ጥሩ ጉዞ Tiru  Travel

ጥሩ ጉዞ Tiru Travel

Пікірлер

  • @sinikkaheikkila6193
    @sinikkaheikkila6193Сағат бұрын

    የመንገዶቹ ሥራ በሚያስደስት ኹኔታ መከናወኑ ሲያረካ ከዕዪታ ማስተዋል እንደሚቻለው ህዝባችን የመንገድ ላይ ደኅንነትና አጠቃቀም ግንዛቤ እንዲኖረው ገና ብዙ ሥራዎች መሠራት እንዳለብን ያሳያልና በዚኽም ትኩረት ቢሰጠው መልካም ነው ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale3 сағат бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn4 сағат бұрын

    ከቦሌ ድልድይ አንሥቶ በላሥታ ሠፈር ዶልፊን ሠላም ሠፈር ጎሮ አሣየን

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl5 сағат бұрын

    🔵🔵🔵🔵 ቀበና ስታነሱ እባካችሁ ቀበና መድሀኒያለም ጋር አሳዩን ፣ ቀበና ኪዳነ ምህረት ጋር ወደላይ ቀጠል ብታረጉ እና ብናየው። ግራ እና ቀኝ ሰፈሩን በደንብ አሳዩን

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl5 сағат бұрын

    🔵🔵🔵🔵 ቀበና ስታነሱ እባካችሁ ቀበና መድሀኒያለም ጋር አሳዩን ፣ ቀበና ኪዳነ ምህረት ጋር ወደላይ ቀጠል ብታረጉ እና ብናየው።

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl5 сағат бұрын

    🔵🔵🔵🔵 ቀበና ስታነሱ እባካችሁ ቀበና መድሀኒያለም ጋር አሳዩን ፣ ቀበና ኪዳነ ምህረት ጋር ወደላይ ቀጠል ብታረጉ እና ብናየው።

  • @oreoqueen6025
    @oreoqueen602513 сағат бұрын

    This area is poor in quality comparison to the others need re evaluation

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl13 сағат бұрын

    🟢🟢🟢🟢 እባካችሁ እዋሬ ቄስ ሰፈር የፈረሰውን አሳዩን

  • @roottekele4269
    @roottekele426916 сағат бұрын

    Befetenete endemiyatefachu aleteraterme kids😮

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu468718 сағат бұрын

    ከሌሎቹ ስፍራዎች በጣም ባነሰ አጨራረስ ያለቀ ስፍራ ነው በየቦታው አባጣ ጉባጣ በጅምር የቀረ ጥራት የጒደለው ተመብራት ገመዶቹ እንደቀድሞ የተተበተቡ ናቸው ሁለተኛ ዙር ስራ ካለው አላውቅም ግን የብስክሌት መንገዱ የቀይ አሸዋ ጥራቱ ከሌሎቹ በጣም የትየለሌ ነው የግምገማ ክለሳ ያሻዋል።

  • @yohannesgeday1787
    @yohannesgeday178721 сағат бұрын

    ጡረታ ሚንስትር ወዴት ነው ያለው ???

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl23 сағат бұрын

    🟢🟢🟢🟢 እባካችሁ እዋሬ ቄስ ሰፈር የፈረሰውን አሳዩን

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl23 сағат бұрын

    🟢🟢🟢🟢 እባካችሁ እዋሬ ቄስ ሰፈር የፈረሰውን አሳዩን

  • @forest5675
    @forest567522 сағат бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ZJOprLJ_h7Kcipc.htmlsi=_W1zyI2earAXTntV

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2nКүн бұрын

    Go Go 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤Ethiopian ❤❤❤

  • @rob21112
    @rob21112Күн бұрын

    Thanks...that Qebenna adebabay is no more..hope the traffic is cool now.

  • @zerihunadmassu1968
    @zerihunadmassu1968Күн бұрын

    Where is the smart light pole?

  • @bilen664
    @bilen664Күн бұрын

    I hope the city will construct a dedicated taxi drop-off and pick-up station. Otherwise, the newly built sidewalks and plants may be damaged by people waiting for taxis.

  • @bilen664
    @bilen664Күн бұрын

    gena sayalk endezi kamare imagine when its completed . loving it

  • @MG-eo8eg
    @MG-eo8egКүн бұрын

    ምንም ሙዚቃ አታስገባበት(ቢበት)። እንደዚሁ በጣም ጥሩ ነው። የአካባቢውን ድምፅ የተፈጥሮውን ድምፅ ስንሰማ ነው አብረን የተጓዝን ያህል ሆኖ የሚሰማን።

  • @GlobalUpdates-lw8yh
    @GlobalUpdates-lw8yhКүн бұрын

    EXACTLY

  • @sammyseifu5518
    @sammyseifu55182 күн бұрын

    back ground music አስገቢበት. ለምሳሌ የአለማየሁ እሸቴን አዲስ አበባ ቤቴ

  • @yareds265
    @yareds2652 күн бұрын

    Why they walking on the bike lane. There must be rules.

  • @asefamamo1352
    @asefamamo13522 күн бұрын

    የብስክሌት መንገድ እንደሆነ አያውቁም ፡ ለዚያ ይመስለኛል። ላምን የሳይክል መንገድ እንደሰሩም አልገባኝም፡ ማንም ሳይክል የሚነዳ የለም እዛ ከተማ ውስጥ።

  • @tesfa9922
    @tesfa99222 күн бұрын

    @@asefamamo1352”If you build it, they will come!”

  • @MG-eo8eg
    @MG-eo8egКүн бұрын

    ​​@@asefamamo1352 ጠባብ አትሁን አርቀህ አስብ። መንገዱ ካለ ሰው ወደፊት ይጠቀማል።

  • @MG-eo8eg
    @MG-eo8egКүн бұрын

    ​@@asefamamo1352 አብይ የስንቱን መሃይም አሳብ ይስማ? አለም አቀፍ ስታንዳርዱን የጠበቀ ማለት የ ባይክ ሌን አለው። አገሪቷ እያደገች ስለሆነ ወደፊት ተጠቃሚው ይበዛል። ስለዚህ ያኔ ደግሞ እናማርር?

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh82102 күн бұрын

    1 ዋና መንገድ ላይ መኪና መቆም የለበትም 2አንድ ሰው የጫነ 🚘መኪና ና መቶ ሰው የጫነ ባስ🚇 በአድ መንገድ መሰለፍ ግፍ ነው አንድ አስባት ምሉ ለሙሉ ለባስና ለሚንባስ አንብላንስ ለፖሊስ ብቻ ብደረግ አትሊስት 😢ጥዋትና ማታ በቀላሉ ሰልፍ ይቀንሳል ቀስ በቀስ ሚንባስ ሚንባስ አስወጥቶ ምሉ በሙሉ ባስ መተካት የባስ ቀለም አንድ አይነት ብደረግ በሎጎ ብቻ ብለያዮ አንበሳ ባስ በቴክኖሎጂ ብደገፍ ሸር ብሸጥ ብዙ ብር ማግነት ይቻላል ጥሩ የእግረኛ መንገድ ነው ባስ ማቆሚያ ግን የለውም የህ 😊

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate86932 күн бұрын

    እኛ ስራው ተጠናቀቀ ሲባል ትርጉሙ ግልፅ መሆን አለበት። 100% ነው። ግን ሁሌ የሚታየዉ አካፋ ቁርጥራጭ እንጨቶች ጉድጋዶች ያልተደፈኑ ባለሙያዎችን እጀ ሰባራ ያደርጋል። የሚገርመው አብይ የሚሰራው ኘሮጀክቶች ጭምር ነው። አለቀ ሲባል finishing ነው ወሳኙ። በሀበሻ አሰተሳሰብ ብቻ ሳይሆን እስኪ ቻይናም ፈረንጅም ይምከር። በተረፈ እጅግ በጣም ደስ ይላል።

  • @MG-eo8eg
    @MG-eo8eg2 күн бұрын

    አሪፍ ቪዲዮ ነው። ብዙ እንደደከምከበት ያስታውቃል። ደግሞ ጥርት ያለ ነው።

  • @abrish338
    @abrish3383 күн бұрын

    ዋው በጣም ያምራል

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn3 күн бұрын

    ከቦሌ ድልድይ አንሥቶ ላሥታ ሠፈር ዶልፊን ሠላም ሠፈር ጎሮ አደባባይ ድረሥ አሣየን

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls4 күн бұрын

    ኡራኤል ቤተክርስቲያን ቀጥታ ቁልቁል ወደ ላንቻ የሚወስደው መንገድ ግራና ቀኙ የመኪናና የግረኛ መንገድ ጥበቱ የቆሻሻና የፍሳሽ ሽታበአጠቃላይ ይፈረሳሉ የተባሉት ደሳሳ ወጣ ገባ ቆርቆሮ ሰቆች እንዳሉ ውበታመሙን የተሠሩትን ከፊል ኡራኤልን አበላሽተውታል ለምን???

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew964 күн бұрын

    በመጀመሪያ ሰለ ቢዲዮ ቀረፃህ አመስግንሃለሁ በጣም ጥሩ ቀረፃ ነው። ትንሽ ሃሳብ ብሰነዝር ብዬ የማላልፈው ነገር ቢኖር ከፅሁፍ ባለፈ አካባቢውን የሚገልፅ ድምፅ ብታክልበት በጣም አሪፍ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ። ይህ ገንቢ ሃሳብ ነው !

  • @bircruz555
    @bircruz5554 күн бұрын

    21:50, 25:18 It would make sense to close that street off and reroute traffic up the main road. Then join the closed area to the island. Cars can turn and use the street to Adwa Museum, 22:19, which is hardly used.

  • @fasimeshesha4182
    @fasimeshesha41824 күн бұрын

    Still they're walking in middle of the car 🚗 Why what is going on

  • @fraolgudeta2877
    @fraolgudeta28775 күн бұрын

    ምንድነው መንገዱ በሙሉ ጭቃ የሆነው

  • @alem7076
    @alem7076Күн бұрын

    ያንተ አፍ ነው ጭቃ ትንኝ

  • @alem7076
    @alem7076Күн бұрын

    ያንተ አፍ ነው ጭቃ ትንኝ

  • @onlymine4294
    @onlymine42945 күн бұрын

    በብርሃንና እና ሰላም ራስ መኮንን ድልድይ መንገድ አይደለም አማርኛ በትክክል ተጠቀም ወይም በኦረምኛ ግለፅ

  • @0404webe
    @0404webe6 күн бұрын

    U don’t know how to record a video,take some lessons

  • @abubekerabduese8178
    @abubekerabduese81786 күн бұрын

    Excellent video, please show us also the other side- the left side. Watching from California. So much changes in Addis

  • @african-2000
    @african-20007 күн бұрын

    Thank you very much ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤

  • @forest5675
    @forest56757 күн бұрын

    Wooooooow😍

  • @alisho901
    @alisho9018 күн бұрын

    Nice

  • @lovenature4241
    @lovenature42418 күн бұрын

    HOW BEAUTIFUL!! GOD BLESS YOU

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene68428 күн бұрын

    መልካም ነገር የሰሩ እጆች ይባረኩ፡፡

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene68428 күн бұрын

    ዶ/ር አብይ ዕድሜህን ያርዝመዉ ጥሩ ነገር ማየት የሚያስደስተዉ የመልካም አህምሮ በለቤት፡፡

  • @getegobena5009
    @getegobena50098 күн бұрын

    ግሩም አቀራረፅ ,Thank you

  • @MG-eo8eg
    @MG-eo8eg9 күн бұрын

    አሰልቺ በየደቂቃው ላይክና ሰብስክራይብ። ምኑን አየነው እየረበሽከን (ሽን)።

  • @rob21112
    @rob211129 күн бұрын

    Thank you ..can you show more on the sides esp around the river side

  • @rob21112
    @rob211129 күн бұрын

    Addis is gonna be beatiful!!!

  • @elonmua8795
    @elonmua87959 күн бұрын

    Now people need to stop J-Crossing using pedestrian walkways pls.

  • @yohannesgeday1787
    @yohannesgeday17879 күн бұрын

    ባለራዕይ እልሞ ህልሙን እንዲህ ማሳካት መቻሉ እኔ እብረውት ክሚተጉየራዕዩየልማቱ አጋር ነኝ❤ 5:46

  • @lijE562
    @lijE5629 күн бұрын

    Thank you for sharing the video!!! I hope there will be more traffic lights.

  • @alisho901
    @alisho90110 күн бұрын

    Nice vlog and keep it up

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega11 күн бұрын

    Get away from the main road. Do not build your estate less than 25m closer to the main. Be careful.

  • @lovenature4241
    @lovenature424111 күн бұрын

    GOD BLESS YOU