በምድር ያለች ሰማይ - Bemidir Yalech Semay

በምድር ያለች ሰማይ - Bemidir Yalech Semay

"በምድር ያለች ሰማይ"
ቤተ ክርስቲያን በምድር ላይ ሆና ሰማያዊውን ሃሳብ የምታራምድ የእግዚአብሔር ማደሪያ ናት፡፡ ሁላችን ከጥቂት ዘመን መከራ በኋላ ወደሰማያዊው መንግስት እንሄዳለን፡፡ ነገር ግን እስከዛች ቀን ድረስ በምድር ላይ ሆነን ሰማያዊውን ምስጢር የምንሳተፍባት፣ በሰማይ ያለ እግዚአብሔርን የምናመልክባትና የምናገለግልባት የሰማያዊዋ ኢየሩሳሌም ምሳሌ ቤተ ክርስቲያን ነች፡፡ ስለዚህ በምድር ያለች ሰማይ ቤተ ክርስቲያን ነች፡፡

Пікірлер

  • @MaMa-xo7ye
    @MaMa-xo7ye3 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g4 ай бұрын

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 👏💒🙏አሜን🙏

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Жыл бұрын

    አሜን ግሮም መዝሙር

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ሁልጊዜም ሳቁልን ውድ አባቶቻችን እንወዳችኃለሁ ኑሩልን አሜን አሜን አሜን።።

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን🙏ሠጭ እጆችንፈጣሪ ይባርካቸው🥰🥰🥰🙏

  • @nardiyib5966
    @nardiyib5966 Жыл бұрын

    Eshi memhr yaregal selam yadrsen....enmetalen...

  • @user-pn5ul4me8g
    @user-pn5ul4me8g Жыл бұрын

    አባታችን አባ ሕሩይ

  • @user-nn7cr3qm9m
    @user-nn7cr3qm9m Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @nardiyib5966
    @nardiyib59662 жыл бұрын

    Zmare melaktn yasemaln 🙏🙏🙏

  • @wensht1459
    @wensht14592 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ይስጥልን

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu31702 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልገሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @ortomezmurtube7181
    @ortomezmurtube71812 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bitiabiye3504
    @bitiabiye35042 жыл бұрын

    ክቡር አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን, በህይወት በጤና ያቆይልን♥

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb2 жыл бұрын

    አርቲስቶች ንቁ ልብሳችሁን ለወደፊት አስተካክሉልን መጠጥ ቤቶችን ቀንሱልን ጠንቅቆ ማዘጋት ባይቻል እንኳ እኛ ካልጠጣን ሻጭዎች ይቀንሳሉ ከቤት ስንስተካከል ሀገራችን ህብረተሰቡ ሰላማዊ ይሆናል ፡ ዘመናዊ የሆኑ ሲመስላቸው በመጣጥና ጭስ የተዝረከረከ ሆነ ና።ትውልዱ ከአሕዛባዊነት ግብር እየባሰ ነው

  • @alemyisfadegu5066
    @alemyisfadegu50662 жыл бұрын

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @mikalasefa5170
    @mikalasefa51702 жыл бұрын

    Zemara melketen yasemak

  • @yaredabebe816
    @yaredabebe8162 жыл бұрын

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @yaredabebe816
    @yaredabebe8162 жыл бұрын

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @yaredabebe816
    @yaredabebe8162 жыл бұрын

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛላችሁ

  • @user-dm7ok6yy8p
    @user-dm7ok6yy8p2 жыл бұрын

    ከተሃድሶ ተመልሷል ወይስ የቆየው መዝሙሩ ነው ስላልገባኝ ነው ይቅርታ

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
    @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏

  • @seble8471
    @seble84712 жыл бұрын

    zimare melakitn yasemalin

  • @eyrusalemeyayu4304
    @eyrusalemeyayu43042 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ፋኒ

  • @tamratmulugeta9851
    @tamratmulugeta98512 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💐💐💐💞💞💞💞💞እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-qd2ij5nq1y
    @user-qd2ij5nq1y2 жыл бұрын

    💒💒💒💒💒💒

  • @user-qd2ij5nq1y
    @user-qd2ij5nq1y2 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu99282 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nardiyib5966
    @nardiyib59662 жыл бұрын

    🙏🙏❤❤❤❤

  • @zenebechbegashaw1146
    @zenebechbegashaw11462 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን! ይህንን የተባረከ ስራ ያከናወናችሁ የፍኖተ ሰላም ቅድስት ስላሴ ሰንበት ትምህርት ቤት እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ያብዛላችሁ፡፡ እኔም እንድነቃ አድርጋችሁኛል፡፡

  • @nardiyib5966
    @nardiyib59662 жыл бұрын

    Amet amet yadrsachu yadrsen...ye fnote selam k.slase senbet tmhrt bet 😍😍😍🙏🙏🙏🙏....memhrachn tsrgawn yabzalh...

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu99282 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu99282 жыл бұрын

    በርታ መምህር ያረጋል አስፋዉ እንኳን አደረሰህ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም ።

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu99282 жыл бұрын

    Kale hiyiwet yasemalin

  • @nardiyib5966
    @nardiyib59662 жыл бұрын

    M.yaregal wdu wendmachn anten sebkete wengel slehok des blognal...slase ahun tru gubae ynorenal ena berta...memenu endibeza tga...tsrgawnm emebete tabzalh...🙏🙏🙏😍😍😍

  • @yaregalasfaw
    @yaregalasfaw2 жыл бұрын

    Amen.

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu99282 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zelalemgetu3436
    @zelalemgetu34362 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @weynshetalemu9125
    @weynshetalemu91252 жыл бұрын

    መምህር ያረጋል አስፋዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናረጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን።

  • @nardiyib5966
    @nardiyib59662 жыл бұрын

    Agaeztealem k.slase abate betu alko mnkorbbet mnaskedsbet endemihon tesfa alegn yante slehonku hulem des ymegnal amlake temesgen.....

  • @nardiyib5966
    @nardiyib59662 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemaln m.yaregal....kebetu ayarkh tsegawn yabzalh enku memhrachn 🙏🙏🙏

  • @milonbd5786
    @milonbd57863 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tametigabe4373
    @tametigabe43733 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ

  • @ettechs2430
    @ettechs24303 жыл бұрын

    " ያእቆብ 1፡15 ምኞት ጸንሳ ሃጢያትን ትወልዳለች፤ ሃጢያትም ካደገች ብኋላ ሞትን ትወልዳለች " "ሰው የሰውን አይቶ ሁሌ መመኘት ሳይሆን የሚያስፈልገውን ነገር ከፈጣሪ መለመን ነው ያለበት" ትልቅ ንግግር ፤ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yonassisay6078
    @yonassisay60783 жыл бұрын

    መምህር ያረጋል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meridtariku7633
    @meridtariku76333 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ማወቅ የምፈልገውን ነው ብትን አርገህ ያስተማርከኝ።

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu99283 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @meridtariku7633
    @meridtariku76333 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shewitbahta4494
    @shewitbahta44943 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር !

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu99283 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዉድ የደብሬ መዘምራን እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ የተቀደሰ ይሁን በረከቱ ይድረሰኝ ።💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @markluck9341
    @markluck93413 жыл бұрын

    Ezabher fesamwen lamayet yabkan entenem ezabher balchubet yetebekachw