@አልማዝ  ይቱብ

@አልማዝ ይቱብ

Пікірлер

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280Күн бұрын

    Selam lezh bet selamn yamtaln agerachunene tenkri

  • @user-gd4cw5wh5v
    @user-gd4cw5wh5v3 күн бұрын

    ❤hi

  • @ayugebre4253
    @ayugebre42534 күн бұрын

    አንተ እና የአንተ ዓይነነት እኩይ ተግባር ህዝቡን የምታሰቃየው።

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube52805 күн бұрын

    Selam lezh bet ekan selam metshi tenkri selamn yamtaln

  • @AbebawGebeyehu-u3d
    @AbebawGebeyehu-u3d6 күн бұрын

    አቢይ ኳስተጫወተ ሀገሮን እየተጫወተባት ነው

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile17176 күн бұрын

    ድምፁተዘግቶአል ሀብተወልድ ምስልብቻነው

  • @Welela-rs4vl
    @Welela-rs4vl8 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😖

  • @alemgena989
    @alemgena9899 күн бұрын

    ዛሬ የጋበዝካቸው ሰዎች አልተመቹኝም የብልጽግና ካድሬዎች ሳይሆኑ አይቀሩም ።

  • @AmauelFeqremaryam
    @AmauelFeqremaryam9 күн бұрын

    😅😂😂

  • @JonNati
    @JonNati9 күн бұрын

    መአዛ ግደይ የሴት ጀግና ናት ለሴቶ መበት የቆመች ለፖለቲካ ሳይሆን ለአውነት የቆመች ናት አነደአናነተ ለውሸት አይደለም የቆመችወ ።

  • @JonNati
    @JonNati9 күн бұрын

    ምነድነው የምታወራው?በማየካደራ የተጨፈጨፉት በአማራ ምለሻ መስሎኘ ?አጅና አግራቸው አየታሰረ በተከዜ ወነዝ የተጣሉት በአማራ ምልሻ መሰሎኝ ?አበበ በለው ወሸታም ሰለነሆነክ ካንተ መልካም ነገር ኣይወጣም በጣም ወሸታም ነህ

  • @user-dq3dt3pd8g
    @user-dq3dt3pd8g10 күн бұрын

    ቀዳዳ አንተ ምን አለብህ በውጭ ሃገር ተቀምጠህ በሀሰት ፕሮፖጋንዳ ወጣቱን አስጨርሰው በቀዳዳ

  • @KassahunHailu-lv5ff
    @KassahunHailu-lv5ff10 күн бұрын

    ፋኖ የሚታገለው ለአማራ ሉዓላዊነት ይበል እኝጂ አደረጃጀቱና ወደ አንድ ለመምጣት ያለው ውዝግብ የየጎጡ የአመራሩ አለመተማመ እበለጣለሁ የሚለው ሰጋት በግልጽ የሚያሳየው በህዝብ ላይ እየደረሰ ስላለው ጉዳት ጭንቀት ከመጨነቅ ይልቅ ዝና ክብር መሻት ስለሆነ አንድነት ከህልምነት አያልፍም

  • @KassahunHailu-lv5ff
    @KassahunHailu-lv5ff10 күн бұрын

    ሁላችሁ ጋዜጠኞች አክቲቪስቶች የሚዲያ ባለቤቶች ስለሀገራችን መቻቻል ልዩነትን አስቀምጠን አንድ በሚያደርገን አንድ ሆነን እንታገል ወይም ታገሉ እያላችሁ ለመቀስቀን ትሞክራላች። ግን ትላንት በኢሳት አንድ የነበራች ተከፋፍላች ሶስት አራት እየሆናችሁ ስለመቻቻል በልዩነት አንድነት ለማለት ሞራልእንዴትስ ኖራችሁ? በሀገራችን በተለያየ ሰምና አደረጃጀት የሚንቀሳቀሱ ተቋማት ያሉ ቢኖሩም እንደሚታየው ሁሉም ለዝና ለስም ለስልጣን እንጂ ለሀገር ለህዝብ ለፍትህ ለእኩልነት ብለው የሚታገሉ ሀይላት የሉም አይኖሩምም። ለኢትዮጵያ ህዝብ ያለው ምርጫው የቱ የተሻለ ገዢ ሊሆን ይችላል የሚለው ምርጫ ካልሆነ በስተቀር ከየትኛው ታጋይ አክቲቪስት ፖለቲከኛ ጋዜጠኛ ፓርቲ ወዘተ አንድነት አይጠበቅም። ተስፋ የሚደረግበት ኢትዮጵያ በስተመጨረሻ እጇን ወደ ፈጣሪ ትዘረጋለች የሚለው ምልጃ መልካም ምላሽ ካልጠበቅን በስተስተቀር ከማንም ምንም የሚጠበቅ መልካም ከዝማሚያ እንደሌለ ለአንድ ኢትዮጵያ ሺ ቡድን አልቃሽና አስለቃሽ የፈላው

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma342713 күн бұрын

    በርቱ አማራየ አሁን ነው ወቅቱ አብይ የአማራን መሬት ሊወስድ ነው የአማራ ቅርፆችንም በድብቅ እየሸጠ ነው ባለፈው ኮሪያ ሄዶ ብዙ ቦታ ላይ ፈርሟል ከኮሪያም መልስ በአማራ ሀውልቶችና ቅርፅች ከኮሪያዎች ጋር ሂዶ አሳይቷቸዋል አማራ ንቃ ሳትበላ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube92515 күн бұрын

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @user-vh4lb9xi1v
    @user-vh4lb9xi1v16 күн бұрын

    🎉❤

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie226023 күн бұрын

    ተቋማዊነትን ወይም በአንድ አካል መወከልን፣ ለድርድር በቅድመ ሁኔታነት ያስቀመጠው፣ ፈላስፋ ማን እንደነበረ፣ በአጭሩ የሚነግረኝን ባገኝ፡፡ የፋኖን ጉዳይ በተመለከተ አራቱም የፋኖ ቡድኖች፣ ለድርድር ለመቅረብ በወሰኑበት ጊዜ ሁሉ፣ ከየቡድኑ አንድ አንድ ወይም ሁለት ሁለት ተወካይ በመሠየም፣ ድርድራቸውን በግለሰብ ሳይሆን በቡድን ሊያካሄዱት እንደሚችሉ እምነት አለኝ፡፡ የፋኖዎች መደራጀት ግን፣ ከፋኖነት መሠረታዊ እሳቤ (ወገኑ ላይ ጉዳት ሲደርስ፣ ሆ! ብሎ በመውጣት፣ ታግሎ ነፃ የሚያወጣ) ጋር የሚጋጭና ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት እንዲኖረው ከማስገደዱም አልፎ፣ ተወካዩን ዒላማ/ሠለባ በማድረግ የፋኖን ትግል ለጥቃት በማጋለጥ፣ ወዳልተፈለገ ውጤት ሊያመራ ይችላል፣ ባይ ብዙ ነው፡፡

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie226023 күн бұрын

    አራቱም የፋኖ ቡድኖች፣ ለድርድር ለመቅረብ በወሰኑበት ጊዜ ሁሉ፣ ከየቡድኑ አንድ አንድ ወይም ሁለት ሁለት ተወካይ በመሠየም፣ ድርድራቸውን በግለሰብ ሳይሆን በቡድን ሊያካሄዱት እንደሚችሉ እምነት አለኝ፡፡ የፋኖዎች መደራጀት ግን፣ ከፋኖነት መሠረታዊ እሳቤ (ወገኑ ላይ ጉዳት ሲደርስ፣ ሆ! ብሎ በመውጣት፣ ታግሎ ነፃ የሚያወጣ) ጋር የሚጋጭና ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት እንዲኖረው ከማስፈደዱም አልፎ፣ ተወካዩን ዒላማ/ሠለባ በማድረግ የፋኖን ትግል ለጥቃት በማጋለጥ፣ ወዳልተፈለገ ውጤት ሊያመራ ይችላል፣ ባይ ብዙ ነውና፡፡

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie226023 күн бұрын

    በግለሰብ ስም የባንክ አካውንት መጠንን በተመለከተ መረጃው እየወጣ ነው፡፡ ይህንን ለማት ያስቻለኝ፣ በባለአካንቱ ስልክ እየተደወለ፣ "ይህን ያህል ብር በዚህ አካውንት አስገባ፣ ካላደረግክ አንተና ቤተሰብህ አደጋ ላይ ናችሁ"፣ "እንዲህ ዓይነት የልማት ሥራ ጀምረናል፣ የብር ድጋፍ እንፈልጋለን" ወዘተ በተደጋጋሚ የሚያጋጥመን ነው፡፡ ከቀጠለ በባንኮቹም ሆነ በአስተዳደሩ ላይ ያለንን እምነት ይሸረሽራል፡፡ ወደባንክ ማስገባቱን ብናቋርጥ፣ በባንኮቹ ላይ ውድቀት/ክስረት አያስከትልም ወይ? አንድ ነገር በሉልን!

  • @user-du2ww5wd4d
    @user-du2ww5wd4d25 күн бұрын

    አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለህ ወበራከቱ አህለን ወሰህለን እህተችን እንኳን በሰለም ማጣሽ ዉድ በሪች በለሽበት አለህ ይጣብቅሽ ሰለም ለሀገረችን

  • @BirhanuGetachew-vm8if
    @BirhanuGetachew-vm8if25 күн бұрын

    selam selam

  • @user-zv2em6ky5c
    @user-zv2em6ky5c28 күн бұрын

    Ayenesam

  • @user-zv2em6ky5c
    @user-zv2em6ky5c28 күн бұрын

    Yemen tegest new lemon hulum syne Sam?

  • @ssuw5688
    @ssuw568828 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @ssuw5688
    @ssuw568828 күн бұрын

    ሰላም ደርየ❤

  • @ABLomi
    @ABLomi28 күн бұрын

    በላይክ ሰብ

  • @ABLomi
    @ABLomi28 күн бұрын

    ሰላም

  • @zeyneb-tv1tq
    @zeyneb-tv1tqАй бұрын

    አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን 🎉🎉በርች❤❤❤ደምሪኚ

  • @user-po3rj8ny3h
    @user-po3rj8ny3hАй бұрын

    ሠላም ሠብ መልስ

  • @user-po3rj8ny3h
    @user-po3rj8ny3hАй бұрын

    እህት ሠላም ሠብ መልሽ

  • @Toyiba76
    @Toyiba76Ай бұрын

    ሰላም ለዚ ቤት

  • @user-yj3yr2el4o
    @user-yj3yr2el4oАй бұрын

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበል ባለሽበት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የጧቷ የጥንቷ አልማዝየ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሰብሸበት አላህ ያድርስሽ ❤

  • @sofiay4194
    @sofiay4194Ай бұрын

    አሰላማሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካተሁ

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-TubeАй бұрын

    ሰለም ውድ

  • @user-wt4nk6ie4e
    @user-wt4nk6ie4eАй бұрын

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አልማዝየ የኔመልካም አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ማማየ

  • @ZEDTube-mt8mm
    @ZEDTube-mt8mmАй бұрын

    ሰላም የነበርኚቆይታሀሪፍነበር በርቺ ሳብአድርጌሻለሁ በቅንነት ዘይሪኝ ❤❤❤

  • @user-du2ww5wd4d
    @user-du2ww5wd4dАй бұрын

    አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለህ ዋበረካቱ አህለን እንኳን ሰለም ማጣሺ ዉድ በርች❤️❤️❤️❤️ ሰለም ለሀጋረችን ይሁን እንሸአለሀ

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6fАй бұрын

    Yesbrachu Sebere Yemn Sebre Zena New

  • @hikmasaif8351
    @hikmasaif8351Ай бұрын

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ በርች ውደ

  • @user-du2ww5wd4d
    @user-du2ww5wd4dАй бұрын

    አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለህ ዋበረካቱ አህለን እንኳን ሰለም ማጣሺ ዉድ በርች❤️❤️❤️❤️

  • @zahrasaeed-nq9uk
    @zahrasaeed-nq9ukАй бұрын

  • @WeedeZeeueke
    @WeedeZeeuekeАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AnuarMohamed-io12ky
    @AnuarMohamed-io12kyАй бұрын

    እሽ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-TubeАй бұрын

    ሰለም አልምየ❤🎉🎉🎉

  • @mesi21tube
    @mesi21tubeАй бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እና የተከበራቹህ ጓድኛቸ🥰 ኢትዮጵያዊ &ኤርትራዊ ሰላማቹህ ይብዛ በያላቹህበተ የአለም ዳርቻ ዋናው ጤና ነው እና ጤናቹህን ይስጣቹህ ሰላማቹህ እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ይሁን ሁላቹህ እራሳቹህን ጠብቁ !!! ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት ያድለን በእውነት አሜን🤲#🤲#🤲👌👌

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-TubeАй бұрын

    ሰለም አልምየ🎉🎉🎉

  • @HayaatWblal
    @HayaatWblalАй бұрын

    አስለም አለይኩሙ ዉረመቱለህ ዉበረከቱ ዉድ የሀጋሬ ልጅች ስለመች ይብዘልኝ

  • @user-hm5kz2yr1x
    @user-hm5kz2yr1xАй бұрын

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ብቅበይማር

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-TubeАй бұрын

    ሰለም እንዴት ናሽልኝ❤🎉