Zelalem Mengistu

Zelalem Mengistu

The two objectives of this channel are: teach the Bible and expose false teachings.

Пікірлер

  • @ጤናዬ
    @ጤናዬ3 сағат бұрын

    Egziabher yibarkh!!!

  • @AbayMulie
    @AbayMulie18 сағат бұрын

    መጀመሪያ 16 አመት ታስሬ ያለ ሰው በኋላ ደግሞ 14

  • @IsayasMekonnen
    @IsayasMekonnen21 сағат бұрын

    እባክ ስለ መንፈስ ቅዱስ በደንብ አስተምረን እኔበሠፈሬ እየተናወጥኩነዉና

  • @tamirataboye1907
    @tamirataboye1907Күн бұрын

    Anten yeseten geta yibarek

  • @tamirataboye1907
    @tamirataboye1907Күн бұрын

    Anten yeseten geta yibarek

  • @helenyegeta9265
    @helenyegeta9265Күн бұрын

    ጋሽ ዘሌ ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርክ❤❤❤❤❤❤

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje2 күн бұрын

    ,feme 🙏🙏🙏🙏

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje2 күн бұрын

    🙏 ❤🎉❤❤❤❤

  • @Girma-j6f
    @Girma-j6f2 күн бұрын

    በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ነብያት ሀሰተኛ ነብያትን አጥብቀው ይቃወሙና ይገስጹ ነበር ። የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት አብዛኛው ክፍል ስህተትን ለመቃወም እውነትን በመግለጥ የተሞሉ ናቸው ። ስለዚህ ስህተቶችን መግለጥ እና እውነትን ማሳየት አስፈላጊ እና ቤተ ክርስቲያንን መጠበቅ ነውና ። ወንድሜ ተባረክ ።

  • @kalcontrol385
    @kalcontrol3853 күн бұрын

    Z God bless you.

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye43133 күн бұрын

    በሽተኛ ወይ ይሞታል ወይ ይድናል።አነዚህ ግገ መድሀኒት የሌለው ካንሰር ስለያዛቸው ጊዜ ይጠብቃሉ እንጂ ይሞታሉ አይድኑም

  • @user-jw2tz4om7e
    @user-jw2tz4om7e3 күн бұрын

    እዩዬ ተባረክ ያየ ያቃል

  • @user-ev9xq3vl8m
    @user-ev9xq3vl8m3 күн бұрын

    Amen amen.iyesusi.yadenale

  • @argawabili6171
    @argawabili61714 күн бұрын

    በጥሩ ሁኔታ እነሱን promote አድርገሃቸዋል። video እየቆረጡ ትችት መስራት እጅግ ደካማነት እና ፅንፈኝነት ነው። ሰው ዋናውን ጤናማ ትምህርት በትክክል ከተማረ ስህተቱን መለየት ይችላል።

  • @GfdgddEegf
    @GfdgddEegf5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AberabidoNota-xr6mf
    @AberabidoNota-xr6mf5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ዮደናል ኢዩ ጩፋ ኑርልን

  • @Yeshiharge
    @Yeshiharge5 күн бұрын

    ማን ሂድ አላችሁ

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru27266 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @Girma-j6f
    @Girma-j6f8 күн бұрын

    ወንድሜ ዘላለም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። የዘመናችን የስህተት ትምህርቶች እና የስህተት አሰራሮች ብዛታቸው ይህ ነው አይባልም ። ስህተቶችን እንደ እግዚአብሔር ቃል እየነቀስህ ስለ ምታወጣቸው ተባረክ ። እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን ።

  • @yonashagos5649
    @yonashagos56498 күн бұрын

    amen.

  • @user-eb6mn8tw6k
    @user-eb6mn8tw6k8 күн бұрын

    Dr desta E/R zemenhn yibark

  • @user-jz5gd4zi5f
    @user-jz5gd4zi5f9 күн бұрын

    MEDHANIALEM ABATE KALIH TESFAYE HIWOTE NEW.Kale hiwot yasemalin

  • @hassetdino7413
    @hassetdino741310 күн бұрын

    ይህንን ግለሰብ መንግስት ዝምማለት የለበትም!

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw285510 күн бұрын

    በጌታ ወንድሜ ጋሽ ዘሌ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ እንኳንም እንኳን ለዚህ አበቃህ አንተ ከነመላው ቤተስብህ ጌታ ይባርክህ።

  • @ayansagiduma8752
    @ayansagiduma875211 күн бұрын

    ውድ ወንድሜ ጌታ የሱስ አብዝተው ይበርክ፣ ለትውልድ ስለበራከትህ 🌷🌹🌾🌾

  • @godislove6988
    @godislove698811 күн бұрын

    ወንድማችን ዘላለም ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n11 күн бұрын

    እነዚህ ሰዎች የእግዚአብሔር መንግስት አገልጋዮች አይደሉም ማለት ነው😮

  • @user-zl3oe7uw2b
    @user-zl3oe7uw2b11 күн бұрын

    ውሸት መሆኑ በደንብ ያስታውቃል

  • @user-yc8he8bh3p
    @user-yc8he8bh3p11 күн бұрын

    ያሳዝናል ምህረት ያድርግልን

  • @TarikuLemessa-dc9ge
    @TarikuLemessa-dc9ge11 күн бұрын

    ጌታ ለቤተክርስቲያን አንተን ስጦታ አድርጎ ስለሰጠ ስሙ የተባረከ ይሁን። እንኳን ደስ አለህ!

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon688911 күн бұрын

    Brother Zelalem, your dedication has blossomed and the church would use this book for generations to come. Praise be to God, and may the Lord bless you.

  • @MarioMusekia-gz4dx
    @MarioMusekia-gz4dx11 күн бұрын

    በጣም ታሳዝናለ ፍርድ ከእግዚአብሔር ትቀበላለህ

  • @MarioMusekia-gz4dx
    @MarioMusekia-gz4dx11 күн бұрын

    አቤት ፊልም እነዚህ ሞኝ ህዝብ አሜን ይላል?

  • @user-qv4zq6mc9c
    @user-qv4zq6mc9c12 күн бұрын

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @zm645
    @zm64512 күн бұрын

    Ene milew amargna lay eyetetebebk lijochihn afrehbet nw yalastemarkachew

  • @fishagergis4331
    @fishagergis433112 күн бұрын

    Thanks

  • @SileEtiopiyawit
    @SileEtiopiyawit12 күн бұрын

    Ebakih! Ebakih! Ebakih! Anite sew kelidihin belik adrigew kerasih gar eyagacheh new!!!.....

  • @lulitkemba6471
    @lulitkemba647112 күн бұрын

    Gashi Zelalem geta abizito yibarkihi endet magignet yichalal metsafun?

  • @solomon3046
    @solomon304612 күн бұрын

    Where can we buy ? either online or in Addis ?

  • @amhabekele1939
    @amhabekele193912 күн бұрын

    May God bless you more and be pleased with your work!

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha394712 күн бұрын

    ወንድሜ ዘላለም እግዚአብሔር በህይወት ዘመን የሰጠህን ህልምህን ራዕይህን ትፈጽመው ዘንድ ጉልበትና ሀይል ስለሆነህ ትእግስትና ጽናት ሆኖህ እንዲከናወንልህ ስለረዳህ ደስታዬ እጅጉን ከፍ ያለ ነው ፣ዘመንህ የተባረከ ይሁን ባለቤትህ ልጆችህ የተባረኩ ይሁኑ

  • @user-ys1uz8rg9u
    @user-ys1uz8rg9u13 күн бұрын

    ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ሲኖሩ፣ እንዴት መልካም ነው! ምንኛስ ደስ ያሰኛል! 2 በራስ ላይ ፈሶ፣ እስከ ጢም እንደሚዘልቅ፣ እስከ አሮን ጢም እንደሚወርድ፣ እስከ ልብሱም ዐንገትጌ እንደሚደርስ ውድ ሽቱ ነው። 3 ደግሞም በጽዮን ተራራ ላይ እንደሚወርድ፣ እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፤ በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን፣ ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዞአልና።🙏🙏🙏❤

  • @birhanualemu
    @birhanualemu13 күн бұрын

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ስለሁሉ የተመሰገነ ይሁን ዘሌ በዚህ ዘመን በአንተ ዉስጥ ስላለው ፀጋ አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @seyumabire2247
    @seyumabire224713 күн бұрын

    ጋሽ ዛሌ እንኳን እግዚአብሔር ረደህ ።ለረጅም ዘመን የሚያውቅህ ሁሌም ለእውናትና በእውናት የሚትኖር የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ ፣እግዚአብሔር ዛመንህን ሁሉ ይባርክ።

  • @Biblicalquzi
    @Biblicalquzi13 күн бұрын

    ወንድሜ ዘላለም ዘመን ይባረክ ይህንን መጸሐፍ ስላበረከትክልን ጌታ ይባርክ እንወዳሃለን ዕድሜ ይስጥህ።

  • @liazekiros6382
    @liazekiros638213 күн бұрын

    በውነት የልቤ ደረሰ።ትንሽ ቅር ያለኝ ባለቤትህና ልጆችህ ባለመገኘታቸው ። ብዙ ሊደረግለት የሚገባው ቤተሰብ ነበር።አስተባባሪዎቹ ቢያስቡበት አልኩ።ቀላል ሥራ አይደለም።ምናልባትም አይደገምም ተባረክ ውድ ባለቤትህንና ልጆችህም ይባረኩልን

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste191313 күн бұрын

    ወድ ወንድሜ ዘሌ እንኳን ደስ አለህ ደስ አለን።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ💖🌻🌹💚🌺💖

  • @tolosadabidinagde3556
    @tolosadabidinagde355613 күн бұрын

    may God bless you abundantly 🥰🥰🥰

  • @Evngelist828
    @Evngelist82813 күн бұрын

    ወንድሜ ፓስተር ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @haniregasa1188
    @haniregasa118813 күн бұрын

    ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይባርክህ ጋሽ ዘሌ!