unboxing news

unboxing news

Пікірлер

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob25 минут бұрын

    ውሸት ነው መቶ አርባ የሌለው አታውሩ

  • @TuhaaMuhammad
    @TuhaaMuhammad43 минут бұрын

    What

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p8 сағат бұрын

    የምሰሩት አጣችሁ ሚድያው ስለ ለውጭ ብርብቻ ነውወሬው

  • @user-my4ly5ke7l
    @user-my4ly5ke7l8 сағат бұрын

    Saudi, sintnaw

  • @Eskdre
    @Eskdre8 сағат бұрын

    ዱባይ ሰሞኑን የላካችሁ ንገሩኝ

  • @ZamedZamed-ed7hx
    @ZamedZamed-ed7hx10 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @yuniyuni-lm7gw
    @yuniyuni-lm7gw10 сағат бұрын

    Wushetam

  • @PeaceWorld-wn2gm
    @PeaceWorld-wn2gm10 сағат бұрын

    ምን አይነት ውሻታም ነህ

  • @Alemaz-rl9fy
    @Alemaz-rl9fy10 сағат бұрын

    Hi❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zahrazahra5698
    @zahrazahra569811 сағат бұрын

    Mndnew mtawerut ena ewunetaw lela new eshi menzrln bezi kale

  • @user-tl7kk2ik5f
    @user-tl7kk2ik5f11 сағат бұрын

    😂ኧረ አትቀደድ

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf11 сағат бұрын

    እሺ ላክልን

  • @user-fp5nc2ee5p
    @user-fp5nc2ee5p11 сағат бұрын

    አንተ ሌባ ዛሬ በብላክ ምንም አልጨመረም

  • @ZhainabMohammad
    @ZhainabMohammad12 сағат бұрын

    ዱባዮች ዛሬ የላከ ሹክ በሉኝ

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf12 сағат бұрын

    ቆይ በባንክ ልሆንነው

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf12 сағат бұрын

    እባክህ እምታቀው ሰው ታለህ አገናኘኝ ጆርዳን

  • @AaBb-lx8uz
    @AaBb-lx8uz11 сағат бұрын

    እኔም ጥያቂየ ነው ጆርዶን ሹክ በሉኝ

  • @user-jd9yc7ob8f
    @user-jd9yc7ob8f11 сағат бұрын

    ቁጥር ልስጣቹ

  • @user-bv2ou1su8b
    @user-bv2ou1su8b10 сағат бұрын

    እኔስጥይ​@@user-jd9yc7ob8f

  • @Mestawetyoub
    @Mestawetyoub14 сағат бұрын

    Qatar. Sint new

  • @user-vy9wr1si2z
    @user-vy9wr1si2z14 сағат бұрын

    ሳዉዲ ስንት ነወ ሀዋላ በቅርብ የላሽ

  • @RahmaN-sm1rl
    @RahmaN-sm1rl13 сағат бұрын

    ሳውዲወች መላክተዋችሁ አንደ የላከ ከለ ንገሩኝ

  • @user-sf7je9rc5f
    @user-sf7je9rc5f8 сағат бұрын

    በብዛት 33.60 በትንሽ 34

  • @mushratube7390
    @mushratube739014 сағат бұрын

    እሲቲ ይሁን ገና ብዙ እናያለን

  • @MekaAhmed-ts9wm
    @MekaAhmed-ts9wm15 сағат бұрын

    ዱባዮች ዛሬ የላካችሁ እስኪሹክ.

  • @Alemneshketema-lo5yb
    @Alemneshketema-lo5yb14 сағат бұрын

    31new

  • @user-wx5pi2jf3g
    @user-wx5pi2jf3g13 сағат бұрын

    31.30

  • @HiwotMulat-y8h
    @HiwotMulat-y8h12 сағат бұрын

    ምኑን ጨመረው😮​@@Alemneshketema-lo5yb

  • @HiwotMulat-y8h
    @HiwotMulat-y8h12 сағат бұрын

    ​@user-pi2jf3g ምኑን ጨመረው😮😮😮😮

  • @husniyaezame-lx9cz
    @husniyaezame-lx9cz11 сағат бұрын

    ቁጥር ስጭኝ❤​@@user-wx5pi2jf3g

  • @5GUnboxing
    @5GUnboxing16 сағат бұрын

    እናመሠግናለን ❤

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds17 сағат бұрын

    🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YonasYonas453
    @YonasYonas45318 сағат бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ እራብ ይመሽልቀዉ ምናባቱ አይታገልም እኔ አላዝንም

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b19 сағат бұрын

    አንልክም በባክ

  • @Amiexym9189
    @Amiexym918919 сағат бұрын

    ብላክ ማርኬት ምንዛሬ ቀረ እንዴ የሱን ምንዛሬ አልተናገርክም

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p19 сағат бұрын

    መችም ምንም እይልም የኛ መስደድ ሳይሁን የሀገራችን የኑሮ ውድነት መሻሻሎ ነው በውድ ማመዘሩ አደለም ስውኩ በጣም ትሳቁ የዙ በውጣው ብር ሀሳብ ሳይሙላ ይመለሳል የትራንስፕርት ውድነት ከአድስ አበባ ጎንደር ،7,መቶ የነበርው እሁን የት ነው ያለ ብቻ ዋነው የኑሮ ውድነት መቀነሱ ነው

  • @hana_699
    @hana_69920 сағат бұрын

    አንቴ ምንድነው ምታሽቀባጥረው እኛን ከደላሎች ጋር ማጣላት ነው አሳብክ 😂😂😂ዛረ 295 ነው ያስጌባሁት ወረኛ ሁላ😂😂😂😂

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt20 сағат бұрын

    ምናለ ሰርተን ብንለወጥ በእርግጥ እኩል ካደረገ እኛ የመላክ ችግር የለብንም አሁንም ግን ይቀራል እኩል ያድርግ ምክንያቱም አንድ ሰው መለወጥን ናፍቆነው ሀገሩን ቤተሰቡን ልጁን ጥሎ ሚመጣው ሀገራችን የስራ እድል የለ ስራ የለ ተምሮ ማይቀጠርበት ሀገር ላይ እየኖርን ራሳችንን ወስነን ልጅነት ወጥትነታችንን ሽጠን ነገን አስበን ወተን በሰራን ይሄ አይገባንም እንኑርበት ኑሮውድነቱ እዛላይ ጥቁር ገቢያ ባይኖርኮ የመዳም ደመወዝ በንግድ ባንክ ተልኮ እንኳን ለኔ ሊተርፍ ለልጆቼ ወርከወር አያደርስም ደመወዜ ገባችሁ ለምን አያስብም እንዴ ጦርነቱንና እዛላይ የገባውን ኑሮ ውድነት በሰራበት

  • @AlebachewMengistie
    @AlebachewMengistie20 сағат бұрын

    👌

  • @AlebachewMengistie
    @AlebachewMengistie21 сағат бұрын

    👟👎

  • @AizezaHaleba
    @AizezaHaleba21 сағат бұрын

    እኔ ምላዉ አትዳሳቱ ላምን ብትሉ ሳዉ እኮኖም ካዳካመ ፖሎትካ አይኖርም ፖሎትካ ያልኩት ጥሩ ዛርፍም አሌ መጥፎ ዛርፍ አሌ ኡሱ ቤታመግስት አያጋናባ ስላሆና ናዉ እሱ አስር ብሎን ይያጋናባ ስላሆና ላህዝብ ምንም አይጣቅምም ላመግስት ናዉ ያምጣቅመዉ

  • @GymTips3
    @GymTips321 сағат бұрын

    ቆይእኔእምለውእደዚህለብድርሀገሪቱንእዳለማስገባትእደዚህያጣደፈውምንአስቦነውይህደደብመንግስት

  • @AizezaHaleba
    @AizezaHaleba21 сағат бұрын

    እኔ አልጋባኝም ዉጭ አጋር ቤታሳብ ያሌላዉ ሳዉ እንዴት ይሆናል ላናሱ ኑሮ በጣም ከበድ ናዉ ዉጭላይ ያምትሳሩ እንዴት ትሆናላቹ ምንዛሬ መጫመር ጡሩ አይዳላም

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt22 сағат бұрын

    የኢራቅ ዲናር ይመነዛራል ኢትዮ

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t22 сағат бұрын

    እኛን. አንድ. እንድንሆን. ቢስራ. ኖሮ. ህብረት. ቢኖረን. ኖሮ. የት በደረስን ነበር ግብፅ. እና. ሱዳን. በገዛ. ውሀችን. ህዝባቸውን አጥግበው. አጠጥተው. የተረፋቸውን. ከሽንኩት. አታክልት. በሙሉ. እሩዝ. ኤክስፖርት. ያደርጋሉ. የኛ መቶ ሺ ውንዝ. ሞልቶ. ያባሉናል. እርስ በእርስ. ያገዳድላል. ብቻ. ስላምን ያምጣልን ብቻ. እግዚአብሔር

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo104122 сағат бұрын

    አገር ወደቀች ለኛ ወር ጭላለነው የምናየው ምንዛሬ መጨመሩነው ገንዘባቸውን ን ወድቆ የሰው ሀገር ብር ከፍማረግ ይህ አያስደስትም ብድሩም አገር ተሽጣ የኢትዬጵያ ን እምነት የታየ ፈርስ የጌ የማስወረድ ብቻ አፀያፊ ነገር እያስገባነው አገራችን ወዳማትወጣበት ማጥ እየገባችነው የዚመግስት ጉሩፕ ፖሊስ ከነስራቱ ካልተገረሰሰ መገርሰስ አለበት😭😭😭🤔

  • @user-nh7ug5qo4b
    @user-nh7ug5qo4b22 сағат бұрын

    የገዛ የሸጠ ይገኛል እናመሰግናለን😅

  • @brukfikremariamarchitect4735
    @brukfikremariamarchitect473523 сағат бұрын

    Ekul alhonem zimbileh atizebark 76 ne yehonew

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw582123 сағат бұрын

    ከብላክ ማርኬት አዲለም እኩል ቢበልጥም በንግዲ ባክ አልክም ይህ አረሜ ጨካኝ ጨፋጫፊ ለንፁሀን መጨፈጨፊያ መሳሪያ ሊገዛበት ነው የመዳም ቅመሞች እዳልኩ በባክ

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p23 сағат бұрын

    ኢትዮጵያ ባክ መቸም አይጨምርም ውሸት ነው በፊት ራሱን ልክ ብር ይቆርጥ ነበር እንኮን ሊጨምር

  • @ZinetAhmed-gl7eu
    @ZinetAhmed-gl7eu23 сағат бұрын

    አላምንም ውሸትነው ከሀዋላጋርእኩልአያረግም

  • @WaleAyale
    @WaleAyale18 сағат бұрын

    እዉነት

  • @Madenah2030
    @Madenah203023 сағат бұрын

    ሳዉዲ ይስመነዘረ ንገሪኚ

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet23 сағат бұрын

    ሽት ቤት አጥቤ ላመጣሁት ብር እሱ ምን አሰጨነቀው

  • @user-dl6bm7qg6p
    @user-dl6bm7qg6p22 сағат бұрын

    Lek neshiii❤❤😂😂

  • @user-xb5kp1ji7s
    @user-xb5kp1ji7s22 сағат бұрын

    በትክክል😂😂😂

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet23 сағат бұрын

    እኔ እምለው አፈር ግጠን ሰርተን ላመጣነው ብር ትኩረት ከመስጠት ምላለ ለሀገር ሠላም መጀመርያ ትኩረት ቢሰጥ 😢😢😢😢

  • @userasnakech
    @userasnakech22 сағат бұрын

    በትክክል ለነገሩ ምን ቸገረዉ አዲስ አበባን ካስዋበ በቅዉ ነዉ እሱና መሰሎቹ ተንደላቀዉ ከኖሩ ስለ ለላዉ ምን አገባዉ እሱ ሰለህዝብ መቸም ተጨንቆ አያዉቅም።😭😭😭

  • @user-qs7hy1du4j
    @user-qs7hy1du4j22 сағат бұрын

    ትክክል እከፍ የሆና መንግሥት

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet22 сағат бұрын

    @@user-qs7hy1du4j ሁል ግዜ ለራሱ መኖር እማይደክመወ ሰው እሱን አየሁ በሀገር ሰላም የለ በስደት ሰላም የለ ወተው እንደ አበባ በየቦታው እረግፈው እየቀሩ ለነሱ አንድ ሴኮድ ሳያስብ ለሳቲም ይሰገበገባል 😭😭😭😭😭 በእውነት እግዚአብሔር ይፈረድ የምድሩ ምግስት ትቶናል የሠማዩ ይፍረድ 😭😭😭😭😭😭

  • @USANewYork-xm3bp
    @USANewYork-xm3bp23 сағат бұрын

    Thanks ❤❤❤

  • @user-ts7gc6fw8i
    @user-ts7gc6fw8i23 сағат бұрын

    እናመሠግናለን ❤

  • @Mrmoh-xf3vk
    @Mrmoh-xf3vk23 сағат бұрын

    ጥሩ ነው ❤

  • @HayateKemale-y2d
    @HayateKemale-y2d23 сағат бұрын

    Gena gemashu nwe

  • @musicccc377
    @musicccc377Күн бұрын

    Please promote madregihin akum betam leba neh eshi yehen comment yemitanebu sewoch eyatalelachu new endatigezu hulum neger fake new