አዲስህይወት ንጋቱ

አዲስህይወት ንጋቱ

Welcome to ADDISHIWOT NIGATU KZread channel. our channel upload video at different idea related to marriage,child care, health care tips, beauty, homemade recommend and educational tutorial. if you subscribe our channel,you get best idea and solution from our channel.

Addishiwot Nigatu youtube channal------ subscribe our channal

kzread.info/dron/BGF823ZOmOLPD_QLesVEDA.html


ይህን ሊንክ በመከተል subscribe, በማደርግ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን አስተማሪና አዝናኝ ቪዲዮችን ይመልከቱ ደውሉን መጫን፣comment and like ማድረግ እንዳይረሱ ደስተኛ ሆነው ቪዲዬን ስለሚመለከቱና ስለሚከታተሉኝ በቅድሚያ አመሰግናለው

For any questions use
my Facebook- Addishiwot nigatu facebook.com/addishiwot.nigatu /
Tiktok- Addishiwot nigatu
search our channel by
#Addishiwot Nigatu
#አዲስህይወት ንጋቱ
#አዲስቀን አዲስህይወት ዩቱብ ቻናል
#Newday NewLife youtube channal
#አዲስቀን አዲስህይወት
#Newday NewLife
telegram account⏬⏬
@Addishiwot_nigatu

Пікірлер

  • @user-up6cb6gg9f
    @user-up6cb6gg9f9 сағат бұрын

    አይሆንም

  • @user-nm2oq3uj7y
    @user-nm2oq3uj7y9 күн бұрын

    አንች የሆንሽ ቡሸቲ ሽሮ የአማራ እንጅ የትግሬ አይደለም አላወቅሸም ገና አንች እራስሽ ተማሪ ዝፍዝፍ ከኔ እዩ ስትይ አታፍሪም ደንቆሮ

  • @user-iq6ox3sf1s
    @user-iq6ox3sf1s16 күн бұрын

    አይታመስም እንዲ

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu15 күн бұрын

    አዎ አይታመስም በደንብ ከደረቀ ማስፈጨት ነው የሚታመሰው ሳይደርቅ ሲቀር ነው ዱቄቱ ሽርክት እንዳይሆን ነው

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s20 күн бұрын

    Wow 👌 👏

  • @new5615
    @new561520 күн бұрын

    congra🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rsАй бұрын

    Yasete moghie ena zerekereke atehughie bayate godeghiene ena balene gadabe alwu gane asetamereyate

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rsАй бұрын

    Batame takami hasabe nawu godagienate alawu gadabe she is going to far yehean yahel kabala gare godagiene mamaene is she from this planet

  • @user-vi2et5yk8f
    @user-vi2et5yk8fАй бұрын

    Bateme deseylale malkame kane

  • @SamrawitFoundationCharitableen
    @SamrawitFoundationCharitableenАй бұрын

    Berchi berchi

  • @hassetmengistu7429
    @hassetmengistu7429Ай бұрын

    ደስ ሲል ተባረኪ

  • @destatefera9101
    @destatefera9101Ай бұрын

    እስኪ ለ 10 ኪሎ ምን ምን ቅም ምን ያህል ይጨመራል

  • @MesretAlemu-uk5oz
    @MesretAlemu-uk5ozАй бұрын

    E+kesh ye awki yemitateb e.ndet magnet yechalal

  • @elsabeautynt
    @elsabeautyntАй бұрын

    Happy Birthday🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21.Ай бұрын

    ትደግልሽ ለወግ ለማረግ ያብቃልሽ ፈጣሪ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatuАй бұрын

    kzread.info/dash/bejne/f4J2j6-YYNS-ZcY.htmlsi=qkDBnRWpuxJQFEfw የአርቲስት ገነት ንጋቱ ያሳዘናት ገራሚ ታሪክ ይመልከቱ

  • @kidestsolomon4981
    @kidestsolomon4981Ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-my5cq5eh6b
    @user-my5cq5eh6bАй бұрын

    እኔ በጎደኛ ተደጋሀጋሜ ተጎደቼ አሁን ላይ አርፌ ተቀምጫለው ምርጥ ጎደኛ ለማግኝት መታደል ያሰፈልገዋል

  • @yeneMB
    @yeneMBАй бұрын

    Ye libi gwadegna fetarie bicha newu

  • @user-fe8kj7sx6q
    @user-fe8kj7sx6qАй бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamwoldie2742
    @selamwoldie2742Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @meskieshete3574
    @meskieshete3574Ай бұрын

    Congregation 🎉

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatuАй бұрын

    kzread.info/dash/bejne/amWqm8qkpbWrltY.htmlsi=M-sG9t1jMGDzJPpg ክፍል 1 በአርቲስት ገነት ንጋቱ ዩቱብ ቻናል ላይ ይከታተሉ

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989Ай бұрын

    Addishiwot Beka hulachum ye online lemagni honachu meder ye KZread Turtgni hula zemnawi lemagniwoch nachu Yale ewket zelo gazitgni ye sew sera atabaleshu

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9sАй бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ወጣት እየሆኑ ነው ❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9sАй бұрын

    ❤❤❤

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatuАй бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lIChuNZxlrqap5c.html እማዬ በደስታ .....❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @sarabeyene139
    @sarabeyene1392 ай бұрын

    ይቅርታ አድርጊልኝ እና የትግራይ ሽሮ እንዲህ አይዘጋጅም ።ሲጀመር ሽሮ ሲዘጋጅ ቅመም አይበዛበትም ያውም ሰባት ኪሎ ሽንኩርት?አታውቂውም ትግራይ ሳታነሺ የራስሽ ፈጠራ መሆኑን መግለፅ ነበረብሽ ትልቅ ስም ማጥፋት ነው ።

  • @FreeWende
    @FreeWende2 ай бұрын

    ምኑነው የትግሬ ያስባለው የተገዛው ከአቃቂ አዘገጃጀቱ የተለመደ

  • @mqdeslbswerqe4183
    @mqdeslbswerqe41832 ай бұрын

    Le 5 kilo pls

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu2 ай бұрын

    እኔ የተጠቀምኩትን ለ5 አካፍለሽ ታገኝዋለሽ የቅመሙን መጠን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh31752 ай бұрын

    ምርጥ መላ ነው አስራሩ ያለያል

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu2 ай бұрын

    10q

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu2 ай бұрын

    10q

  • @EDITINGKING109
    @EDITINGKING1092 ай бұрын

    ውዴ በጣም ያምራል የሽሮ እህሉ ስንት ኪሎ ነው?

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu2 ай бұрын

    Total 25 kilo,15 kilo shinbra na 10 kilo ater

  • @EDITINGKING109
    @EDITINGKING1092 ай бұрын

    @@addishiwot.nigatu eshi amesegnalehu eheta

  • @KeneniKenenierpa-fw2im
    @KeneniKenenierpa-fw2im2 ай бұрын

    ምርጥ ዘዴ ነው ቀጥይበት

  • @hanaasnake6187
    @hanaasnake61872 ай бұрын

    በናትሽ 10 ኪሎ በርበሬ እና 5ኪሎ ሽሮ ምንያህል ቅመም ልጠቀም መጥኝልኝ የመጀመሪያዬ ነው ሳዘጋጅ

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu2 ай бұрын

    እሺ ውዴ እኔ የተጠቀምኩትን በኪሎ ስለገለጽኩት እኔ ያዘጋጀውትን የበርበሬ አዘገጃጀት ከነቅመሙ ስለገልጽኩ የተጠቀምኩትን በግማሽ ተጠቀሚና የሽሮ መጠን በአራት አካፍለሽ ቅመሙን ተጠቀሚ

  • @nebiyattaye1192
    @nebiyattaye11922 ай бұрын

    እሺ እኔ 20ኪሎ ነው ማዘጋጀት የምፈልገው መጠኑን የቅመም ንገሪኝ እባክሽን እህቴ

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu2 ай бұрын

    የማረቆ በርበሬ 2 ኪሎ አትቀንሺው፣5 ኪሎ ነጭ ሽንኩርት፣ቀይ ሽንኩርት 1ተኩል፣ዝንጅብል በመደብ የ20 ብር፣በሶብላና ጤና አዳም አንድ እጅ የሚሞላ ስለሚሽመጠጥ ሌሎች ደረቅ ቅመም የሩብ አጋማሽ ተጠቀሚ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ

  • @nebiyattaye1192
    @nebiyattaye1192Ай бұрын

    እህቴ ደረቅ ቅመሞችን እባክሽን ንገሪኝ

  • @user-sr8lw5fo8f
    @user-sr8lw5fo8f2 ай бұрын

    Wou

  • @shebawian5074
    @shebawian50742 ай бұрын

    እውነትም ሙያ ከጎረቤት እናመሠግናለን ።

  • @bitaniyagetu3273
    @bitaniyagetu32732 ай бұрын

    ሸሮው ለምን አይታጠብም በጣም ነውጭቃ የሚወጣው ለወደፊት እጠቢው

  • @user-zn8lg2pt2n
    @user-zn8lg2pt2n2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @shebawian5074
    @shebawian50742 ай бұрын

    አዲስዬ በርች የኔ ባለሙያ ።

  • @foziatube691
    @foziatube6912 ай бұрын

    ሙስሊሟን እህታችሁን ግን አደራ እንዳታገሏት

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s2 ай бұрын

    ልቅም ያለስራ ባለምይ😇🥰👏

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu2 ай бұрын

    ameseginalew wude

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s2 ай бұрын

    Beautiful family happy holiday ❤️

  • @Begosew_Motivation
    @Begosew_Motivation2 ай бұрын

    Miss you all 😍

  • @Tybatube
    @Tybatube2 ай бұрын

    በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu2 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦችና ተመካቾቼ በጣም አመሰግናለው መርጣችሁ ስለምትመለከቱኝና ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu2 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eIWo28qefsjecaQ.htmlsi=RNYMjQ_pWUnyqnr4 ዶሮ አገነጣጠል ሂደት

  • @dagdag3471
    @dagdag34712 ай бұрын

    Aytekelyone kemzey ayegebereyene

  • @user-tc8hr3lu3j
    @user-tc8hr3lu3j2 ай бұрын

    የትላግኘው

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu2 ай бұрын

    ምኑን

  • @nebiyattaye1192
    @nebiyattaye11922 ай бұрын

    10ኪሎ ቅመም ንገሪኝ

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu2 ай бұрын

    እኔ ለ20 ኪሎ የተጠቀምኩትን ግማሹን ተጠቀሚ