CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ

CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ

ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ ደግሞ በአይነታቸው ለየት ያሉ የማጂክ ሾዎች እንዲሁም አዳዲስ ተጨማሪ አዝናኝ ሥራዎችን ይዤ መጥቻለሁ ዘና በሉ

Пікірлер

  • @meseret742
    @meseret7422 сағат бұрын

    መተተኛ እግዛብሔር ይገስጥህ

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta680013 сағат бұрын

    የሳንትሙንም።የስልኩንም አይቸዋለሁ አቴሽን መስረቅ ነው😅😅😅😅😅omg ከእንግዲህ አልሸወድም

  • @chochamagician
    @chochamagician6 сағат бұрын

    Yes👏

  • @selamburuk6406
    @selamburuk640613 сағат бұрын

    የጠፋ ትውልድ ማለት እንደናንተ ነው ተሳስተህ ሰውን አነሳስቶ ይህ ሰይጣናዊና ውሸት መሆኑ መቃልህ? ጌታን ይቅር ይበልህ አሁን ትርፍራፊ ገንዘብ። ላታገኝ ትችላለህ እባክህ ተሳስተህ ሰውን አነሳስቶ ከዚ ምድር ምንም ይዘሃት የምትሄድ ገንዘብ ስለሌለ ንስሀ ገብተህ ሀይማኖት ብትፀና ይሻላል።

  • @SAhmmmd
    @SAhmmmd14 сағат бұрын

    𝚋𝚎𝚝𝚊𝚖𝚎𝚎𝚎 𝚢𝚎𝚖𝚎𝚎 𝚍𝚊𝚋𝚒𝚛𝚒 𝚢𝚎 𝚍𝚊𝚋𝚒𝚕𝚘𝚜𝚒 𝚜𝚒𝚛𝚊𝚊 𝚗𝚎𝚠😢

  • @MakiYmariyam21-ls8ru
    @MakiYmariyam21-ls8ru15 сағат бұрын

    ቲጂዬ እኔን አጃጃለሽ አ🤭😂😂😂

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo15 сағат бұрын

    ንስሐ ግባ መተትነው አተ አስማታም ንስሀ ግባ ትውልዱን አታበሌሽ ለሰይጣን ፈረስ መሆንህን አስብ ንስሀ ግባ ይህ መተትነው ማጅክ ማለት መተትኑው 😢ንስሀ ግባ ተመለስ ንስሀ ግባ ንስሀ ግባ ንስሀ ግባ 😢ለሀጉራችን መኡቱን እዳታመጣባት

  • @EmugasheDora
    @EmugasheDora17 сағат бұрын

    የ ሴጣን ስር እንጂ

  • @Dani_habeshawi_27
    @Dani_habeshawi_2717 сағат бұрын

    “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34

  • @romeewmariyaam947
    @romeewmariyaam94719 сағат бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-yb4kw5pw3k
    @user-yb4kw5pw3k23 сағат бұрын

    😂😂😂ስልኩንኮ አቀብሎታል ለጓደኛው😂

  • @FikaduYohannis
    @FikaduYohannis23 сағат бұрын

    ይህን ነገር ግን ከየት ነዉ ያመጣዉ ምንጩስ ምንድነዉ??

  • @FikaduYohannis
    @FikaduYohannis23 сағат бұрын

    ይህን ነገር ግን ከየት ነዉ ያመጣዉ ምንጩስ ምንድነዉ??

  • @baseadmasu3926
    @baseadmasu3926Күн бұрын

    41k belay subscribe aychalew yiha hulu fetarin kido erasun leseytan yasgeza new malet new!

  • @baseadmasu3926
    @baseadmasu3926Күн бұрын

    min huna new gin kezi ganen gar yetayechiw awardo endemabarer

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874Күн бұрын

    ተመሳሳይ ዕቃ

  • @shaffila
    @shaffilaКүн бұрын

    በርታ ጎበዝ

  • @dagi-jl1zz
    @dagi-jl1zzКүн бұрын

    ይሄ አይን ላይ የሚሰራ ድግምት ነው አውደ ነገስት

  • @user-jh1jt3gv2g
    @user-jh1jt3gv2gКүн бұрын

    ልብሽ ቀጥ ከሚል ምን አለ ይሄጥቆላ እና የሴጣን ሰራ ቢቀርባቹ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynuКүн бұрын

    አሱራ አርግ ብሎ ሲያበቃ መሸሸ ምንይሉታል😅😅😅😅

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynuКүн бұрын

    ቲጂ ሳይሽ የስራሹ ገመና ድራማ ትዝ ይለኛል ወይኔ ድራማው ላይ ጠልችሽ ነበር😅

  • @ZinetYasin-ys6rk
    @ZinetYasin-ys6rkКүн бұрын

    መሰልህን አገኘህ😂😂😂😂

  • @MohammedAhimed-qb4qp
    @MohammedAhimed-qb4qpКүн бұрын

    ጥራቱም ያበደ ነው bro በርታ😊

  • @TensaDesta
    @TensaDestaКүн бұрын

    ወይኔኔኔ በሳቅ ወደኩ ኡፍ ቲጂጂ

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087Күн бұрын

    Mamerihey.tsafheye.Aberey..salzhigudaye.baxam.astmeroley.saxanwey.darghitnwey

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289Күн бұрын

    እውቀት አይደለም የደብተራ ስራ ነው አይግረማችሁ አንድ ሰው ቅባ ቅዱስ ተቀብቱ አጠገቡ አድርግ ቢሉት አይችልም ለምን ይከሽፋል ንስሃ ግባ ሰውን አታታል እውቀት መስሎህ

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087Күн бұрын

    Saxanwey.sare.nawey.salesey.yighsakey.nasey.ghbaye

  • @SeadaM-g7t
    @SeadaM-g7tКүн бұрын

    ይህ ድግምታም የሆና ልጅ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289Күн бұрын

    መንፈስ ነው እውቀት አይደለም

  • @msrak4498
    @msrak4498Күн бұрын

    አይ መተትና አሥማት እንደዚ የሠይጣን መጫወቻ መሆን

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1sКүн бұрын

    የጥልቁ መንፈስ ከባህር ተጎትቶ ነው የተዋረስከው ብሮ

  • @KallidMussa
    @KallidMussaКүн бұрын

    በእናትህ ከቻልክ እኔ ትግራዋይ ነኝ ግን ሁሉኑም ኢትዮጲያዊ አማራ አድርገህ አሳየን,,በሰላም በእኩልነት በአንድነት እንድንኖር😱😱😱

  • @YordanosmulbrhanYordanos
    @YordanosmulbrhanYordanosКүн бұрын

    😂😂😂😂

  • @genettecere8937
    @genettecere8937Күн бұрын

    ክክክክክክ ቲጅ የኔ የዋህ

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970Күн бұрын

    ጎበዝ ልጅ በርታ ማንንም እንዳትሰማ ጥሩ የፈጠራ ስራ ነው የሰው ልጅ ጎዳና ወጥተህ አንድብር ስላልረዳህ እንዴት ገንዘብ አገኘ እንዴት ስሙን ላጥፋ ለሚል ሕዝብ ቦታ አትስጥ ብዙ ተሳዳቢዎች አሉ በርታ።

  • @user-qp1nb7gw6c
    @user-qp1nb7gw6cКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial28522 күн бұрын

    ሿሿ እያደረከን ነው። ከኃላ የንፋስ ድምፅ ይሰማል።

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu92892 күн бұрын

    መንፈስ ነው እሔ በመምህር ተስፋ አበራ ገብታችሁ እዩ እሱ እውቀት መስሎት ነው አይደለም

  • @user-is1sd5os1c
    @user-is1sd5os1c2 күн бұрын

    ብስኩቱ አፉ ውስጥ ነው ያስገባው ማንንም አሽውድ

  • @user-qj2lv5hy6w
    @user-qj2lv5hy6w2 күн бұрын

    እጭ

  • @user-qj2lv5hy6w
    @user-qj2lv5hy6w2 күн бұрын

    አንተ እራስህ ማጅክ ነህ

  • @fatma6932
    @fatma69322 күн бұрын

    አረ የሀ የሰጣን ስራነው እየ ተሸወድሽ ነው ኣስማት እካነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni3052 күн бұрын

    አንተ ጦቀይ

  • @FebanChaltu-ye6bu
    @FebanChaltu-ye6bu2 күн бұрын

    Gobezzzzz lij !! Berta bro.

  • @msrak4498
    @msrak4498Күн бұрын

    ????

  • @user-mikias12
    @user-mikias122 күн бұрын

    ማጂክ እያላቹ ህዝቡን በኣጋንንት ኣትበክሉት

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e2 күн бұрын

    ይሄ ሰይጣን ነው እግዚአብሔር ይገስጥህ

  • @Bizuneshatlaw
    @Bizuneshatlaw2 күн бұрын

    መተት ነዉ አተ መተታም ምናለ ሌላ ስራ ብትሰራ ሰይጣናዊ ትምህርት ከምታስተምር

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila65942 күн бұрын

    ኤጭ ሳንቲሙን በሌላኛው እጁ ይዞ እየታየ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila65942 күн бұрын

    ይህ በሰዎች ዓይን ላይ ምሰራ አስማት ነው

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila65942 күн бұрын

    መተተኛ

  • @Y8hug
    @Y8hug2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @One-zq8eu
    @One-zq8eu2 күн бұрын

    Tg 😂😂 yene wedo ehta