቃት እና ታሪካቸው በመጀመርሽ በሳልነትሽን ያየሁበት ነው የሚገርመው ሁሌ ለኔ በጉጉት የማየው ቤተሠብ የፍቅር ጥግ ምን እንደሆነ የማይበት ቤተሠብ ነውያለሽ ልትኮሪ ይገባል በመጨረሻ ምኞቴን ልግለፅልሽ ገኒ እና ሙሌን አስታርቀሽ 25ተኛ አመታቸውን እንዲያከብሩ እመብርሀንን ምኞቴ ከልብ ነው እወዳችኋለሁ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb4 сағат бұрын

    ታረቁ የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ከዚህ በላይ ምን ይኩን

  • @ImawayTesfaye
    @ImawayTesfaye4 сағат бұрын

    Betam des ymtlu beteseb nachu meklitye mteyksh neger binor abatsh ahun endet eyenore new egna sewoch ke 60 ena 70 edme belay annorm ye edme fekaju egziabher newna Keri zemenachun abrachu btnoru destegna negn yechalshwn mokri egziabher yrdash yene konjo

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k4 сағат бұрын

    ይውነት ፉቅር ናቹ ዋው ከዚበላይ እድሜይስጣቹ ኑሩልን የልጆጃችውን ቁምነገር ያሳያችው 🫶ዋው❤❤❤❤

  • @heraan870
    @heraan8705 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesimesi-f1r
    @mesimesi-f1r5 сағат бұрын

    ምናለበት አብራችሁ ብትኖ ሩ ብትጋቡ

  • @zizi-nz1jq3qx1u
    @zizi-nz1jq3qx1u5 сағат бұрын

    አንድላይ ሁኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-mb4ow7oh2u
    @user-mb4ow7oh2u5 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete63636 сағат бұрын

    ፈጣሪ በእናንተ መሀል ጣልቃ ገብቶ ቸር ወሬ ቢንሰማ ተመኘሁ ቃል አጣሁና ነው❤❤❤

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk6 сағат бұрын

    መኪልት ጥያቄ ብቻ ሳይሆን አንድ ሁነው ቀሪ ዘመናቸውን አብረው ሁነው እንዲጨርሲ መበርታት አለብሸ❤❤❤

  • @barkaj9096
    @barkaj90966 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretAbebe-ph7om
    @MeseretAbebe-ph7om6 сағат бұрын

    Fiket ashenafi new sile fiker bilachehu ena sile lijochachehu sitelu aberachehu nuru

  • @AlemGize
    @AlemGize6 сағат бұрын

    ምልክት ገኒን ንው የምትመስይው እወድሻለው

  • @meseretasefa4376
    @meseretasefa43766 сағат бұрын

    በነገራችን ላይ ገኒን በደብ አደቃታለሁ ጎበዝ እናት ናት ናት አሁንም ይዋደዳሉ ወልደዋል ስለሚዋደዱም ነው ተለያይተው ሌላ ትዳር ያልጀመሩት አንድ ላይ እደምትሆኑ ተስፋ አለኝ

  • @eyobbelay4202
    @eyobbelay42027 сағат бұрын

    "የወደፊት ቤትሽ ነው"😂😂😂

  • @user-iq2mx5sq4z
    @user-iq2mx5sq4z7 сағат бұрын

    ገኒ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሺ መዉለድ እንዲህ ያስከብራል ደግነትም በማንኛዉም መንገድ ይከፍላል ጥሩነት ጥሩን ትዉልድ ያፈራል እኔም መረቁልሺ ልጂሺ ከአንች የበለጠ ደግነት የስራ ስኬት የህይወት ደስታን ለትዉልድ ለሀገርም ለአለምም የምትተርፍ ልጂ ያርግልሺ አባቷንም እናቷንም ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያርዝም

  • @fatumayesuf6320
    @fatumayesuf63207 сағат бұрын

    አብራችሑ በፍቅር ብትኖሩ ጥሩ ነው እሱ ሌላሚስት ከሌለው

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal7 сағат бұрын

    ኣሜን ኣባቴ 😢😢 ለኔም ኣባት እና እናቶቼ ናቸህ😢😊😊😊😊

  • @user-rc7wy6tr3p
    @user-rc7wy6tr3p7 сағат бұрын

    ❤❤🎉🎉