Hana Werku

Hana Werku

Welcome to Hana werku channel on this channel you. Will flnd funny video Educational tip and Seriously programs Subscribe me Thank you

💚💛❤💪

💚💛❤💪

ግዞ💚💛❤

ግዞ💚💛❤

💚💛❤

💚💛❤

28 September 2023

28 September 2023

Пікірлер

  • @kebe7097
    @kebe709734 минут бұрын

    ሚሊሻ እሚባል ባንዳ 🤸 የታባክ እንደምትኖር እሥብ እማራ እንደሆነ የጊዜ ጉዳይ ኢንጂ በ ጀግኖች ልጆቹ ነፃ ይወጣል ቆይ እኮ 💥💥🔥

  • @emukal
    @emukal47 минут бұрын

    የኔ አባት እውነት ይሄ ክፉ ዘመን አልፎ ምስኪን ወገኖኔ በሰላም ወተው ይገባ ይሆን እባክህ ፈጣሪ ታረቀን😢

  • @ZUZUHAYIK
    @ZUZUHAYIK17 сағат бұрын

    ሰላም🎉🎉🎉 ሰላም🎉🎉 ለዚህቤት🎉🎉 ማሻአላህ🎉🎉 ጡሩቆይታነበር🎉🎉 ሰላም ፍቅር🎉🎉 ለሀገራችን🎉🎉ያብዛልን🎉🎉

  • @user-gc2fo3kn2d
    @user-gc2fo3kn2d19 сағат бұрын

    👌👌👌👌💚💛❤️✅️❤❤❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia273123 сағат бұрын

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሀንዬ የኔ ጎበዝ በርቺ በርቺ ❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuuКүн бұрын

    ሠላም ሠላም ብያለሁ ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132Күн бұрын

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ወይ የኔ አባት ሢያሣዝኑ ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልን ድል ለጀግኖች አብይ ግን የሥራክ ይሥጥ😢

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555Күн бұрын

    ሰላምሰሔምሸየይቦዛልየኔመልካምአንኳንበሰላምመጣሸል አግራችንሰላምሰላምሸይብዛሕ አንመልካምበረችል አግራችንሰላምሸይብዛል በጣምአራፍቆይታ የኔመልካምበረችል በጣምአራፍቆይታነበነበረኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fatuma6
    @fatuma6Күн бұрын

    ሰላም ለሀገራችን🎉🎉🎉

  • @derbiealemu5272
    @derbiealemu52722 күн бұрын

    Yime

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur2 күн бұрын

    ሠላምሠላም ሀኒቾ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @eritre123
    @eritre1233 күн бұрын

    🇪🇷🇪🇷👍👍👍ኣይዞሽ

  • @hayatuu
    @hayatuu3 күн бұрын

    እድል ለፋኖ 💚💛❤️💪🙏💪💪💪💪

  • @user-nt8kw2hg9e
    @user-nt8kw2hg9e3 күн бұрын

    ሰላም እንካን ደህናመጣሽ ሙቀት አታሽ😢

  • @zeritutube
    @zeritutube3 күн бұрын

    ወይ አምላኪ አተ በቃችሁ በለን😢

  • @fatimatube1902
    @fatimatube19023 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 😢😢😢

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku87344 күн бұрын

    አብይ አህመድም ሆኑ ሁሉም የኦሮሞ ፖለቲከኞች የሚሰሩትን ያቃሉ። አብይ አህመድ ለህዝቡ ጀግና ነው። አማራ ከኦሮሞ ከውያኔ ከሻብያ በፍጥነት ተማሩ???

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku87344 күн бұрын

    የአማራ ውታፍ ነቃይ፣ የጉበት ሰባት ፣ የውያኔ፣ የኦሮሞ ብልጽግና የአማራን ትግል ለመጠምዘዝ እየተራራጡ ነው።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku87344 күн бұрын

    አንድ ድርጅት መስርቱ? ከውጭ ሃይሎች ጋር እንስራ? ጠላቶቻችን ሌትና ቀን የሚሰሩ ናቸው። አማራ ተኝታል። እውነቱን ማውቅ አይፈልግም ።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku87344 күн бұрын

    የአማራ ሰዌች ለምንድነው አስበው የማይናገሩት? ተቃም የአማራ አንድነት ነው። ኢትዮጵያ እያላቹህ አማራን ጠላት አታብዙበት? አማራ ጠላቱ ብዙ የሆነው ኢትዮጵያ በማለቱ ነው። ደካማ ጎናቻህን እውቁ? ብስሜትና ከዕውቀት ውጭ የሆነ ማንም እየመጣ አያውራ??? ድል ለአማራ።

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen61435 күн бұрын

    selam.edatnashi.wida.ulam.selameshi.yebiza.wida.lik❤

  • @fentaye6957
    @fentaye69575 күн бұрын

    አና ሰላምሽ ይብዛልኛ እህቴ ድል ለተገፈዉ አማራ በቸልኛ እሽ❤💛💚

  • @emabettadele
    @emabettadele6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emabettadele
    @emabettadele6 күн бұрын

    እሽ ደናደሩ አይዛን በርቱ 🙏🙏🙏

  • @emabettadele
    @emabettadele6 күн бұрын

    እኔግን እምናገረው ቢኖር ጠላታችን አዴ እናቃለን ግን አሁለይ እየረበሹን የራሶቻችን ናቸዉ ሰምኑን በጎጥና እከሌ ይመራል እከሌ አይመራም እሚል አጀንጃ አድርገዉ ነው ያሉት 😭😭

  • @emabettadele
    @emabettadele6 күн бұрын

    💔💔💔💔😢

  • @emabettadele
    @emabettadele6 күн бұрын

    ሰላም እንዴት አመሻችሁ ❤💪💪💚💛❤

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t6 күн бұрын

    ሰላም 🎉🎉woooow🎉

  • @Dere402
    @Dere4026 күн бұрын

    የሩዝ ምግብ አይመቸኝም ግን ይሁን☺️☺️☺️🌹☺️🌹😊

  • @hayatuu
    @hayatuu6 күн бұрын

    እድል ለፋኖ 💚💛❤️🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @hanawerku
    @hanawerku6 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm7 күн бұрын

    ድል ላማራ ፋኖ ድል ለህዝባችን. 💪💪💪💪💪

  • @zinutube7583
    @zinutube75837 күн бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ሀንዬ ድል ለፋኖዬ❤

  • @ZUZUHAYIK
    @ZUZUHAYIK7 күн бұрын

    ሰላም 🎉🎉ሰላም🎉🎉 ለዚህቤት ማሻአላህ ጡሩቆይታነበር ሰላም ፍቅር ለሀገራችን🎉🎉🎉🎉

  • @fentaye9663
    @fentaye96637 күн бұрын

    ድል ለተገፈዉ አማራ ያለጥፋቱ ለምገደለዉ 💚💚💚💚❤❤💛💛💛

  • @ababuahmad9846
    @ababuahmad98468 күн бұрын

    ብአዴን የአማራ ህዝብ ጠላት ነው በሚሊዮኖች የአማራን ዘር ያስፈጀው ብአዴን ነው ብአዴኖች አማራዎች አይደሉም ቢሆኑ ኖሮ ዘራቸውን ከጠላት ይጠብቁ ነበር

  • @hayatuu
    @hayatuu8 күн бұрын

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ🎉🎉🎉 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Interactive-channel-808
    @Interactive-channel-8088 күн бұрын

    あなたが共有する情報を見ることができてとても幸運です。それは私が良い経験をするのに役立ちます。あなたが望むだけ多くを得ることを願っています

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_1328 күн бұрын

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልን የንፁሃን ሞት እና እግልት ይብቃ ብቻ ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልን

  • @aklilnews
    @aklilnews8 күн бұрын

    ሀኒዬ ባለሙያ እኮ ነሽ❤#

  • @hayatuu
    @hayatuu9 күн бұрын

    እድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @zeritutube
    @zeritutube9 күн бұрын

    ሀናዬ እሽ ሞያ አስተምሪን ሙሉዉን ልቀቂልን እድሰራ ግን እኔ አላማረልኝም😢ሰርቸነበር

  • @shemistube
    @shemistube9 күн бұрын

    ዋውውውውው ባለሙያ ሀንየ ውደ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm9 күн бұрын

    ድል ላማራ ፋኖ ❤ላማራ ህዝብ ❤ሀገራችንን ሰላም ያድርልን. ይኽንን ጦርነት የማንሰማበትን ቀን ያምጣልን

  • @emamah4239
    @emamah423910 күн бұрын

    ሠላም ሀናንየ እደምነሽ በጣም ሠፊ ነው ሣሎንሽ መልካም ዜና የምሠማበት ቀን ይምጣልን በቃ ይበለን ሠላም ይውረድልን።

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio-10 күн бұрын

    ሩዝ ብቻውን ነው ሀኒዬ😮❤❤❤❤ ሲምር ሙያ👌👌👌

  • @kokobe1961
    @kokobe196110 күн бұрын

    💚💚💚💛💛❤❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube193011 күн бұрын

    አረ ሃንዬ ልምጣ እንጀራ አለ እያምር የተባረከ ይሁን ❤

  • @zinutube7583
    @zinutube758311 күн бұрын

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል ሀንየ እንኳን በደህና መጣሽ ድል ለተገፋው ለተጨቆነው ህዝባችን ይሁን❤❤❤

  • @emamah4239
    @emamah423911 күн бұрын

    መልካሙን ዜና የምሠማቀትቀን ይምጣልን።