Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው


ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ለስኳር ህመም ስለሚያስፈልገው ክትትል እና እንክብቢቤ ከማለሞያ እና የህይወት ተሞክሮ ካላቸው ሰዎች ይማሩ



በቀን 8 ሰዓት!!!

በቀን 8 ሰዓት!!!

Пікірлер

  • @AzebBelay-s4d
    @AzebBelay-s4d51 минут бұрын

    እናመሰግናለን አትርሸን

  • @getkeffa8823
    @getkeffa88233 сағат бұрын

    እናመሠግናለን

  • @IbrahimAhmed-ej4xd
    @IbrahimAhmed-ej4xd4 сағат бұрын

    Thanks u gave us real information

  • @mulugetamolla590
    @mulugetamolla59018 сағат бұрын

    ምን አይነት ምግቦች እናዘውትር !?

  • @RahmaAdam-bm2eg
    @RahmaAdam-bm2egКүн бұрын

    አሰራሩን ንገሪን ይህን ለማናገኘው ቅባቱን

  • @TtesfayeDessalegn
    @TtesfayeDessalegnКүн бұрын

    dr it Is Good Explanation But You Missed It That Insulin Doesnot Enter To Cell.Again In Your Explanation You Shoud Explain how Metformin Open The Specific Get Of Glucose On Cell Membrane by Suppressed resistancs

  • @menenkassa4266
    @menenkassa4266Күн бұрын

    ተባረኪልን

  • @sosihail.s4521
    @sosihail.s45212 күн бұрын

    Tanks

  • @DebrezionGhebreyesus
    @DebrezionGhebreyesus2 күн бұрын

    Thanks

  • @tigi886
    @tigi8863 күн бұрын

    ይህንን የስኳር ህመምና የቆዳ አያያዝን ጥያቄ ደጋግሜ ጠይቄሽ ነበር ዛሬ ሰርተሽዉ ስላየሁ ከልብ አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥሽ።

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun36434 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r4 күн бұрын

    ሰላም ዶክተር ሃና ዘይቱ ወደ ድባይ ትልካላቹ ❤ እናመሰግናለን 🙏

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema77574 күн бұрын

    እንኳንደህናመጣሽ ❤Dr ❤ ለምትሰጪንትምህርትበጣምእናመሰግናለን ጠቃሚትምህርትነው ተባረኪ መልካም ምሽት❤❤❤❤❤

  • @meseretmelku9930
    @meseretmelku99304 күн бұрын

    doctor Tanks

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke64475 күн бұрын

    Thank u, Dr . Is there any chance we can get the oil in Ethiopia?

  • @managingyourdiabetesHGW
    @managingyourdiabetesHGW4 күн бұрын

    You are welcome, currently it is produced and distributed in USA, but in the near future it will be available in Ethiopia and different European countries. Thank you for your interest.

  • @kidangebremariam8135
    @kidangebremariam81355 күн бұрын

    ሰላም ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት በመሆኑ እናመሰግናለን። ጥያቄዬ ይህ አሁ ያስተዋወቅሽው ቅባት አሜሪካ ለሚገኙ ብቻ ነው ወይስ ኢትዮጵያ ውስጥ የማግኘት ዕድሉ አለወይ?

  • @managingyourdiabetesHGW
    @managingyourdiabetesHGW4 күн бұрын

    ሰላም፣ ሁሌም ትምህርቱን ስለምትከታተይ እናመሰግናለን። ለጊዜው የሚመረተው እና የምናከፋፍለው በአሜሪካን ሃገር ነው። ለወደፊቱ በኢትዮጵያ እና በተለያዩ የአውሮፓ ሃገሮች እናከፋፍላለን

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn2084 күн бұрын

    Selamna Dr. yemtesechin teru yehonu temehirtoch nachew enamesegenalen ene yetechegerkut tsegure betam yeneqaqelal betam sastoal yemismamagn qebatem alagegnehum ena please Dr.min baderg yeshalegnal mikereshin etebqalehu❤❤❤❤❤😂

  • @RahmaAdam-bm2eg
    @RahmaAdam-bm2egКүн бұрын

    አረብ አገርም ሳውድ የተለያዩ ቦታዎች

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta75535 күн бұрын

    Thank you so much Dr,

  • @managingyourdiabetesHGW
    @managingyourdiabetesHGW4 күн бұрын

    You're most welcome!

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq5 күн бұрын

    አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ብልቴ ላይ እንደብጉር ነገር ይወጣና ይጠቁራል በምን ምክንያት ይሆን😢

  • @managingyourdiabetesHGW
    @managingyourdiabetesHGW4 күн бұрын

    የስኳር ለረጅም ጊዜ ከፍ ብሎ መቆየት እንደዚህ ያለ የቆዳ ችግር ሊያስከተልል ይችላል፣ ግን ለከፋ ጉዳት የሚሰጥ አይደለም

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq4 күн бұрын

    @@managingyourdiabetesHGW እሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ዶክተርዬ

  • @gggg6719
    @gggg67195 күн бұрын

    Thanks so much

  • @homaboneya8527
    @homaboneya85275 күн бұрын

    Then what should we eat? What food is good?

  • @user-eo5wt6oy5x
    @user-eo5wt6oy5x5 күн бұрын

    አመሰግናለሁ ተባሪክልኝ እግዚአብሄር ያክብርልኝ

  • @ADUGNAKEBEDE-le3cb
    @ADUGNAKEBEDE-le3cb6 күн бұрын

    Betam amesginalew lela neger demo ruzii mebilata yichalali

  • @meserettekie1421
    @meserettekie14216 күн бұрын

    Thank you❤

  • @managingyourdiabetesHGW
    @managingyourdiabetesHGW4 күн бұрын

    You're welcome 😊

  • @saramillion9585
    @saramillion95856 күн бұрын

    ይቅርታ ዶክተር በብዛት እሄንን ቃል ትጠቀሚዋለሽ የስካር በደም ውስጥ መጨመርና የ taype 1 ena 2 ን ለይተሽ ብትናገሪ ጥሩ ነበር በደፈኔው ለምን የሱካር ህመምተኛ ቤለሽ ደምድመሸ ትናገሪያለሽ ቃሉ ይከብዳል እኮ ኧረ አስተውይ ለሰው ሞራል

  • @user-eo5wt6oy5x
    @user-eo5wt6oy5x7 күн бұрын

    ሰላም ዶክተርዬ እንዴት ነሽ ስለምትጭን ምክር አመሰግናለሁ በትምርትሽ በጣም ተጠቅሜአለሁ ለውጥ እንዳገኘሁበት ነግሬሻለሁ በፊት cholesterol total 217 ነበር አሁን 147 ሆኗል በፊት triglycerides 364 ነበር አሁን 90 ሆኗል መዳኒት 20 ግራም የኮልስትሮል እወስዳለሁ ምን ላድርግ መዳኒቱን ሀኪሜ አቁሚ ብላኛለች ለምትሰጭኝ ምክር አመሰግናለሁ ። የደም ውስጥ ስኳር ስጀምር 10.5 ፣ 7.6፣ 7.4 ነው አሁን የበለጠ ለማሻሻል ምን ላርግ እድሜዬ 55 ነው። ተባረኬልኝ መልስሽን ጌዜ ሲኖርሽ እጠብቃለሁ

  • @managingyourdiabetesHGW
    @managingyourdiabetesHGW6 күн бұрын

    ሰላም፣ጤናዎ ስለተስተካከለ ደስ ብሎኛል። ይህንን መስማት ለኔ ትልቅ ነገር ነው። እግዚአብሄር ይመስገን። የኮሎስትሮል መድሃኒቱን ማቆሙ ጥሩ ነው። እስካሁን እያደረጉት ያለውን ነገር ይቀጥሉበት፣ ስኳሩም ከዚህ የበለጠ እንደሚወርድ አልጠራጠርም፣ ይበርቱ

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg7 күн бұрын

    እግዝአብሄር ይባርክሽ ዶክተር።በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ።አብሽ መጠጣት እጀምራለሁ እኔ pre daibtic a1c 6.0 ውጤቱ ያሳያል እና ቶሎ መቀልበስ አለብኝ ።

  • @managingyourdiabetesHGW
    @managingyourdiabetesHGW6 күн бұрын

    አሜን፣ እውነት ነው። በጊዜ የያዙት ነገር ጥሩ ነው። እሚቻል ከሆነ ለ 1 ወር ኢንተር ሚታንት ፋስቲንግ ( 12-16 መጾም) እና በርካታ ወሃ መጠጣት፣ የስንዴ ዘሮችን ማሶገድ፤ እስፖርት ማዘውተር ቶሎ እንዲቀለብሱት ይረዳዎታል

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg6 күн бұрын

    @@managingyourdiabetesHGW እሽ በጣም አመሰግናለሁ ።ከ3ወር በሃላ ቼክ ስለማ ደርግ አሁኑኑ እንዳልሽኝ አድጌ እመልሰዋለሁ። እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ተባረኪ።

  • @EagerBocce-vl1ri
    @EagerBocce-vl1ri7 күн бұрын

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hanaayale
    @hanaayale8 күн бұрын

    ሰካር ሲጨምር ለመቀነስ 3ነገሮች ብለሽምንትንዘባዘቢያለሸ

  • @hanaayale
    @hanaayale8 күн бұрын

    ዳክተር ወደጉዳዩ ብትገቢ አታሰልቺ

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r8 күн бұрын

    Gobez.

  • @meseretmelku9930
    @meseretmelku99308 күн бұрын

    Thank you

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1is9 күн бұрын

    ተባረኪ

  • @managingyourdiabetesHGW
    @managingyourdiabetesHGW6 күн бұрын

    አሜን

  • @tesfuhora8002
    @tesfuhora80029 күн бұрын

    የስኳር ሕመምተኛ ስትሆኝ የግብረ ሥጋ ግንኙነት መጠን እየቀነሰ ብሎም ፍላጎት መጥፋት sex organ no errection already dead በምን መንገድ ነው sexual inter corse upgrad ማድረግ የሚቻለው ብዙ ትዳሮች አደጋ እያጠላባቸው ነው please አንድ ፕሮግራም ብትሠሪበት አመሰግናለሁ

  • @managingyourdiabetesHGW
    @managingyourdiabetesHGW6 күн бұрын

    ይሄንን ቪዲዮ ይመልከቱ kzread.info/dash/bejne/oW2irtBtaMjJnNo.html

  • @selam7742
    @selam77429 күн бұрын

    እናመሰግናለን።

  • @AsegeWoldemariyam
    @AsegeWoldemariyam9 күн бұрын

    Wde gudayu gib

  • @derbiabereket3616
    @derbiabereket36169 күн бұрын

    thank you 🙏

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam681310 күн бұрын

    እንደምን ስነበትሽ ዳክተር ጠፍሽ በስላም ነዉ? እናመስግናለን!!!

  • @millionfshaye5436
    @millionfshaye543611 күн бұрын

    Thank you doctor ❤️ 😘

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke644711 күн бұрын

    Thank u. DR Hana.

  • @SelomeAshebir
    @SelomeAshebir11 күн бұрын

    thank you Dr. Hana!

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete480111 күн бұрын

    organic grass የሚበሉ ወተት ተፈልቶ ነዉ ሳየፈላ ነዉ መጠጣት ያለብኝ?

  • @managingyourdiabetesHGW
    @managingyourdiabetesHGW9 күн бұрын

    @@hiruteshete4801 tefeleto bihon tiru new.

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete480111 күн бұрын

    ዶ/ሀና በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ብዙ ጠቃሚ ትምህርትና ምክር ነዉ የምትሰጭን። ስኳሬን ቤቴ ዉስጥ እለካዋለሁ በጣም ጥሩ ነዉ ሁልጊዜ። ሚትፎርሚን መዉሰድ ከጀመርኩ ሁለት አመት ሆነኝ። የa1c ምርመራየ የተስተካከለ ነዉ ታድያ ሚትፎርሚን ይቁምና እንየዉ ስል ሀኪሜን አይሆንም አለች አንች ምን ትመክሪኛለሽ። የሀኪሜ ምክንያት ከፍ ካለ ለመቆጣጠር ያስቸግራል አለችን። መድሀኒት መዉሰድ ሰለቸኝ የምወስደዉ mitformin 500mg ነዉ።

  • @managingyourdiabetesHGW
    @managingyourdiabetesHGW6 күн бұрын

    ሰላም HA1C ስንት ነው? ለሁለት ሳምንት አቁመሽ በቀን 2-3 ጊዜ ስኳርሽን እየለካሽ እይውና ቁጥሩ እንደዛው ከቀጠለ እንቺው ትወስኛለሽ። ስኳሩን ጥዋት፡ ምግብ ከበላሽ 2 ሰዓት ቦሃላ እና ልትተኚ ስትይ ለኪው። አይዞሽ በርቺ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema775711 күн бұрын

    ❤Dr ❤ተባረኪ ❤የሰጠሽን ትምህርትበጣም❤ቆንጆነው❤እናመሰግኔለን ❤❤❤❤❤❤

  • @hanalegese137
    @hanalegese13711 күн бұрын

    Enmsgenln ❤

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn20811 күн бұрын

    Dr. Hana betam betam enamesegenalen tebareki fetari tenashen yestesh kanchi bezu temhrtochin agegntenal❤❤❤❤

  • @abbay5067
    @abbay506711 күн бұрын

    How about almond milk? Thanks so much 🙏🙏🙏

  • @neimawolle6112
    @neimawolle611212 күн бұрын

    Thank you very much for answering our questions in a way that we can understanding❤

  • @MamudHusen-yu8wq
    @MamudHusen-yu8wq12 күн бұрын

    ተባረክ

  • @Fetatube-341
    @Fetatube-34112 күн бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon646012 күн бұрын

    ዶ/ረ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ