NaKi React

NaKi React

Пікірлер

  • @Yayeshe
    @Yayeshe27 минут бұрын

    ከአይምሮ በላይ የሆነዉን የሠማእቱን ቅዱሥ ጎርጊሥ ፀበልን እንዲ መናገር ምንፍቅና ይመሥላል ሠዉ ሆኖ ፍፁም የለም አምላካችን ጌታችን መድሀኒያታችን እየሡሥ ክርሥቶስ ብቻነዉ ፍፁም ስለዚህ አባ ይሣሣታሉ ማየት ማመን ነዉ ሄደዉ መፀበል ይችላሉ እንጂ የእግዛብሄርን ሥራ ማቃለል ጥሩ አይመሥለኝም ፈጣሪ እኛን ለማዳን በብዙ ይፈልጋል ከእኛ የሚጠበቀዉ ማመን ብቻ ነዉ ለሁላችንም ልቦና ይሥጠን ተደበደቡ ያልከዉሥ ነገር አትዋሽ አሥተካክል ወንድማችን

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu763934 минут бұрын

    በዚ እድሜክ ይኸን አይነት ሀሣብ ይዘ በመቅረብክ በእውነት መድሐኒያለም ይባርክህ ።

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu24441 минут бұрын

    ስለበርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ያሉትን ለምን አስተያየት አትሰጥበትም እኛ ግን በጊወርጊስ ተአምር እናምናለን

  • @YeserashBelsti
    @YeserashBelsti58 минут бұрын

    አባ ምንም ያሉት ነገረ የለም ያለው እውነት ተናግረዋል ።

  • @mesigmariam9351
    @mesigmariam9351Сағат бұрын

    ሰው እንዲያይህ ብለህ አረ ተደበደቡ አይባልም በተረፈ ፕሮግራምህ ደስ ይላል

  • @user-jp3ez1ov3w
    @user-jp3ez1ov3wСағат бұрын

    አባታችንአባገብረኪዳንእግዚአቢሔርየሰጠንምህምራችበእዉነትቃህይወትያሠማልንያገልግሎትዘመናቸይባረክበረከታቸዉይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xj6lf7ll7f
    @user-xj6lf7ll7f2 сағат бұрын

    ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት።ቃለ ህይወትን ያሰማልን። አንተም በርታ ወንድማችን❤❤

  • @user-qv4qb8nl2l
    @user-qv4qb8nl2l2 сағат бұрын

    አባታችን ጤና ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FanosFanos-sg2ho
    @FanosFanos-sg2ho3 сағат бұрын

    😂😂እኔ ደስ እያለኝ እየሳኩ የምሰማ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምህሪት በጉጉትና በግሪምት የምሳማ ስብካት አንዱ የአባታች አባ ገብረኪዳንን ነው የያንዳዳችን ተግባሪ ቁሉጭ አድሪጎ ነው ልክ ልካችን ስነግሩን በቃ ደሲ ይሉኛል😂❤ እና ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛለቸው በእውነት❤❤❤❤

  • @minbeyewteshager4947
    @minbeyewteshager49473 сағат бұрын

    ሲጀመር የቪዲዮው እርስ ልክ አይደለም አስተካክል እሳቸው ተደበደብኩ አላሉም እባክህ እትዋሽ

  • @user-cb5kg9xv8r
    @user-cb5kg9xv8r5 сағат бұрын

    yene abate lemene endhe menfeke yenagralu lemenese yetaratralu sematu kedhuse gorgise hedhwe mayte ayshaloteme newer nweo yehene mnager

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs5 сағат бұрын

    ኧረ ተዉ አባ ምንም ነገር አይታዮትም በጣም ያሳዝናል እኔ በበኩሌ ግን ይታዩኛል በህልም ለምሳሌ አሁን ማታ ጨረቃ ስትወጣ እስቲ ተመልከቱ ማርያም ከነልጇ ሁልጊዜ ትታያለች በገሀድም ትታያለች

  • @user-fy2hq9ox3u
    @user-fy2hq9ox3u7 сағат бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንና በእድሜ በፀጋም የእግዚአብሔር አብ ፀጋ የእግዚአብሔር ወልድ ቸርነት የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድነት አብሮት ለዘላለም ይኑር።

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew923610 сағат бұрын

    ጤነኛ አትመስለኝም ‼‼ ካሳለፈፈችው 👈👈 መከራና 👈👈ስቃይ ግን እግዚአብሔር ይርዳት አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-op6so2yg7c
    @user-op6so2yg7c10 сағат бұрын

    እንዴት አባ ገ/ኪዳን ተደበደቡ የሚል አርእስት ትሰጣለህ ያስፍራል

  • @MNn-t1s
    @MNn-t1s12 сағат бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @BirehanZenebe
    @BirehanZenebe14 сағат бұрын

    Geta hoy tefchalehuna felgegn

  • @KerenDedah-l8m
    @KerenDedah-l8m15 сағат бұрын

    እውነት ከተናገሩ ጭራስ እንደ ጠንቋይ ተቆጠሩ በጣም ያሳፍራል የኦርቶዶክስ ልጆት እንደ አባታችን ያብዛልን እያለን ንጸሊ የኔ አስታየት

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w18 сағат бұрын

    ገናለገና ለሳንቲም ብለህ እንደዚህአይነት ነገር ትለጥፋለህ እንዴ ኮመንተሮችደሞ አየገባችሁ ቃለህይወት ያሰማልን ትላላችሁ እንደዚህ አይነት ውቀት አትለጥፍ አትሉም

  • @meazayerdaw5327
    @meazayerdaw532718 сағат бұрын

    ኧረ አባታችን ተደበደብኩ አላሉም??...'ሊደበድቡኝ" ..."ሊወግሩኝ" ነበር ነው ያሉት። ለ View ብለህ አታጋን። ውሰሸት ታበዛለህ። እውነተኛ ሁን። የ ቤተ ክርስቲያን ልጅ ነህ ብዬ ነው እንደ ሌሎች unsubscrib ያላደረኩህ። በዚ በ 'dis like' እቀጣሃለሁ። Next time ግን you know...

  • @user-th3qe5rv9c
    @user-th3qe5rv9c19 сағат бұрын

    የእኔ አባት በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን 😢😢😢በእውነት በከበሮ ጉዳይ እኔም አልስማማም ከልክ ያለፈ አመታት እያንዳንዱ እኮ ምሳሌ አለው ግን አሁን ሌይ ትርጉም አልባ አመታት ነው እየተካሄደው ያለው ብቻ ማስተዋሉን ያድለን😢😢😢😢

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd19 сағат бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችንም ውድሞቻችንም ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd20 сағат бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ወድማችን አተንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን እና በረከቱን ያድልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @leulexrecords
    @leulexrecords20 сағат бұрын

    Amen yemitelu❤❤

  • @emerald21576
    @emerald2157620 сағат бұрын

    ከበሮ እንደዚህ አይመታም!!! "የአባቶቻችሁን ወግ ያዙ" ተብሎ በመጽሐፍ ተጽፏል!!!

  • @MulukenBelewChekol
    @MulukenBelewChekol21 сағат бұрын

    አውነት ነው ወንድም ምታቀርበው ነገር ግን ጥሩነው ሁላችንም ያልገባን የካህናት: የዲያቆናት :የመምህራን ደሞዝ ና ሌሎችወጭወች ከየት ይመጣል ድሮ ለቤተክርስቲያን በጋሻ የእርሻ መሬት ይሰጥ ነበር አሁንግን..... እና ሁላችንም ግዴታችን እየተወጣን አይደለምማለት ከ100 /10 ከመቶ አስር እየተወጣነ አይደለም : ለአንተ👏👏👏👏

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g21 сағат бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @MeskeremNega
    @MeskeremNega21 сағат бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @user-ig4ei3ge6p
    @user-ig4ei3ge6p22 сағат бұрын

    አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን ወንድሜም በረታልን

  • @alebelkelemework9157
    @alebelkelemework915722 сағат бұрын

    ስለቤተክርስቲያን እምታውቀው ነገር ካለ ተንትነህ አስረዳን ያለዚያ ለቢዝነስህ ብለህ ሚዲያ ላይ ውጥተህ አባቶችን አትተች በዚህ ቁጽል እውቀትህ።

  • @user-wr8tq8rg9q
    @user-wr8tq8rg9q22 сағат бұрын

    እ ልልል እመቤቴ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት

  • @user-wr8tq8rg9q
    @user-wr8tq8rg9q23 сағат бұрын

    አባታችን ቃለ ህይውት ያስማልን❤ ወንድሜ በርታ ❤

  • @banchiayehuseboka
    @banchiayehuseboka23 сағат бұрын

    Aba gebre kidan egziabhar yeseten stota nachew sewyw tanega aydelem

  • @chuchumike3286
    @chuchumike328623 сағат бұрын

    እኛ በጣም ግራ ግብት ንው ያለን አንደኛው አባት አንዱን ይወቅሳል አንደኛው ስይጣን የለም ዛር የለም ብዳየለም ይሄንን እናወጣለን የሚሉት ውሽታሞች ናቸው እያሉ ንበር ጭራሽ ደሞ አሁን በርሜሉ ጊዬርጊስ ሎቱስበሃት እዛ ሄደው ሲኦል አየን እመቤቴን አየን ሌላሌላም ብዙ ምስክርንት እየተስጠ እንስማለን ግን የገርመኝ ንገር የሄደ በሙሉ ንው ምስክርንት እየስጠ ያለው የገርመኝ መምህር ገብርኪዳን ያሉት ግራ ያጋባል ብቻ እውንቱን የሚያወጣ አምላክ ለሁሉም ይምጣልን ሲቀጥል አንተ ይሄንን የምታቀርበው ወሬኛው ያንተ አይንት ደሞ ወጣቶችአላችሁ ኦርቶዶክስን ከኦርቶዶክስ ለማባላት የተንሳችሁ አባ ያሉት ተደበደብኩኝ አላሉ ተደበደብ ብለህ መግቢያ ላይ የፃፍከው አየህ ባገራችን በኦርቶዶክስ እንደናንተ አይንቱና አባቶችንን የሚሉ የሚያሳስቱ በጣም በዝተዋል መቶ የእመቤቴ ልጅ በቀኙና በግራው ያቆመናል ውሽታም አሳሳች ሁሉ

  • @Fitsum-o4i
    @Fitsum-o4i23 сағат бұрын

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው 👍

  • @ZihadeHaleka-he5jj
    @ZihadeHaleka-he5jj23 сағат бұрын

    Mano mitemkew Orthodox, Catholics or protestant

  • @MENDO874
    @MENDO87423 сағат бұрын

    100% የምስማማበት ነው በጭራሽ ሊሆን እና ሊደረግ የማይገባው ነው ሲወልን ገነትን ሆሆሆ እንዲህ በቀላሉ ሲጀመርም እኔ በበኩሌ የማላምንበት ነው እጅግ ወሳኝ እና ዘመኑን የዋጀ ነው ህዝቡ እንዲሁ በወሬ እየተነዳ ነው እናስብበት.

  • @seblewongeltafesse5872
    @seblewongeltafesse5872Күн бұрын

    አባ ገብረኪዳን ተደበደቡ! ከንቱ ነህ የከንቱ ከንቱ! አንተ እኮ ገንዘብ የሚያስገኝል ከሆነ አንተ ራስህ ትደበድባቸዋለህ! በአባቶች እና በቅድስ ቤተ-ክርስትያን ስም የምትነግድ የዘመናችን ይሁዳ!!

  • @user-ty2qr9lz1t
    @user-ty2qr9lz1tКүн бұрын

    😢ከበሮ ስትመቱ በለቅሶ ምቱጂ አትዝለሉ

  • @Eyaasu
    @EyaasuКүн бұрын

    አባ ገብረ ኪዳን የሚባሉት ሰውዬ ደብተራ ናቸው :: ኦርቶዶክሶች : እኝህን ሰውዬ ማዳመጥ መተው አለባችሁ

  • @user-og3pw1fm3l
    @user-og3pw1fm3l21 сағат бұрын

    ለራሳችሑ እወቁ

  • @AD-ty4eo
    @AD-ty4eo18 сағат бұрын

    @ Eyaasu take off your mask, we love Aba Gebrekidan. God bless you.

  • @LZRRHR
    @LZRRHR16 сағат бұрын

    አረ ባክሽ ድፍረትሽ

  • @alemulemma5810
    @alemulemma5810Күн бұрын

    አንተ ባለጌ የውሽት አርእስት አትስጥ

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-TsegawКүн бұрын

    ወንድሜ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ተደበደቡ አትበል ለብር ብለህ አትዋሽ ያልተነገረ ነገር አትበል።አባታችን ሊደበድበኝ ነበር አሉ እንጅ ደበደቡኝ አትበል።

  • @mekonnenzewdie3328
    @mekonnenzewdie3328Күн бұрын

    ወይ ክርስትና በዘፈን ጆቦኑሽ ሥጋ እየነገሠ ከዓለም ቀላቀሉሽ ከበሮ ምስጢሩ ተዘነጋ ሥጋ ከመንፈስ እየተዋጋ የክርስቶስ ሰንበሩ ማየት ተሳነን በዘፈን ሰወሩ

  • @eliasdagnachew6209
    @eliasdagnachew6209Күн бұрын

    ሰላም ወንድማችን ለምታቀርብልን ዝግጅት ከልብ አመሰግናለሁ መልካም ነው፡ ሀይማኖታዊ በተለይ ኦርቶዶክሳዊ የሆነን ነገር ለማየት ልብሰቃይ አስደንጋጭ ርእስ መስጠት የሚያስፈልግ አይመስለኝም ልክሀሰተኛ ዜና እንደሚያቀርቡት አይነት ያልሆነ ነገር መለጠፍ "አባገብረኪዳን ተደበደቡ" በምታቀርበው ሀይማኖታዊ ነገር ውስጥ መዋሸት ምንያደርጋል አስተማሪነገር እስከሰራህ ድረስ ማየቴ አልቀረም ሌላውም ያያል የተሰማኝን ነው ይቅርታ፡

  • @user-iv5sg7ks4f
    @user-iv5sg7ks4fКүн бұрын

    ወድሜ ምንም ግራ የሚያጋባ የለውም አባ ልክ ናቸው አወ ካመክበት መፈስ ቅድስ ይሰራል ካልክ አወዐያድናል ግን ግን የትኛ ፅድቅናችን ነው ማሪያምን ቅዱሳንን ነምናየው ደሞ ስላሴወችን ምደር ምሀይም ከዚ ድቁርና ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @Xuruwatqabirarar
    @XuruwatqabirararКүн бұрын

    አባገብረ ኪዳን እዲህ አሉ አተ የትኚው ንህ አይገለጥም ነው ሀሳቡ ሊአስተምረን ይገልጣል

  • @user-it6lw8ld2s
    @user-it6lw8ld2sКүн бұрын

    😢ቄሶቹ ሳይስማሙ እኛ ምን እንሁን አዱ ቄስ አዱን ይኮንናል ወይዘንድሮ ወይመሪ የለን አንድ አይነት ቄስ የለን ግራገባን ፈጣሪ እውነት ያውጣ

  • @KinfeHaile-fm8qi
    @KinfeHaile-fm8qiКүн бұрын

    ወዳጆች እርግጠኛ ነገር ልንገራችሁ ከሰይጣን ጋር ቃል ኪዳን ያረገ ሰው ኢየሱስ ሲባል ያቅለሸልሸዋ፣ያሳክከዋል፣ሙት ሙት ይለዋል ጤነኛ ሰው ግን የዚህ ተቃራኒ ነው ።ስለዚህ እንዲህ አይነት ምልክት በሰውነታችሁ ሲታይ ፈጥናችሁ ወደ ዶክተር ኢየሱስ በመሄድ ከበሽታችሁ ዳኑ።