Aisha & Yasin Tube

Aisha & Yasin Tube

የቻናላችን ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልን እንኮን የቻናላችን ቤተሰብ ሆናችሁ በጣም እንወዳችሃለን እናከብራቹሃለን ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ቤተሰብ ስለሁናችሁ እናመሰግናለን በዚህ ቻናላችን የተለያየ ጠቃሚ አስተማሪ የሆነ ሀሳቦችን ታገኛላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብን አንድትመሰርቱ ምክኒያት ለመሆን እንጥራለን ኢንሻ አላህ

Dear Ethiopians, how are you all over the world? First of all, please be a follower of my channel. I thank you from the bottom of my heart. For those of you who are new, I am greeting you. The work you do on Zeleh Channel is fun and funny, and it is our serious learning center. I respectfully request that you subscribe and encourage me.

Пікірлер

  • @mimiHaliu
    @mimiHaliu5 күн бұрын

    በርችልኝ የኔ ውድ❤

  • @fentAsh
    @fentAsh5 күн бұрын

    እንኳን ስላም መጣሺ እህቴ በርችልኝ

  • @ኡምዩስራ
    @ኡምዩስራ6 күн бұрын

    ማሻአላህ

  • @ሀያትየአምባሰሏ-ቀ4ደ
    @ሀያትየአምባሰሏ-ቀ4ደ6 күн бұрын

    ቤተሰብ ሁኛለሁ 2:22 2:24 ❤❤❤

  • @ሀያትየአምባሰሏ-ቀ4ደ
    @ሀያትየአምባሰሏ-ቀ4ደ6 күн бұрын

    ቤተሰብ ሁኛለሁ ❤❤❤

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub98006 күн бұрын

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም ይቀዲማልና ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ሠላም ካለ ሁሉም ነገር አለና ስታገኝም ስታጠም ስትደስትም ስትዝንም በል አላሀምዱሊላህ አላሀምዱሊላህ ሚዛነ ትሞላለችጂ አትጎልምና

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh8 күн бұрын

    Assalamunaleyküm masallah very beautiful cehanel 🎉🎉🎉

  • @MadinaTube-lo4jo
    @MadinaTube-lo4jo9 күн бұрын

    አሰላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ባለሙያ🌷🌷🌷🌷🌷

  • @mirnatube6075
    @mirnatube60759 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጁኡን ያሳዝናል አይሻየ😂😂

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh15 күн бұрын

    Assalamunaleyküm masallah very beautiful cehanel 🎉🎉🎉hello from turkey 🎉🎉🎉

  • @AlemRoyal
    @AlemRoyal15 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ በርችልኝ ማሬ

  • @Yusra-MD
    @Yusra-MD20 күн бұрын

    ጎበዝ በርቺ ❤❤❤❤

  • @MgbeyMgbey
    @MgbeyMgbey20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y20 күн бұрын

    አሰላሙኩሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ብያለሁ እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው ትክክል በርች አሪፍ ነው ጎበዝ 😍 😍😍

  • @fatumafatuma-vw8zr
    @fatumafatuma-vw8zr21 күн бұрын

    አህለን አሾዬ አሠላም አለይኩምምም

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m21 күн бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ይቅር ስንባባል ነገሮቺ ይሳኩልናል በይቅርታ የማይታለፍ የለም

  • @mirnatube6075
    @mirnatube607522 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ለውለታ ለብድር የሚሰራ ስራ አጅር ያሳጣል በቅንነት በተሞላ ልብ እናስብ

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y22 күн бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አለን ብያለሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ቡናው በጣም ደስ ይላል አሪፍ ነው የአገራችን ቡና አላህ ሰላም ያደርግልን ሀገራችንን አንድነት ያምጣልን ❤❤❤

  • @shemistube
    @shemistube22 күн бұрын

    ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን🌹🌸🌹🌸🌹🌼🌹🥀🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀ምርጥ ባለሙያ ዋውውውውው

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE23 күн бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህሌን አሲየ ማሻአላህ የኔባለሙያ በርች

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y23 күн бұрын

    ማሽአላህ ብያለሁ 🥀🥰🥰🥰🥰👍🥀

  • @user-lb8dv6ii3e
    @user-lb8dv6ii3e23 күн бұрын

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው ክብዳ

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube711523 күн бұрын

    አሰላሙ አለይከም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ያብዛልን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን በስደትም ያለነው አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የማታ እጀራ ይስጠን

  • @user-lg3dy7yr4c
    @user-lg3dy7yr4c24 күн бұрын

    አሰላምአለኩምወራህመቱላሂወበርካትሁሰላምፍቅርአድነትመተሳስብለውዱአገሬልጨልምስልይመሻልልመሽስልይጨልማልስለዝህከጅቀትጀርባደስታአለእህቴዋናውትግስትነው

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr24 күн бұрын

    አሰላምአልኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን አኡሻየእንኮን ደህና መጣሺእንደትነሺልኝ በርችልኝ ማማየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-oz8pl8rc9i
    @user-oz8pl8rc9i24 күн бұрын

    አስላም አልኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን አኢሻየእንኮን ደህናመጣሺእንደትነሺልኝ አሪፍቆይታነበረን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tr6fk7mo8i
    @user-tr6fk7mo8i24 күн бұрын

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሻየአህለን በሂወት ውሥጥ እንገለባበጣለን ጨለማብረሀን ዝቅታ ከፍታ አለ ያጠነክረናል🎉🎉🎉🎉

  • @-RehimaTube
    @-RehimaTube24 күн бұрын

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሻየአኳን ደህናመጣሽ ሁልግዜ. ጨለማን ካላለፍን ብረሀን በጭራሽ ማየት አይቻልም🎉🎉🎉🎉

  • @nejatyewereeluwa552
    @nejatyewereeluwa55224 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዉደ ልክነሽ ጨለማ የሰዉልጅ የማጋጥማቸዉ ፈተና መገረጫነዉ አዳድ በጣም ከባድ ዉስብስብ ያለ ልክ እጨለማ ድፍፍን ያለ መከራ ዉጣ ዉረድ ላጋጥም ይችላል ያንን ግን በጀግንነትና በቆራጥነት በብለሀት ካለፍሽ ልክ እደጦት ፀሀይ ፍትዉ ያለ ብረሀን ታገኛለሽ ያማረ የሰመረ ደስታ።

  • @user-un7th6pp9t
    @user-un7th6pp9t24 күн бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላምነውውዶችየ ትክክልብለሻል ብራሀን በጨለማ ተጋርዶነው የሚመጣው ጨለማም።ብራህምንን ተገድፊነው ዱና እንደዚህናት

  • @user-of6wb2dl1s
    @user-of6wb2dl1s24 күн бұрын

    ብልአፊያወዴ❤❤❤❤

  • @hayat2583
    @hayat258324 күн бұрын

    ስላም ስላም ስላም እዴት አንብብ ደህና መጣሻ እህት በርቱ🎉🎉🎉

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y24 күн бұрын

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-po3rj8ny3h
    @user-po3rj8ny3h24 күн бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካቱ የኔዉድ በረን ነማገኘት ብዙ የጨለማ ቦታዎችን ማሣለፍ ይኖሮብና ኢሻአለህ ኑሮአችን ሁልግዜም እደብረሀን ይፍካልን ያረብ ሀገራችንንን ሠላም ያርግል

  • @DiSA471
    @DiSA47124 күн бұрын

    አሠላሙ አለይኩመወራህመቱሂ ወበረካትሁ አህለን አኢሻየ ውዴ እንኳን ሠላም መጣሽ ማሸአላህ ማሸአላህ ጥሩ ጥብስ አሠራር ነበር የኔ ባለሙያ በርቺልኝ ጥሩ ቆይታ ነበር ባለሽበት አሏህ ይጠብቅሽ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🎉🎉

  • @FawazAlshry
    @FawazAlshry25 күн бұрын

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴ ማሻአላህተባረክአላህ በርችልኝ እህቴ እነሩታ የምወዳት🎉🎉🎉❤❤

  • @Fetah90
    @Fetah9025 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አይሻየ አኳን ደህና መጣሽ እውነት ብለሻል ትልቁን ጨለማ ለማለፍ ዋናው ትግስት ነው የነበረን ቆይታ በጣም ደስ ይል ነበር በርች ውደ

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn25 күн бұрын

    የኔ ውድ እንዴት ነሽ ትልቁን ብርሀን ለማየት በቡዙ ውጣውረድ ፈተና መውደቅ መነሳት የበዛበት ጎዞ ይጠብቀናል ያንን በድል ከተወጣን የሚጠብቀን መልካም ነው እናመሰግናለን በርች የኜዋ

  • @DejeneMedia152
    @DejeneMedia15225 күн бұрын

    ውድ እህታችን አይሻ ልክ ነሽ ትንሿን መልካም ነገር ለማግኘት ትልቁን ፈተና ማለፍ ግድ ይላል ምክንያቱም ዳገት ሳይወጣ መዳን ማግኘት እንደማይቻል ማለት ነው ።

  • @tube-gq1wd
    @tube-gq1wd25 күн бұрын

    አሠላም ዋለይኩም ወራሕመቱላሒ ወቨረካቱ በትክክል በጥቅሉ ትንሽ መከራን ያየ ከዛበላይ ምን ሊገጥመኝ ይላል ትንሹ መከራ አልሐምዱሊላሕ ብለን ከተቀበልነው ለትልቁ ደጋፍ ይሖነናል ማሻአላሕ በጣም ጥሩይታ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @tube-jy9lw
    @tube-jy9lw25 күн бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልልኝ ውደ እኳን ደህና መጣሽ ቆይታችን ደስ ይል ነበር በትክክክል በመታገስ ብራን ላይ መድረሳችን እማይቀር ነው

  • @RamiTube-ox6xn
    @RamiTube-ox6xn25 күн бұрын

    አስላሙአለይኩም ወረህመቱለህ ወረካቱ አለን ወዴ ኡነተነው የሰው ለጂ እኮ ሁሌም ይፈተናል እጨለማወስጥ ይገባል ነገር ገን ጨለማን ለመወጣት የነገን ብርሀን ለማየት ሶብር ገድነው ሶብር ከለለ ወለሂ ከባድነው አላህ ለሁላቸንም ሶብርን ይሰጠን የነገር ብርሀን ለማየት

  • @user-gm7ij6ud7b
    @user-gm7ij6ud7b25 күн бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በያላችሁበት የእግዚ አብሔር ቼርነት አይለያችሁ እውነትነው ብረሃን የሚደምቀው ጨለማው ሲመጣ ነው ጨለማውን አሸንፎ ሲወጣ ብረሃን በጣም ይደምቃል

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid25 күн бұрын

    አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሣህለን ወመህራባ እህታችን እንኳን ደህና መጣሻ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበርንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-md7sy4wx7e
    @user-md7sy4wx7e25 күн бұрын

    አህለን ወሳህለን እህት አይሻ እንካን ደህናመጣሽ የሰው ልጅ በህይውቱ ትንሽም ትልቅ ችግር ይገጥመውባል ከትልቅ ጀለማ ቡሀላ ትንሽ ብርሀን ማግኘት ደግሞ ትልቅ እድል ነው ለትልቅብርሀንም ተስፋነው ይመችሽ መልካም ጊዜ🎉❤🎉

  • @Feathay108
    @Feathay10825 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰህለን እኳን ደህና መጣሽ ውደ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ እውነት ብለሻል ውደ ለሁሉም ነገር ዋናው ትግስት ነው አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውደ

  • @user-nu2uu4mk9t
    @user-nu2uu4mk9t25 күн бұрын

    ከጨለማ በሀላ ብረሀን ሰላለ ትልቁን ጨለማ በትግስት ቀጥንካሬ ማለፍ ይኖርብናል ምክንያቱም መጨረሻው ብረሀን ደሰታ ሰለሚሆንልን

  • @ahlam0301
    @ahlam030125 күн бұрын

    በትክክል እኛ የምኝፈልገው ቦታ ላይ ለመድረስ በጣም ፈታኝ ነገር ሊመጣብን ይችላል መቋቋም እስከሚያቅተን ድረስ ነገር ግን ያንን አሰቸጋሪውን ሰአት ካለፍን እብረሀኑ ላይ የማንደርስበት ምንም አይነት ምክንያት የለም ብቻ ከኛ ሶብረኞች መሆን አለብን

  • @አባይተንታ-ጠ5ቸ
    @አባይተንታ-ጠ5ቸ25 күн бұрын

    ሰላምሸይብዛልኝእህታለሜ፣እንኳንደህናመጣሸ፣ሰላምናፈቅረአንደነትመተሳስብይሰጠንሀገረችንንሰላምያረገልንአረፈቁይታነበረ፣በረችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa144125 күн бұрын

    ሰላም ለዝብት እንኳን ደህና መጡ እውነት ነው እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ