Sheikh Mohammed Hamiddin official  ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን

Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን

ይህ Sheikh Mohammed Hamidin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን የአማርኛ ቋንቋ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡ ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን በአማርኛ ቋንቋ ስለኢስላምና ሙስሊሞች፣ የዳዕዋና የተለያዩ መድረክ ንግግሮቹን፣ሀሳቦቹን፣ልምድና ተሞክሮዎቹን፣ አስተማሪና ጠቃሚ ሌሎች መረጃዎችን ለተከታዮቻቸው ለሰፊው ማህበረሰብ የሚያጋሩበት ነው፡፡

Пікірлер

  • @KadirShmsdin-we4bf
    @KadirShmsdin-we4bf4 сағат бұрын

    መሸ አለህ🎉🎉🎉

  • @user-tp8hp2ov6t
    @user-tp8hp2ov6t14 сағат бұрын

    ጀዛካላህ ኸይረን አላህ እረጂም እዲሜ ከጤናጋረ ይስጥልን ያረብ

  • @rukiya6481
    @rukiya648115 сағат бұрын

    እባካችሁ ለፍች አቸኩሉ

  • @ليليمحمد-ل6ر
    @ليليمحمد-ل6ر16 сағат бұрын

    جزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم شيخنا

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed874416 сағат бұрын

    እንደው ለአሏህ ምስጋና ይገባው ፍቺን በወንድ ልጅ ስላደረገው በኛ ቢሆን ለምሳ ለምን አልመጣህም ብለን የምንፈታው ይመስለኛል 😂

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed874416 сағат бұрын

    👍

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d16 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @UmerKassa-s9i
    @UmerKassa-s9i17 сағат бұрын

    አላህ እድሜሁንና ደህንነትሁን አላህአብዝቶይስጥልን

  • @MarefaAhmed
    @MarefaAhmed17 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v17 сағат бұрын

    Masha Allah Tabarakallah ❤❤❤❤❤

  • @UmerKassa-s9i
    @UmerKassa-s9i17 сағат бұрын

    አላህ ሰላማችሁን ያብዛልን የመሬት ኮከቦች

  • @user-nu7eq7ml9m
    @user-nu7eq7ml9mКүн бұрын

    ሸይኾቻችን ረጅም እድሚና ጢና አሏህ አብዝቶ ይስጣችሁ ያረብ ወድ የአፍሪካ ቲቢ ተከታታዮች ሰላም ብያለሁ ላክ

  • @sonymax9699
    @sonymax9699Күн бұрын

    ባረክአላሁ ፊኩም መሻይክና ጀዛኩሙሊሁ ከይር

  • @yasina63
    @yasina63Күн бұрын

    ኡስታዝዬ የናንተን ተአሊም ሰሰማ ልቤ ደስ ይለዋል፤ በዷዓ አትርሱኝ ነግ ኢንሻኣላህ ኸሚስ ነው እንጹም ጀዛኸላህ፡፡

  • @UmerKassa-s9i
    @UmerKassa-s9iКүн бұрын

    طول الله عمرك

  • @fkchftjdntgc4373
    @fkchftjdntgc4373Күн бұрын

    ❤🎉

  • @HikmaAbrdrMuhdmed
    @HikmaAbrdrMuhdmedКүн бұрын

    አላህ ይጠብቅሁ

  • @hafizanasir2280
    @hafizanasir22802 күн бұрын

    Allah erjem edme ke tena gare yestachu demo webetachu erasu yelyal ye meder kewakebtoch

  • @fyy7841
    @fyy78412 күн бұрын

    ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃቹህ ጀዛኩም አላህ ኳይር

  • @HikmaAbrdrMuhdmed
    @HikmaAbrdrMuhdmed2 күн бұрын

    አላህኢሚንይስጠን ያረብ😭😭😭

  • @bahrayoutube1463
    @bahrayoutube14632 күн бұрын

    اهلين وسحلان 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mehbubatadesse6056
    @mehbubatadesse60562 күн бұрын

    جزاكم الله خير الجزاء seat ychemer betam achir new

  • @seadaymam1248
    @seadaymam12482 күн бұрын

    ማሻ አላህ አላህ አፍያን ከእድሜ ጋር ይስጣችሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር

  • @ZamuKaile-p6n
    @ZamuKaile-p6n2 күн бұрын

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry2 күн бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሀያታችሁን እረጅም ያርግል❤❤❤❤❤ያኡመት ሙሀመድ ወይት ነዉ ያላችሁት

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ2 күн бұрын

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሼሆቻችን

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian44732 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱወበካቱሂ እደሜጠናየሰጣቹሁ ያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaAssen-zm3hz
    @FatumaAssen-zm3hz2 күн бұрын

    ሱበሀን አላህ

  • @user-cn1fe9us4y
    @user-cn1fe9us4y2 күн бұрын

    አላህ ሀያት አፊያ ይስጣቹህ❤❤❤

  • @woyay2095
    @woyay20952 күн бұрын

    ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-ci4wy9ov7v
    @user-ci4wy9ov7v2 күн бұрын

    ላአኢላሀኢለላህ ምን ያህል. እደምታስተሳስረን. ዉደታየ. ከልቤ ነዉ. ለሙስሊሞች.

  • @user-og8ue7xx3n
    @user-og8ue7xx3n2 күн бұрын

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቃችሁ ሸኾቻችን

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o2 күн бұрын

    ዋአለይኩምሰላም ውርህመቱሏሂ ውበረካቱሁ አህለን የእኝ ከዋክብቶች እርሱም እዲሚ ከአፊጋር ያረብ❤❤❤❤❤❤💐💐🌺🌺🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳

  • @zahrazahra9195
    @zahrazahra91952 күн бұрын

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀዛኩምሏህ

  • @seadiseadi8596
    @seadiseadi85962 күн бұрын

    Allhe yetbkachu balchubeti yarib🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qv8ev5ol9r
    @user-qv8ev5ol9r2 күн бұрын

    Allahb. Ytbkacchhu

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi2 күн бұрын

    እንዲህ በዱኒያ እንደተሰባሰባችሁ ለኸይር በጀነተልፈርዶስ ይሰብስባችሁ ያረብ አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አላ ነብይና መሀመድ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi2 күн бұрын

    ጭካኔያቸው/ድፍረታቸው መጥፈያቸው የደረሰ ይመስላል

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi2 күн бұрын

    አላህ ያጥፋቸው የጭካኔ ጥግ አሳይተውናል ወንድሞቻችንን ገደሉብን ሀስቡነአላህ!

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi2 күн бұрын

    አላህ ይጠብቀን ከሸራቸው

  • @Bedria-xr9gc
    @Bedria-xr9gc2 күн бұрын

    አላህ ይጠብቃቹ የሙስሊሙ ኡማ አይኖች

  • @AyshaZeynu
    @AyshaZeynu2 күн бұрын

    ባረከላሁ ፊኩም

  • @GuGu-k9s
    @GuGu-k9s2 күн бұрын

  • @GuGu-k9s
    @GuGu-k9s2 күн бұрын

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi2 күн бұрын

    አላህ ይውደዳችሁ አሊሞቻችን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi2 күн бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi2 күн бұрын

    አላህ ያዋርዳቸው