ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ - Zimare Dawit Tube

ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ - Zimare Dawit Tube

ይህ የዝማሬ ዳዊት Official ቻናል ነው። በዝማሬ ዳዊት ቻናል የተለያዮ መንፈሳዊ ትምህርቶችን እንማማራለን እንዲሁም ወቅታቸውን የጠበቁ ምስባክ እና ዝማሬዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን።

Пікірлер

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosbКүн бұрын

    አቤቱ እደሀጢያቴ ሣይሆን እደምሕረትሕ ይቅር በለኝ መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @FekadumarichoDoda
    @FekadumarichoDoda2 күн бұрын

    Tebarek

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb3 күн бұрын

    ጨነቀኝ ጠበበኝ እኔን ቆሻሻይቱን ሀፃተኛይቱን ይቅር በለኝ አምላኬሖይ

  • @samrawuitsolomon7714
    @samrawuitsolomon77144 күн бұрын

    አቤቱ የልቤን መሻት ታቃለህና አድርግልኝ

  • @yihunbekalu702
    @yihunbekalu7024 күн бұрын

    አንድ ዲያቆንስ ግለ ወሲብ ቢፈፅም ዲቁናዉን ያሳጣል እወይ?????

  • @user-cv2wl8fm6k
    @user-cv2wl8fm6k5 күн бұрын

    fano

  • @user-hu7ve2yf6h
    @user-hu7ve2yf6h10 күн бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የልቤን ታቃለህ ለዚህ አብቃኝ 🙏✝️🥰🥰

  • @DaniKassa-gl1hl
    @DaniKassa-gl1hl11 күн бұрын

    መንግስተ ሰማያት ያዉርስልኝ

  • @YordanosYehuala
    @YordanosYehuala12 күн бұрын

    Kale hiwot yasemaln

  • @BirukArg
    @BirukArg12 күн бұрын

    አሜን እግዛቤር ይመስገን

  • @Etegen-xc7fz
    @Etegen-xc7fz14 күн бұрын

    ቃለ ህወትን ያሠማልን ግን ለምን ቢተ ክርስቲያናችን ይጠቀሙታል ይህን ካወቁ?ለምንሥ ለህዝቡ አያሥተምሩም?

  • @EDU12721
    @EDU12721Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው ❤

  • @HallelujahMesafint
    @HallelujahMesafintАй бұрын

    እግዚሐብሔር ይስጥልን በጥሩ ሁኔታ ነው ያስተማሩን እኔን በጣም ረድቶኛል አምሰግናለሁ

  • @user-oh6or3dm6w
    @user-oh6or3dm6wАй бұрын

    ቃለዎት ያሰማለን

  • @user-cl1xt7dj9r
    @user-cl1xt7dj9rАй бұрын

    ክመቅብላቺን በፊት ለስንት ስዓት ከውሃ መራቅ አለብን

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @FikerDula
    @FikerDulaАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-dm5uy4ft2r
    @user-dm5uy4ft2rАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አመሠግናለሁ

  • @AdimasuMani
    @AdimasuManiАй бұрын

    qale hiwot yasemali enem endi ayinet sewu neberkun min lih Hun😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6xАй бұрын

    ውይኔ ምንስ ብለን ነው የንሰሀ አባቶቻችን ምንናገርው?😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👌

  • @user-ln8eh2mt9r
    @user-ln8eh2mt9rАй бұрын

    አቤቱ ፈጣሪ እኔን ወራዳይቱን ቆሻሻይቱን ይቅር በለኝ

  • @simegn-pi2qi
    @simegn-pi2qiАй бұрын

    ሀጥያት እደሆነ ሣያውቅ ማስተርቤሽን ቢያደርግ ንስሀ ቢገባ ተክሊል አይፈቀድለትምን?

  • @mogosbeyene392
    @mogosbeyene392Ай бұрын

    tkkl.kale hiwet yasemaln.

  • @SamriAye
    @SamriAyeАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ro8zu5wb2h
    @user-ro8zu5wb2h2 ай бұрын

    yekrta belongie fetarye

  • @haq-rv3pn
    @haq-rv3pn2 ай бұрын

    አንተም ሁሉም ሰው ተደብቆ አብርዷል

  • @AyinadisBirhan
    @AyinadisBirhan2 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @LijyohanesMan
    @LijyohanesMan2 ай бұрын

    Wyne 😢 egezio marene

  • @milashmilash3881
    @milashmilash38812 ай бұрын

    ስጋው ደሙ ለመቀበልይርዳኝ

  • @meronmesele6407
    @meronmesele64072 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @AlmazDagne
    @AlmazDagne2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wedejewalew

  • @user-mb1ii3ge2y
    @user-mb1ii3ge2y2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @HabtayehuAdeto
    @HabtayehuAdeto2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-kb9vd5et7b
    @user-kb9vd5et7b2 ай бұрын

    መምህር በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፀጋውን ያብዛላችሁ👏👏👏👏♥

  • @atnafuofficial6189
    @atnafuofficial61892 ай бұрын

    ለቅዱስ ሥጋው ወክቡር ደሙ ሁላችንንም ያብቃን

  • @atn3819
    @atn38192 ай бұрын

    *...ተቀብለን ለምንድነው ለብቻችን የማንሄደው? *ጌታን በውስጣችን ይዘን ለምንድነው ብቻችን የማንሄደው?

  • @BEAUTOPIA218
    @BEAUTOPIA2182 ай бұрын

    ❤❤❤❤😊

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h2 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Bami-pp2nq
    @Bami-pp2nq2 ай бұрын

    Be kurbans aychalm

  • @BetelhemtsegayeAbebe
    @BetelhemtsegayeAbebe2 ай бұрын

    kale hiwet yasemaln wendmachn

  • @Fekadu-sc1zh
    @Fekadu-sc1zh2 ай бұрын

    በእውነት ግልፅ የሆነ አስተምሮ ነውና ቃለ ህይወት ያሰማልን። ይህ በዚህ እንዳለ ሌላው ግልፅ እንዲሆንልኝ የምፈልገው ግን በአልባሳት ጉዳይ ሲሆን ለቁርባን ለመጀመሪያ ግዜ በ በሚቀርብበት ግዜ የሚለበሰው ልብስ የግድ አዲስ በተገዛ ልብስ መሆን ይገባዋልን ?

  • @user-me5bk3wm5e
    @user-me5bk3wm5e2 ай бұрын

    የግድ አይደለም። በተገኘው ንጹሕ ልብስ መቁረብ ይቻላል።

  • @selamselam2754
    @selamselam27542 ай бұрын

    ትምህርቱ በጣም ረድቶኛል አግዛብሔር ይስጥልን

  • @user-ht4oo2bt6u
    @user-ht4oo2bt6u3 ай бұрын

    በሰማአም ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ እግዚአብሄር ይቅር በለኝ ለቅዱሰ ቁርባን አብቃ ኝ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash41213 ай бұрын

    kale HEYEWOT YASEMALENE WEDO ye KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGE SELAMEHE YEBEZA

  • @kiddist2235
    @kiddist22353 ай бұрын

    😭😭😭😭ወየዉዉነብሴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሀጢያቴ በፀፀት ሊገለኝ ነዉ😭😭 በማርያም ንሰሀ መግባት እፈልጋለሁ ያለሁት በስደት ነዉ እባካችሁን ስልክ ቁጥር የአባ የምታቁ ንገሩኝ😭😭😭 አዳዴ እራሴን ባጠፋ እላለሁ 😭😭😭 ወየዉ ነብሴ 😭😭

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon15442 ай бұрын

    አይዞሽ ንስሐ ዬማይደመስሰዉ ሐጢያት የለም

  • @DagnachewFeye-sw9ky
    @DagnachewFeye-sw9ky3 ай бұрын

    አምላኬ ለክብርህ አብቃን

  • @nardismiss1466
    @nardismiss14663 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-wt3lk1vg7c
    @user-wt3lk1vg7c3 ай бұрын

    እኔሞ

  • @yonatansisay5213
    @yonatansisay52133 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @babumollikbabumollik6507
    @babumollikbabumollik65073 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን