Emyetube 2127

Emyetube 2127

Current Affairs, Economic Oriented, Political Affairs, Developments of Ethiopia, Wonderland, Religious Affairs, History Backwards, Drought, Emperor Minelik, Adwa in Ethiopia, Breaking Information, Attention Seeking, Educational Affairs, Health Issue, War, What Surprised Me, Dr. Abiy, USA, Africa, Russia, England, Athletics, Let's Explore, Help,
ወቅታዊ ጉዳይ፣ኢኮኖሚ ተኮር፣ፖለቲካዊ ጉዳይ፣የትዮጵያ ልማቶች፣ድንቃድንቅ፣ሀይማኖታዊ ጉዳይ፣ ታሪክን የኋሊት፣ ድርቅ፣ አጼ ሚኒሊክ፣ አድዋ በኢትዮጵያ፣ ሰበር መረጃ፣ ትኩረት የሚሹ፣ ትምህርታዊ ጉዳይ፣ የጤና ጉዳይ፣ ጦርነት፣ እኔን ያስገረሙኝ፣ ዶክተር አብይ፣ አሜሪካ፣ አፍሪካ፣ ሩሲያ፣ እንግሊዝ፣ አትሌትክስ፣ ኢትዮጵያን እንቃኛት፣ እንረዳዳ፣

Пікірлер

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1uiКүн бұрын

    ❤አሜኀ❤❤❤አሜኀ❤❤አሜኀ❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74603 күн бұрын

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን .የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @saradamisee1972
    @saradamisee19725 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @KababushHayek
    @KababushHayek5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @bayesheandargki9516
    @bayesheandargki95165 күн бұрын

    ታድለለሽ እናት

  • @user-cx4oe5pj6i
    @user-cx4oe5pj6i5 күн бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @RrRr-sy3eb
    @RrRr-sy3eb6 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-dl6rf9ty6o
    @user-dl6rf9ty6o7 күн бұрын

    ❤❤🎉🎉💒💒🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏🤲🤲🙏🏼🙏🏼

  • @user-rp4sy9tr6p
    @user-rp4sy9tr6p7 күн бұрын

    አሚን፣አሚን፣አሚን

  • @abebaadhinom467
    @abebaadhinom4677 күн бұрын

    Eritrea is not a part of Ethiopia.

  • @yeshidargie4162
    @yeshidargie41625 күн бұрын

    So what who cares

  • @user-hi9ng5lp1l
    @user-hi9ng5lp1l8 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልአሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልአሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @Hayah-s7m
    @Hayah-s7m14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-on7to2ph4w
    @user-on7to2ph4w14 күн бұрын

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @alemgena-po4fj
    @alemgena-po4fj21 күн бұрын

    እኔ መጀመሪያ ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ ክርስትናም ተነስቻለዉ ከግዜ በአላ ግን ጴንጤ ነበርኩኝ አሁን ተመልሻለዉ ታዲያ እንደገና ክርስትና እነሳለዉ ወይስ ፀበል ነዉ ምረጨዉ እባካቹ መልሱልኝ

  • @Emyetube2127
    @Emyetube212714 күн бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ውድ ጠያቂያችን አማናዊው አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር እንኳን ወደቀደመችው እና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ በተመሰረተችው ወደ ቀደመ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መለስዎት፡፡ እንዲሁም እመ አምላክ ወላዲተ ቃል ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ወደቀደመችው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖትዎት መለሰችልን፡፡ ከዚህ በመቀጠል ከዚህ በፊት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ተከታይ የነበርኩ በህዋላም ወደ ፕሮቴስታንት ሐይማት ተከታይ ሆንኩኝ አሁን ደግሞ የኦርቶቶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ተመልሻለሁ ምን ላድርግ ክርስትና እነሳለሁ ወይንስ ፀበል ልረጭ የሚል ጥያቄ አቅርበውልናል በዚህም መሰረት 1. በመጀመሪያ አሁንም ለእርስዎ ጥያቄ የሚሆኑብዎትንና ሐይማኖትዎን ያስካዱ ነገሮች ምን እንደሆኑ በማንሳት ለነሱ ምላሽ የሚሆኑ ትምህርቶችንና የሐይማኖትዎን መሰረት ክርስቶስ መሆኑን የምታውቁባቸውን ትምህርቶች መማር አለብዎት፤ ምክንያቱም ሐይማት አንዲት ናትና ሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በኤፌሶን መልእክቱ ኤፌ 4 ፣ ከ4-5 ላይ አንዲት ጥምቀትና አንድ ሐይማት እንዳሉ ያስተምራል 2. ከላይ እንደገለጽነው የቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ መጽሐፍ የቤተክርስቲያን ምስጢራተ ቤተክርስቲያን መጽሐፍት ላይ 7 ምስጢራተ ቤተክርስቲያናት አሉ እነዚህ ላይ እየተደገሙ የሚፈጸሙ እና እየተደገሙ የማይፈጸሙ ምስጢራት አሉ ከነዚህም ከማይደገሙት ምስጢራት ውስጥ አንዱ ምስጢረ ጥምቀት ነው፡፡ ስለዚህ አሁን ወደ ሐማኖትዎ ሲመለሱ የሚፈጸምልዎት ስርዓት መጽሐፈ ቄደር ነው፡፡ እንጂ ክርስትና አይነሱም ምክንያቱም ከላይ እንደገለጽነው ጥምቀት አንዲት ናትና፡፡ 3. ከመጽሐፈ ቄደሩ በፊት ግን የነፍስ አባት በመያዝ ንስሐ መግባት ከአባቶች የሚሰጥን የንስሐ ትእዛዝ መፈጸም ይገባል፡፡ የታዘዙትን ስርዓት ሲጨርሱ መጽሐፈ ቄደር ተደግሞ የመጽሐፈ ቄደር ጥምቀቱ ይፈጸማል ማለት ነው፡፡ በአጠቃላይ በዚህ በከፈትነው የዩቲዩብ ገጽ ላይ ጥያቄ የሚሆኑብዎትንና ሌሎችም መማር የምትፈልጓቸውን ነገሮች ካሉ በአካልም ሆነ በዚሁ ማህበራዊ ገጽ ላይ ልንማማር እንችላለን፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ይቆየን በተጨማሪም በጥያቄዎት ዙሪያ ማብራሪያ ከአባቶች ስለሚሰጥበት በቅርቡ በቪዲዮ እንለቃለን ከቻሉ ስልክዎትን ቢያስቀምጡ፡፡

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335Ай бұрын

    ዋናዉን ጉዳይ ከማየት ይልቅ በቀኖና ጉዳይ ነዉ ልዩነት እየተፈጠረ ያለዉ። ስጋ ወደሙ ከቀረ፣ ጥምቀትና የስላሴ አንድነትና ሶስትነት፣ወዘተ በፈጣሪ አያስጠይቅም ወይ??? ሴት ፀጉሯን ትሸፍን የሚለዉ የጳዉሎስ ትምህርት ለምን አላከበርሽዉም??? ግንድ ግንድ የሆነዉን ትዕዛዝ ሳታከብሪ በስግደትና በስዕል ትጨነቂያለሽ??? ለካሃን ንስሃ መግባት የግድ ነዉ። ሶፊያን ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ያየኋት ቴዎድሮስ አደባባይ አጠገብ በሚገኝ አዳራሽ በ1994 የፋሲካ ባዕል ምክንያት ተደርጎ በተዘጋጀ የሙዚቃ ፕሮግራም ተጋብዛ የጅጅን ዘፈን እየዘፈነች ነዉ። ያኔ የነበራት ትህትና ትልቅ ነዉ። እህቴ ፕሮቴስታንትና ኦርቶዶክስ የሰዉና ሰዉ መስሎ የተሰራ ሮቦት ያህል ይለያያል።

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx2 ай бұрын

    ❤አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ🙏ከበደሌም አንፃኝ❤🙏🙏🙏🙏

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx2 ай бұрын

    ❤በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን❤በመስቀል ላይ ሆኖ ታረቀን🙏🙏🙏

  • @AbebeTesema-es2om
    @AbebeTesema-es2om3 ай бұрын

    አዎን።

  • @ShasheNibretuAgmas
    @ShasheNibretuAgmas4 ай бұрын

    yasaznal

  • @user-ib7rn6cl4b
    @user-ib7rn6cl4b5 ай бұрын

    yaa